እነዚህን ንግግሮች ተለማመዱ ህይወታችሁ ይቀየራል Kesis Ashenafi

Пікірлер: 84

  • @MeseretBekele-yz3ke
    @MeseretBekele-yz3keАй бұрын

    ቀሲስ ኢየሱስ ክርስቶስ ባንተ ሕይወቴን እየቀየረው ነው አመሰግናለው፡፡ ፀልይልኝ እርዳኝ

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009Ай бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሌም ከእኔጋር ነው ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ አይቼሀለሁ ሁሌም ከእኔጋር ነህ ሁሌም ተመስገን🙏🙏🙏

  • @zemaritwubalemdesalegnofficial
    @zemaritwubalemdesalegnofficialАй бұрын

    ❤ ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ቃለ ሰናይ ይስመዕልና ብሓቂ ጥዑም መልእኽቲ ክንገብሮ ንኽእል ቃል ኣምላኽ'ዩ ኮይኑ ግን ንሕና ሰባት ረሳዕቲ ኮይነና ❤ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ቀሲስ🎉🎉🎉 !! ሰለ እቲ ቃሉ ናይ ቃሉ ብዓል ቤት ይክበር ይመስገን ::

  • @emugirma1766

    @emugirma1766

    Ай бұрын

    መልካም ቃል ማውጣት እምነትና በረከት እንደሚሆን ተምራለው

  • @Aragsh
    @AragshАй бұрын

    አሜን አሜን መምህርዬ በጣም ተስፋ መቁርጥ ሲሰማኝ ያተ ትምህርት ያፅናናኛል😢😢😢😢 በፆሎት አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @user-vh9zj4vm7c
    @user-vh9zj4vm7cАй бұрын

    እመቤቴ፡ቅድስትድንግል፡ማርያምትባርክህ፡የአገልግሎት፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ሕይወቴንአረሰረስክልኝ፡በሚጣፍጥአንደበት፡ጌታይባርክህ

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagneАй бұрын

    በእውነቱ በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማለን በእውነት

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር በርሶ ላይ አድሮ ስላስተማረን ይክበር ይመስገን በውነት ግሩም ትምህርት ነው ፈጣሪያችን አይነልቦናችን ያብራልን

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8opАй бұрын

    አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማል እኔ እግዚሀቤር ሁሌም ከኔ ጋር ነው እንደ እግዚሀቤር ፈቃድ እኖራለሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር እረዳቴ ነው በምወጣበት በምገባበት ሁሉ እርሱ ከኔ ጋር ነው። አምላኬ እየሱስ የቤቴ የኑሮዬ የሰላሜ የጤናዬ ሀሉ ጌታ ነው ተመስገንልኝ የኔ ጌታ። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @amanuel2727
    @amanuel2727Ай бұрын

    እግዚአብሄር ከእኔ ጋር ነዉ ይረዳኛል ማለት እንዳለብኝ, ተምሬበታለሁ ❤❤❤❤❤

  • @letshy
    @letshyАй бұрын

    እኔ ደህና ነኝ በእግዚአብሔር ሰላም ተሞላሁኝ ህይወቴ በእግዚአብሔር ብርሃን የተሞላ ነው በብረከት የተሞላ ነው እግዚአብሔር ሁሌ ከኔ ጋ ነው እግዚአብሔር ብህይወቴ ሁሉ ይረዳኛል ይመራኛል ይሰራኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766Ай бұрын

    መምህር ሁሌም ትምህርትህን እከታተላለሁ እርግት ብለህ የምታስተምረው ከልብና ኩላሊት ጋራ የሚዋሃድ የመንፈስ ምግብ ነው:: የዛሬውን ቃል አጣሁለት ደግሜ ደግሜ አዳመጥኩት ልክ ለኔ የተላክ እስኪመስለኝ:: ባለሁበት ሀገር ሁሉንም በሰውኛ እቅድ ነው የምንመራው እግዚአብሔር ካለ የዚያ ሰው ካለኝ ስል ይስቃሉ ግን እኔ የሁሌም አባባሌ ነው:: አሁን ደግሞ ሳዳምጥህ ምን ያህል እንዳጠነከርከኝ ልገልፅልህ እውዳለሁ :: በተለይ እመቤታችንን ሲሳደቡና ሲነቅፉ በጣም እቆጣ ነበር ዛሬ ምን እንደምል ስላስቱማርከኝ እግዚአብሔር አንደበትህን የበለጠ እንድንማርበት በጥበብ ይክፈትልህ :: 🙏🙏🙏

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ማሸነፈያየ መምከታየ መዳኔቴ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @user-oi7lg2yk4h
    @user-oi7lg2yk4hАй бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን እውነት የመንፈስ የሚፈውስ ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዞምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AlemOffigaha
    @AlemOffigahaАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በሕይወቴ የሚፈታተነኝን በዙሪያየ ባሉ ሰዎች ነው ያስተማርከኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @smret5569
    @smret5569Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ሁሌም ይረዳኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704Ай бұрын

    አዎ አምላኬ ከኔ ጋር ነው !!! ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ

  • @ErmiasAbate-pj7qy
    @ErmiasAbate-pj7qyАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ።

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን! እውነት ነው ኢየሱስ ጌታ ነው! ስሙ መዳኛችን ነው ❤️❤️❤️ ጌታዬ አምላኬ ወዳጄ ኢየሱስ ክርስቶስ ክበር ተመስገን🙏🙏🙏 ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን! በትምህርቶችህ እጅግ በጣም ብዙ አትርፌያለሁ እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebereАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521Ай бұрын

    ሮሜ 10:9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

  • @QaluKing
    @QaluKingАй бұрын

    ቀሲስዬ የኔ አንደኛ ተባረክልኝ ቀስ እያልክ ከ እግዚአብሔር ጋር እየሰራሀኝ ነወ ተመስገን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5goАй бұрын

    የህይወት ቃል ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azebamansimon
    @AzebamansimonАй бұрын

    ቀሲስ እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤

  • @seblewongel2847
    @seblewongel2847Ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው። የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ አምላኬ ነው።

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290Ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ መደሀኒቴ ነዉ 🙏❤

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450Ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤

  • @tizitaabebe8906
    @tizitaabebe8906Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እውነት ነው እግዚያአብሔር ከኔ ጋር ነው እኔም አይቻለሁ ሲረዳኝ ሁሉን ሲያሰናዳልኝ ነህይወቴ

  • @user-uu7ug2fh3n
    @user-uu7ug2fh3nАй бұрын

    በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን😢😢😢❤❤❤

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን እኔ ከ2010ጀምሪ ነው መከታተል የጀመርኩት እና ብዙ ትምህርት አግኝቻለው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9vАй бұрын

    አሜን ፀጋው ይብዛልህ

  • @rahelworku5561
    @rahelworku5561Ай бұрын

    Amen egzabhir yakibrelen kesis

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521Ай бұрын

    መልካም ንግግር መለማመድ እንዳለብኝ ተምሬያለሁ።

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602Ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045Ай бұрын

    አሜንአሜንቃልህይወትያስማልን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone1940Ай бұрын

    Qale hiwet yasemalen AMEN

  • @aberugurmu939
    @aberugurmu939Ай бұрын

    ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @godisgood3650
    @godisgood3650Ай бұрын

    Kesis egzabiher yistilin ye agelgilot zemenon yarzimelin betam bizu nw yetemarkut egzabiher yistilign 🙏🙏

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1lАй бұрын

    Tebarek Kesis.Nurilin!!!

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637Ай бұрын

    GLORY TO GOD, Thank you, Kesis. God bless you👐👐 WONDERFUL teaching🙏

  • @webet2273
    @webet2273Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas2121Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @aberugurmu939
    @aberugurmu939Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507Ай бұрын

    amen eyesus geta new❤❤❤❤

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673Ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏 መልካም ንግግሮች ከ አፋችን ሲወጣ መልካም ነገሮች እንደሚገጥመን መጥፎ ንግግሮች ስንናገር መጥፎ ነገሮች እንደሚገጥመን ነው የተረዳሁት

  • @AsratAsrat-iv1qr
    @AsratAsrat-iv1qrАй бұрын

    Amen Amen Amen Qalheywet Yasemalen ❤❤❤❤

  • @edentelahun5482
    @edentelahun5482Ай бұрын

    Qsis ejg bzu tmrelw yetmarkutn betgbar end norw egziabher yirdany amen❤❤❤❤

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላኪ ሁሌም ኪኔ ጋር ውነ ይወደኛል ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እውነት ነው ሁሉ በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ያለሱ ፈቃድ የሚሆንም የሆነም የለም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤🙏"እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው❤🙏" የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ❤ 🙏 የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4diАй бұрын

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7vАй бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው አሜን❤❤❤

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6uАй бұрын

    እሺ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን ቃላት ሁሉ እንድለማመድ እግዚአብሔር ይረዳኛል እና አንድ የለመድኩትና በጣም የምወደዉ ጣፋጭ ቃል አለ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ስል በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelkebede482
    @abelkebede482Ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ❤

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913Ай бұрын

    Egziabehare yemsegn ewnet new ❤❤❤

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-hl6yh8qx2v
    @user-hl6yh8qx2vАй бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhenАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562Ай бұрын

    Amen Amen Amen⛪️🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048Ай бұрын

    kale hiwot yasemalen 🙏

  • @MitoMulu-gb6lf
    @MitoMulu-gb6lfАй бұрын

    ,,,,Amen Abatachin

  • @sefanittadesse4776
    @sefanittadesse4776Ай бұрын

    Edma yestelen

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324Ай бұрын

    ክበርልን❤❤

  • @emu3288
    @emu3288Ай бұрын

    Amen

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507Ай бұрын

    Are brk bel ❤❤❤

  • @yegebrealwedaj4460
    @yegebrealwedaj4460Ай бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው!!

  • @user-hp8pt5hz3v
    @user-hp8pt5hz3vАй бұрын

    Kalwtyasmalnameamen❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521Ай бұрын

    ማቴዎስ 4:4፤ እርሱም መልሶ፦ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም፡’ ተብሎ ተጽፎአል፡” አለው።

  • @mekdesseyoum9441
    @mekdesseyoum9441Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dpАй бұрын

    Besemahme emegerm nger nwe ytemarekute ewent kisis ena safkutena latenawe wesenkugne leke tselote endecherakugn ena tselota mehale lelwe ena beka yeha bemesemate andache melkam nger westa tesemtognal tebarek berktek tdresegne kesisis .......lalawe ksis በህልሜ ሰማያዊ የክህነት ልብስ አርገው ቆብም ጭምር አርገው መድረክ ላይ ቁጭ ብለው አየሆት።ገርሞኛል መመልከቴ ምንድንነው ትረጉሙ ena betame yemchugnale sebktote yemsetugnal tebarku

  • @khatijamohammed7847
    @khatijamohammed7847Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkethany
    @melkethanyАй бұрын

    ሰይጣን ሃሳባችንን የማያውቅ ከሆነ በፀሎት ሰአት ክፉ ሃሳቦች አይምሮአችን ውስጥ ለምን ይመላለሳል ?

  • @user-ld4xt3bs7k
    @user-ld4xt3bs7kАй бұрын

    ❤🙏❤🙏❤🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lpАй бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን። መምህር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አባቴ እና የአባቴ ልጆች ግን ኦርቶዶክስ አይደሉም አባቴ አርጅቷል ለማየት ወደ ቤቱ ስሔድ ሀይማኖቴን ይሳደባል ክርስቶስን እንዲሁም እናቱን ማርያምን ይሳደባል እኔም ከቤቴ ስመለስ ለምን እንደዚህ ይናገራል ብየ አለቅሳለሁ መጥፎ ቃል እንዳልመልስለት አባት እና እናትህን አክብር ይላል ቃሉ ስለዚህ እግዚአብሔር ይግስጽህ እንዳልለውም ልጅ ነኝ ብየ አስባለሁ። አንዳንዴ አባትነት የሚሰረዝ ቢሆን ጥሩ ነበር እላለሁ ። ምን ባደርግ ይሻለኛል?

  • @msc501
    @msc501Ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ። ሮሜ 10፥9 መዳኛ የሆነን ስም

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521Ай бұрын

    ማቴዎስ 4:5፤ ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፦

Келесі