እሰይ ነጋ/ልዩ የበገና መዝሙር /ዝክረ ቅዱስ ዳዊት/

Ethiopian orthodoks mezmur

Пікірлер: 12

  • @TiruyeBegosew
    @TiruyeBegosew4 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @solomonbekele2042
    @solomonbekele20423 ай бұрын

    በጣም ግሩም ነው። በርቱ❤❤❤። ግን የቀድሞ የአባቶቻችንን የበገና መዝሙራት በደንብ ደርስን መች ጠገብናቸው እንሱን የበለጠ ብንመረምር። የክራሩ አዘማመራቸው የራሱ ስልት ስላለው ቀጥታ ከነወዛቸው ስለማይገለበጥ ብዙ ነገር መቀየር ያስገድደናል። ግን በጣም በርቱ ዜማን በዚህ ልክ ተረድቶ ወደበገና መቀየር በራሱ ትልቅ ጥበብ ነው። በርቱልኝ ወንድም እህቶቼ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @MehalyeBegena

    @MehalyeBegena

    3 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @FitsumNeguse
    @FitsumNeguse3 ай бұрын

    በማርያም ቁጥሩን

  • @kidus_1001
    @kidus_10014 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እንደዚህ አይነት መዝሙሮች ግን ለክራር እንጂ ለበገና አይሆኑም፤ በዚያ ላይ የመዝሙሩ ዜማ ራሱ ተለውጡአል፤

  • @MehalyeBegena

    @MehalyeBegena

    4 ай бұрын

    እናመሰግናለን አስተያየትዎትን ተቀብለናል

  • @SelamGeramy
    @SelamGeramy4 ай бұрын

    ዝማሬ መላኣክት ያስማልን በተሰብ እንሁን ኣድኝ ነኝ

  • @MehalyeBegena

    @MehalyeBegena

    4 ай бұрын

    Telegram lay 0913240920

  • @Demisbegena-gz9fv
    @Demisbegena-gz9fv10 күн бұрын

    የእግዚብሔር ቤተ ሰቦች በገና መደርደር ስለቻልን ብቻ የፈለግነው ዜማ/መዝሙር በገና ላይ አምጥቶ መደርደር የበገና ድምጽ የለውን የዜማ መልክ የተረዳነው አይመስለኝም ከበገናው በፊት የቅዱስ ያሬድን የዜማ ስልቶች፣ የዜማ ምልክቶች፣የሰዓታት ዜማ፣ የወረብ ዜማዎችን ፣ዘለሰኛና መዲና የተባሉት የዜማ አየነቶችን መማርና ማጥናት ያስፈልጋል። በገና የምታሰለጥኑ የበገና መምህራን የቤተክርስቲያናችን ዜማ ከቤተ ክርስቲያናችን ዜማ መሳሪያዎች ጋር እንዴት አስማምተን መገልገል እንዳለብን ትኩረት ሰጥተን ልንሰራበት ይገባል።

  • @MehalyeBegena

    @MehalyeBegena

    8 күн бұрын

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistterefe1301
    @tigistterefe13014 ай бұрын

    ምን ቅኝት ነው

  • @MehalyeBegena

    @MehalyeBegena

    4 ай бұрын

    Tizta second kignit

Келесі