Neku tube :ንቁ ትዩብ

Neku tube :ንቁ ትዩብ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡
ማንኛዉም በፈጣሪ በትክክል ማመን እፈልጋልዉ ቁራንን አና አላን በደንብና በትክክል ማወቅ ፈልጋለሁ የሚል ሙስሊም ከጭፍን ወገንተኝነት ርቆ የቀድሞ መነጽሩን አዉልቆ በንጹ ልቡ የሚከታተል ከሆነ ከሙስሊሙ ህብረተሰብ እስከ ኢማም ድረስ ማለት እችላለሁ ከምለቃቸዉ ተከታታይ ቪድዮች ቡሃላ የሚያገኘዉ ትክክለኛ አዉቀት ባዶ በርሜልን ማንም ሰዉ አንደሚያንከባልለዉ ለራሳቸዉ ባልገባቸዉና አዉነቱን ከተናገሩ የሚደርስባቸዉን መከራ ፍራቻ ዝምባሉት ሙዐሊሞች አየተንከባለለ መሆኑን አነደሚረዳ አልጠራጠርም፡፡
እኛም ከርስትያኖች ከሁሉ ተምረን አሁን የሽፍኑን መጋረጃ ቀደን ማዉጣት አለብን፡፡ የተሰበረ ማይገለጥ የለምና ሁሉም ገመና ዐደባባይ የሚዉልበት ዘመን ነዉ፡፡በመጠኑም ቢሆን የእዉነት ጮራ ሲለቀቅ ጨለማ ቦታዉን ይለቃል፡፡የእዉነት ጮራ በግርዶሽ የተከለለባቸዉ ብዙ ናቸዉ፡፡ ለዚም ጉዟቸዉ የጨለማ ስለሆነ የጨለማ ተጓዠ በቀጥተኛ መንገድ ሊሄድ አይችልም፡፡ድንገት ግን የብርሃነ ችቦ ከተለኮሰ ትክክለኛዉን መንገድ ይገልጣል፡፡መንገደኛም በሰላም ይሄዳል፡ከሀዋርያት ጀምሮ ቅድስት ቤተክርስትያን ብዙ መከራን ተቀብላለች፡፡ ይህ በማስረጃ የተደገፈ አዉነትን የማዉጣት ስራ እንዲቀጥል ለምትፈልጉ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን

Пікірлер