እነዚህ መፅሀፎች ህይወታቹን ይቀይሩታል |Kirubel ahadu

4 books suggest you guys to read that had a great impact on my life till this day

Пікірлер: 98

  • @user-cm1ji7io6d
    @user-cm1ji7io6dАй бұрын

    እናመሰግናለን ኪራ እግዚአብሔር ይስጥልን ሌላም ይሰራልን rich dad poor dad ሀብታም አባት ደሀ አባት በሚል ትርጉም መፀሀፍ መደብር ላይ ይገኛል

  • @Hgfy187
    @Hgfy1872 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ኪራየ አንተን ማዳመጥ በራሱ እራሳችንን ለመለወጥ ያለን ጥረት ነው በየ አምናለው።ሁሌም እከታተልሀለሁ

  • @NesihaHabtamu
    @NesihaHabtamu2 ай бұрын

    My favorite person kira❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Abrishassefa-cn8ry
    @Abrishassefa-cn8ryАй бұрын

    አመሠግናለሁ ተባረከ ልዩ ነከ!

  • @masetewal6914
    @masetewal69142 ай бұрын

    እናመሰግናለን ኪራ መፅሐፉን ግን የመጨረሻውን አነበዋለው 🙏

  • @user-qf6hl8ls1d
    @user-qf6hl8ls1dАй бұрын

    ኪራ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ባጠቃላይ በኔ ህይወት ላይ የተንደረደረ ሀሳብ ነው የምታመነጨው ለኔ ትልቅ ሞዴሌ ነህ እራሴን እንዳገኝ ረድተኸኛል አመሰግናለው

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf2 ай бұрын

    ባማረኛ የተፃፈ or የተተረጎመ የለምዴ ግን በቃ እግሊዘኛ የማን ችለው በቃ በመዳም ጩሀት ኩሺና እንበድ ሸቃላ ሆነን እናርጅ አረ ፈጣሪየ ድረስልን

  • @millala7327

    @millala7327

    2 ай бұрын

    don,t worry how to learn english እሚለውን ኪራ ያስተምረናል ወይም ደሞ እንዴት እንግሊዘኛ መጽሃፍ እንደምናነብ የሚናገር ቪዲዮ ይሰራልናል ብዬ አስባለው 🤩

  • @AminahAminah-zq3nf

    @AminahAminah-zq3nf

    2 ай бұрын

    የት አለ ኦዲዮው

  • @AminahAminah-zq3nf

    @AminahAminah-zq3nf

    2 ай бұрын

    የውነት የምሬን ነው የተተረጎመ መፅሀፍ አመላክቱኝ

  • @millala7327

    @millala7327

    2 ай бұрын

    @@AminahAminah-zq3nf እኔ ምን እንደማድርግ ልንገርሽ የምሬን ነው በ አማርኛ ካላግኘሁት እንግሊዘኛውን አውርጄ ትራንስሌት አደርገዋለው እና ግን እንግሊዘኛውን እያነበብኩ ብዙም ካልተረዳሁት አማርኛውንም አነበዋለው google translate ላይ መተርጎም ትችያለሽ

  • @biruk9
    @biruk92 ай бұрын

    Thanks a lot for your recommendations

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t2 ай бұрын

    ስወድክ... በጣም እራሴን እዳይ ነዉ ያደረገኝ። አመሰግናለሁ ።

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999Ай бұрын

    Goz wow wanderfu really good advice 👏

  • @user-ff2mh1nf2u
    @user-ff2mh1nf2u2 ай бұрын

    ምክራችሁ ያስፈልገኛል ዉጆቸ በአማርኛ ፆፉልኝ እሽ አግብቸ ፈትቻለሁ አንድ ልጀ አለኝ ባሌን የፈታሁበት ብዙ ነገርች አሉ ግን የመጨረሻ የቆርጥሁት አታሳድግኝም ስለኝ እደግ ብየ ፈታሁ አሁን ልጅ 8አመት ሆኖታን ጓደኛ ይዠ ነብር 4አመት ሆነን ይሱም ገና ሳያገባኝ አታሳድግኝም አለኝ ደግሞ እኮ አንድ ብር ሰጥቶኝ ነዉ አያዉቅም እና ምከሩኝ 😢😢😢 ምን ይሻላል 😢😢 ስደተኛዎ ነኝ

  • @24_hours_only

    @24_hours_only

    2 ай бұрын

    አንቺ እራስሽ ላይ ብቻ አተኩሪ እራስሽን አሳዲጊ.......እኛ እህቶችሽ ከጎንሽ ነን❤

  • @FoziZeye-wp4in

    @FoziZeye-wp4in

    2 ай бұрын

    Allah yakal dua argibet

  • @meseretyenew

    @meseretyenew

    2 ай бұрын

    አንቺ የምታሳድጊው ልጅሽንና እራስሽን ነው ። አታሳድጊንም ያሉሽ በቻይንኛ ገንዘብ አትሰጭንም ማለታቸው ይመስለኛል ።

  • @Hadya720

    @Hadya720

    2 ай бұрын

    ተያቼው መጄመሪያእራሱንአሳድጎይምጣ ያስተዳድርሽ አምሳ ችጋራም ተያቼው እራስሽንሁኒ

  • @ggff7595

    @ggff7595

    2 ай бұрын

    እናትህ ነኝ እንዴ እኔ እማሳድግ ኣትያቸውም 😂ተያቸው ወደ እናታቸው ቤት ይመለሱ እዛ ይደጉ

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid60422 ай бұрын

    kiraye mariyamn manbeb sus honebngal amsgenalehu 🙏🏼

  • @birtukandereje-pm3qf
    @birtukandereje-pm3qf2 ай бұрын

    እኳን ደናመጣህ ኪረ❤❤

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya89682 ай бұрын

    Thanks Kiraye😍

  • @hagosnahumen3950
    @hagosnahumen3950Ай бұрын

    Thanks kriaye I listen again and again I'm leaving UK❤

  • @MelatMulugeta-yt3mi
    @MelatMulugeta-yt3mi2 ай бұрын

    ኪራ በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ ብዙ ጊዜ እከታተልሀለው ሞዴሌ ነህ አከብርሀለው። ዛሬ ካቀረብከው ውስጥ ምክንያት ላጣን ሰዎች ምን ትመክረናለህ እባክህን መልስልኝ አመሰግናለው ።

  • @Nebity
    @Nebity2 ай бұрын

    1000000 like bene bekul😘

  • @selamawittedla5636
    @selamawittedla5636Ай бұрын

    Thanks big bro❤

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet16252 ай бұрын

    Thanks a lot for sharing 😍😍😍

  • @mitikshagire3963
    @mitikshagire39632 ай бұрын

    ጀግና 💞

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube96482 ай бұрын

    enkane basalame maxake Keru❤❤❤

  • @user-ij7di7dg9w
    @user-ij7di7dg9w2 ай бұрын

    Thank you Brother

  • @user-cp1li3vp7u
    @user-cp1li3vp7u2 ай бұрын

    Thank you kira

  • @RobertoEphrem
    @RobertoEphrem2 ай бұрын

    Tnxs kira

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4mАй бұрын

    Enamesginalen❤❤❤❤❤

  • @user-cf5re7fq8m
    @user-cf5re7fq8mАй бұрын

    by the way hulu enegirhalehu biye eyasebiku comment manibeb betam tilik gibiat new bezaw lik gizena attention yiteyikal ena balechih betetabebe gizeh yegnan comment eyanebebik like madireg berasu le audience big respect newina personaly i have big respect fo u kira!!!

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    Ай бұрын

    Thank you

  • @brooktamerat22
    @brooktamerat222 ай бұрын

    ሰላም የ Kirubel Ahadu ተከታታዮች ኪሩቤል የጠቀሳቸውን መፅሐፎች በ አጭሩ ሰርቻቸዋለሁ እናም Brook Tamerat የሚለውን ቻናል በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ።

  • @meduzenbe96

    @meduzenbe96

    Ай бұрын

    እሺ ወንድሜ

  • @SadSad-qu2ze

    @SadSad-qu2ze

    Ай бұрын

    እሽ

  • @Steven.24
    @Steven.24Ай бұрын

    3.6k view 369 like why??? kira mirt sawe yalebakenu 21:36 dekeka kante bizu aterefiyalewe mindset tekeyeruale keep it up push this life learning platform 100k and more🔥

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    Ай бұрын

    We will thanks man

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g2 ай бұрын

    እዉነት ነዉ በሂወት ምክንያት ያስፈልጋል በአማረኛ አልተተረጎመም ? የተተረጎመ ሸር ብታረግልን እናመሰግናለን!!

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete2 ай бұрын

    waaw kiray enmsegenalin .rich dad por dad .westi new❤❤❤❤

  • @Nebity
    @Nebity2 ай бұрын

    Mare mare.... Kiruye yene terta metahlgn??? ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @hawletjemal-pz4ys
    @hawletjemal-pz4ys2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የኔ ጀግና

  • @HappyAirboat-wk5bs
    @HappyAirboat-wk5bs2 ай бұрын

    Bro ❤❤

  • @user-lp5zy1tt8f
    @user-lp5zy1tt8fАй бұрын

    Gin iko satakeny naw yemiwedih😢😢😢difilis nah gin l love you❤❤❤

  • @DinsefaSisay
    @DinsefaSisay2 ай бұрын

    Welcome ❤️

  • @godislove1474
    @godislove14742 ай бұрын

    Hello hi I love to share something with you today on January 2024 on 21st Sunday I lost my beautiful mum she was my best friend. mummy she was amazing adorable mother so lovely kind and good mum but I lost her so I had bad bad moment she is gone that is makes you miserable it's Darkness time and i had had deep depression anxiety laziness anger so on when I was in this situation one day you share about good people that means your brother-in-law your sister husband after that day I start following you till now I'm following you that's why always I said I love you my brother because I feel you are on my side so l love thank you so much for this love you your big sister I didn't go to work for 5 months I'm sure I'm starting on 29th of May hopefully it's gonna be alright I guess so still am not strong very hard very sore what can you do anyway I just trying to share with you and to thank you thank you so much your sister❤❤❤Tuti

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    2 ай бұрын

    Stay strong sis

  • @MeseleDerbew-vu3qx
    @MeseleDerbew-vu3qx2 ай бұрын

    constructive!!!!

  • @martimarti688
    @martimarti6882 ай бұрын

    እኔ ቦርዳ ልማንበብ ወሰንኩ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤

  • @ggff7595
    @ggff75952 ай бұрын

    ስማኝ እማ ወንድሜ ❤ጥያቄ ኣለኝ? ኣሁን በጣም የወረደ አመለካከት ያላቸው የናት ልጅ ቤኖሩህ ምን ታደርጋለህ እነሱ ኣለማምሰል ከነሱ መራቅ እንዴት ይቻላል እነሱ ለመቀየር ብለህ ኣይ እንዴህ እኮ ጡሩ ኣይደለም በዚህ መልኩ ኣታስበው ብትላቸው ራሱ ጭራሽ በበቁጣ ይከራከሩሃል አንተ ላይ ስላልደረሰ ነው ይሉሃል 😢እና ከፈቀድክ ቪድዮ ስራልን በናትህ

  • @nathandkassa5394
    @nathandkassa53942 ай бұрын

    ❤❤❤በጣም ቆንጆ ነህ ፍቅረኛ ከሌለህ እንተዋወቅ please 🙏 ❤

  • @whhagggsgegehiwifkrr5741

    @whhagggsgegehiwifkrr5741

    2 ай бұрын

    🙄😁

  • @mebrihat5349

    @mebrihat5349

    2 ай бұрын

    እርፍ በውስጥ ይሁንልሽ 😂

  • @SadSad-qu2ze

    @SadSad-qu2ze

    Ай бұрын

    ማግባት አሁላይ እደሚፈልግ ተናግሮል ግን ምንም ቆጃ ቢሆን ምንም እዉቀት ቢኖረዉ ራሱ ይምጣ እጅ እኔ አልጠይቀዉም አስተምሮኛል እሱዉ

  • @HubSofia
    @HubSofia2 ай бұрын

    Hello, all your suggestions are very useful. After watching the video, I will finish my comment

  • @birtukangirma3844
    @birtukangirma38442 ай бұрын

    Galatoomii kira🥰🥰🥰

  • @ZuzuYeumi
    @ZuzuYeumi2 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን እኔም ቁርአን ጋብዥሃለሁ አንብበው

  • @Magi_Hebeshawit
    @Magi_Hebeshawit2 ай бұрын

    🥰🥰🥰

  • @maryamajman3417
    @maryamajman34172 ай бұрын

    🥰❤

  • @lmen-hm8tr
    @lmen-hm8tr2 ай бұрын

    len mmhra nah en amsgenlew👏👏👏🍒🍒

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i2 ай бұрын

    እስኪ 4 ተኛውን ትርጎምልን እባክህ ወንድሜ

  • @HiwteNeshi
    @HiwteNeshi2 ай бұрын

    Ena kalate yelagnem yeten mekeri mesemate kegemareku bohale be bezu negare amelkeketa tekayerale 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ue7on1xt6p
    @user-ue7on1xt6p2 ай бұрын

    Gobez 🏆

  • @user-ww4pq8jk1w
    @user-ww4pq8jk1w2 ай бұрын

    እናመስግናለን ኪራ ❤ መጽሐፉን በአማረኛ የምትፈልጉ። 👉 Rich father poor father ( ሐብታም አባት ድሐ አባት) በትረካ አለላችሁ በተለይ የመዳም ቅመሞች አዳምጡ ድራማ ላይ ብቻ ጊዜያችሁን አታጥፉ😅😅

  • @seada9327

    @seada9327

    2 ай бұрын

    ትክክል ሰበር ዜና ፕራንክ ምናምን ላይ ማን ይቀመጥላቸዉ

  • @user-cf5re7fq8m
    @user-cf5re7fq8mАй бұрын

    yemiogermih sile enviroment sitawera min asitawsiku meseleh comedian eshetu and gize manyazewal podcast lay sile siketina enviroment siteyek hultu Yemayileyayeyu negeroch nachew siketih malet enviromentih new bilo neber ena esun new yasitawsikegn beterefe betam tiru new Yemechereshawin metihef manibeb efeligalehu!

  • @ommelek2683
    @ommelek26832 ай бұрын

    Kira gn wede Amharaic translate alew book malet Ethiopia ውስጥ English yemineb wusun new.... Onlines ygegnaleu endi

  • @enuye
    @enuye2 ай бұрын

    Kira mirt

  • @FoziZeye-wp4in
    @FoziZeye-wp4in2 ай бұрын

    Be amaregna be pdf melku kale ngeren lelam metsihaf bihon entebkalen pleas

  • @user-wi9ey3hm7x
    @user-wi9ey3hm7x2 ай бұрын

    አለ በአማርኛ የተተርጎመ ኑርልን ቴዲ ኦዲዮ ቡክ

  • @user-vn3fb5gd2n

    @user-vn3fb5gd2n

    2 ай бұрын

    Please የመጽሐፉን ስም እና በ pdf ካለ ንገሪኝ 🙏

  • @tube-mv4tf

    @tube-mv4tf

    2 ай бұрын

    ሊንክካለ ፓስትአርጊልን በዚሁ

  • @user-wi9ey3hm7x

    @user-wi9ey3hm7x

    2 ай бұрын

    እሺ እህቶቼ ወንድሞቼ

  • @user-wi9ey3hm7x

    @user-wi9ey3hm7x

    Ай бұрын

    ቴዴል ቱብ ብላቹ ግቡ ግን፡ሼር አድርጌው ነበር የትጠፋ

  • @ribkaworku
    @ribkaworku2 ай бұрын

    ተጨማሪ መፃህፍት ብትጥምቁመኝ ደስ ይለኛል ተጨማሪ ብ ቪድዬ ስራ

  • @madotethiopia566

    @madotethiopia566

    2 ай бұрын

    ሊንክ ወይም ስሙን ብትዘረዝርልን

  • @Mr_jossy
    @Mr_jossy2 ай бұрын

    ye youtube course endejemerk semchalew ena ewnet be youtube birr yseral mastemamegna sten wey analytic asayen

  • @user-pd6ss5jf3i
    @user-pd6ss5jf3i2 ай бұрын

    berta abate

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts1802 ай бұрын

    ወንድማችን እናመሰግንሀለን። አራተኞው መጽሐፍ በአማርኛ ተተርጉማል ወይ ከሆነ ብትልጽልን መልካምነዉ በርተልን እናከብርሀለን ጥሩስራ እየሰራህ ነው።

  • @salansalsm6097
    @salansalsm6097Ай бұрын

    Ya ene kezare jemerku.invaromenten matsidat kiberilgn wendime bizu dikmetochen endimeleket adirgognal vidiok oooo faxari tsegawn yabizalk

  • @SadSad-qu2ze
    @SadSad-qu2zeАй бұрын

    መፃሀፉን የት ነዉ የምናገኘዉ

  • @abdulwekilmasho7602
    @abdulwekilmasho7602Ай бұрын

    ካልቀየረንስ?

  • @user-xu7wh2pb6t
    @user-xu7wh2pb6t2 ай бұрын

    kira my roal model

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid14452 ай бұрын

    መጽሀፉን አንተ በደንብ ስለገባህ አንተ አብራራው

  • @hulegabtube2967
    @hulegabtube2967Ай бұрын

    How can i get the pdf of dopamine book

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    Ай бұрын

    Text me on instagram I will send u

  • @KIDESTTILAHUN-it4by
    @KIDESTTILAHUN-it4by2 ай бұрын

    ኪራ ምነግር ነገር ነበር እዴት ነው ማግኘት የምችለ ውአተን

  • @kewuserali4436

    @kewuserali4436

    2 ай бұрын

    እረ እኔራሱ እገዛዉ ያስፈልገኝ ነበር ግን🤷‍♀️

Келесі