የመልስ ምት ፤ እግዚአብሄር በብሉይ ኪዳን ፍቅር ነዉ፡፡ ክርሰትናን ለማያዉቁ ;;ክፍል 1

የመልስ ምት ፤ ክርሰትናን ለማያዉቁ ;;ክፍል 1
በብሉይ ኪዳን ሰው ሀጥያት ስለሰራ ብቻ አይገደልም አፈጻጸሙ ይለያያል፤
በመሃል የሀጥያት;y በደል ስርየት ፤ አለ፤ ሀጥያትን ከሰራ ቡሃላ እነዚህብ የሀጥያት ስርየት የሚሰጡትን እድል ካልተጠቀመ ነዉ እንዲገደል የሚፈረድበት ካለ ዘሌዋዉያን፤5፤4-7
4 ፤ ማናቸውም ሰው ሳያውቅ ክፉን ወይም መልካምን ያደርግ ዘንድ ሳያስብ በከንፈሩ ተናግሮ ቢምል፤ ሳያስብ የማለው ስለ ማናቸውም ነገር ቢሆን፤ በታወቀው ጊዜ ከዚህ ነገር በአንዱ በደለኛ ይሆናል።
5 ፤ ከእነዚህ ነገሮች በአንዲቱ በደለኛ ሲሆን፥ የሠራውን ኃጢአት ይናዘዛል።
6 ፤ ስለ ሠራው ኃጢአት ለእግዚአብሔር የበደል መሥዋዕት ያመጣል፤ እርሱም ከመንጋው የበግ ወይም የፍየል እንስት ለኃጢአት መሥዋዕት ይሆናል፤ ካህኑም ስለ ኃጢአቱ ያስተሰርይለታል።
በሃዲስ ኪዳን ደግሞ የከርስቶስ ደም ፈሱዋል፤በክርሰቶስ በኩል የተሰጠዉን የሃጥያት መድሃኒት ክርሰቶስ እንደሆነ አምኖ ሃጥያትን በሚሰራ ጊዜ የማሰርና የመፍታት ስልጣን ከተሰጣቸዉ ካህናት መድኒቱን በየጊዜዉ ተቅብሎ ቢዉጠዉ ከዘላለም ሞት ይድናል፤
የፍቃድ ፣መስዋእት
የስእለት መስዋእት፤
የሚቃጠል መሰ መስዋእት፤
የደህንነት መስዋእት/፤
የሀጥያት መስዋእት፤
even be quran lay allah ye esraeln hezeb hatyat yeker endale quran yenegrenal;«ይህችንም ከተማ ግቡ፡፡ ከርሷም በሻችሁት ስፍራ ሰፊን (ምግብ) ተመገቡ፡፡ በሩንም ያጎነበሳችሁ ኾናችሁ ግቡ፤ (ጥያቄያችን የኃጢአታችን መርገፍ ነው) በሉም፡፡ ኃጢአቶቻችሁን ለናንተ እንምራለንና፡፡ በጎ ሠሪዎችንም (ምንዳን) እንጨምርላቸዋለን» ባልን ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ sura 2;58
yeker sil gen benezeh meswaet /bezaa nebere yeker yemiilachew
የፍቃድ ፣መስዋእት
የስእለት መስዋእት፤
የሚቃጠል መሰ መስዋእት፤
የደህንነት መስዋእት/፤
የሀጥያት መስዋእት፤

Пікірлер: 7

  • @user-eb1sz9rv5l
    @user-eb1sz9rv5l

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mmm-lg4gg
    @Mmm-lg4gg

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ከኦርቶዶክስ ሌላ እምነት የለም እውነት ከእውነት አቀርም

  • @marrym8549
    @marrym8549

    ❤❤❤

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z

    ❤❤❤❤❤❤ ወንድማችን በርታ የኝ ሀይማኖት ከአስምልናጋ አይወድድርም❤

  • @johnwendu3960
    @johnwendu3960

    I expect book

  • @haq-rv3pn
    @haq-rv3pn

    የእኔን ቲዩብ ተከታተል የመሀመድ ኩረጃን አጋልጫለሁ

Келесі