ይህንን ሳትሰሙ አትተኙ፡፡ Kesis Ashenafi Gmariam

Пікірлер: 46

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ጌታዬ እረኛዬ መሐሪዬ መድሐኒቴ ተስፋዬ ሁሌም አመሰግንሃለሁ እንደ ሐጢያቴ ሳይሆን በአንተ ቸርነት ልጅህ እንድሆን ለኔ ለሐጢያተኛዋ በቀራንዮ አደባባይ የኔን መከራ ተቀብለህ እኔን ሐጢያተኛዋን ከሞት ወደ ሕይወት እንድመጣ ልጅህ ላደረከኝ አመሰግንሃለሁ❤🙏 አሁንም ለመንገዴ መብራት ለልቤ ብርሃን ሆነህ እውነተኛ መንገድህን ትመራኝ ዘንድ እለምንሃለሁ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ከሚስፈራ ነገር ሁሉ ስለምትጠብቀኝ አባቴ እግዚአብሔር አመሠግናለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6uАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፋጭ መአዛ ሽቶዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ይኼን የአብይ ጾም አንተን የማይበት ጠረንህን የማሸትበት በእቅፍህ መሆኔን የማስተዉልበት ሙቀትህ እንዲሞቀኝ እርዳኝ ጌታዬ ሰላሜ እረፋቴ አንተ ነህ ልጓደድብህ ፍጹም ፍርሃትን አስወግድልኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን! የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጥላህ ስለከለልከኝ ክበር ንገስ! አንተን ይዤ አልፈራም አዳኜ፣ እረኛዬ፣ አምላኬ ተመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏🙏🙏

  • @ynshi421
    @ynshi421Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መግሥተ ሠማያት ያውርሥልን

  • @MeseretBekele-yz3ke
    @MeseretBekele-yz3keАй бұрын

    ቀሲስ የክርስቶስ ወንጌልን አስተምረኸኝ ስለተባረኩ አመሰግናለው፡፡ አመሰግናል፡፡

  • @smret5569
    @smret5569Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ አተ ጌታዬ አምላኬ ንጉሴ እረኛዬ በክፍህ ሙቀት ዉስጥ እያኖርከኝ ነዉና ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7eiАй бұрын

    ❤አሜን አሜን አሜን ❤ ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhenАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አርሰም አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @senaityohans888
    @senaityohans888Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤

  • @letshy
    @letshyАй бұрын

    እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ተመስገን 🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebereАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @user-jn4hu9dq2l
    @user-jn4hu9dq2lАй бұрын

    ተባረክልን መምህር፣ ከነቤተሰብህ በክንፋ ጥላ ይቀፍልን፣ በእውነት ጌታ ድንቅ ነው።!!!

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ulАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @fah5400
    @fah5400Ай бұрын

    ቃል ህይዎእት ያሰማልን ቀሲስ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166Ай бұрын

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher❤❤❤

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7kАй бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያአሰማልን አባታችን🙏

  • @user-rz6fb7mq9z
    @user-rz6fb7mq9zАй бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተባከ የቅዳሜ ሰንበት ትምህርት ተባረክ እንደምትባርከን

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051Ай бұрын

    አሜን ተባረኩልኝ ❤❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872Ай бұрын

    Ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773Ай бұрын

    Amen

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @frihiwotesey2289
    @frihiwotesey2289Ай бұрын

    Amen Amen Amen kali hiwet yasemalin

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3lАй бұрын

    Amen Amen Amen memhr betselot Asbugn hesaban yebetatenal

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas2121Ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ok-il2ek
    @ok-il2ekАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @user-su6ft3mh2f
    @user-su6ft3mh2fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተመስን አባቴ ጋሻዬ ከለላዬ መድሃኒቴ አንተን አምኜ አልፈራም❤❤❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521Ай бұрын

    አምላኬ እረኛየ ጠባቂየ ስለሆንክ አመሰግንሃለሁ አመልክሀለሁ እሰግድልሀለሁ

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን

  • @user-jn4hu9dq2l
    @user-jn4hu9dq2lАй бұрын

    እለት እለት በአስተምሮትህ በኩል ጌታ እያለመለመኝ ነውና፣ !!!

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6rАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-zn2gy5yb6i
    @user-zn2gy5yb6iАй бұрын

    Kale hiwot yasmalen kesis

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu509212 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-mr6bz5jy7h
    @user-mr6bz5jy7hАй бұрын

    ሠላም ቀሲስ እንዴት ነው ዘፈን እንዴት ላቁም ሞከርኩኝ ግን አቃተኝ

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያቀፍከኝ አባቴ አመስግንሃለሁ ጌታዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongel2847

    @seblewongel2847

    Ай бұрын

    በዚህ ርዕስ መፀለይ ለማቆም መለማመድ ወደ ረገምሽው ሀጢያት ላለመመለስ መወሰን። ጌታ ይርዳሽ።ይረዳሻልም ።እኔ ወሰንኩኝ ጌታ እረዳኝ እንሆ 20 አመታት ያለ ዘፈን።ክብር ሁሉ ለረዳኝ መድሀኒያለም በምልጃዋ ላልተለየችኝ ለድንግል ማሪያም ይሁን።

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521Ай бұрын

    ሉቃስ 13:34፤ ኢየሩሳሌም፥ ኢየሩሳሌም፥ ነቢያትን የምትገድል ወደ እርስዋ የተላኩትንም የምትወግር፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን በክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ፥ እናንተም አልወደዳችሁም።ሉቃስ 13:35፤ እነሆ፥ ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላችኋል። እላችኋለሁም፥ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እስክትሉ ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ አታዩኝም።”

  • @AfariMoranSleuthsExportingSalt
    @AfariMoranSleuthsExportingSaltАй бұрын

    ዕብድ ውሻ

  • @aselaalzaai3491
    @aselaalzaai3491Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @habeshatune9143
    @habeshatune9143Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6rАй бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі