እዚህ ድረስ ተጨካክነናል!ፈተናውን አሸንፎ ተፈወሰ ክፍል 86።

Пікірлер: 112

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Жыл бұрын

    .አባታችን.በድሜ.በፀጋ.ኑሩልን::በትክክል.አባታችን.እደታሠርን.እያወቅን.ለዘመናት.መፍትሄዉ.ጠፍቶብን.በምረት.በቸርነቱ.ከዚህ.ደርሠናል.የድንግል ማርያም.ልጅ.የተመሠገነ.ይሁን::እነዚህን.አባቶች.እደዚህ.የሚቃወም.ሠዉ.ልቦና.ሠቶት.የድሉ.ተካፋይ.ይሁን.ስደተኞች.በፀሎት.ትጉ.ጠላታችንን.ማሸነፍ.አለብን::

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 Жыл бұрын

    አባታችን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    Жыл бұрын

    Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-gu8hb3rb8b

    @user-gu8hb3rb8b

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Жыл бұрын

    በዚች ምድር እደአበሻ ክፍ የለም ጌታወይ አንተ እርዳን

  • @user-ee1li2cn1r

    @user-ee1li2cn1r

    Жыл бұрын

    በኡነት በጣም

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 Жыл бұрын

    እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን ፀገውን ያብዛልን እንደዚህ መዳን እንዴት ደስ ይላል ነብሳችን ተይዛ ለስጋችን ደከምን በየአኪንቤቱ እንመላለሳለን ግራ ገብቶን ለክምና አንደክምም በአይማኖታችን ዳኑ ስንባል ግን ስድብ ይከፈታል አንስማማም ባል ሲፀልይ ሚስትይከፋታል ሚስት ስትፀልይ ባል ይደፋል አስቸጋሪ ፍጡር ሆንን ለናንተም አስቸገርን እንኳን ለፈጣሪ

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    Жыл бұрын

    Egzbher Amleaki ASAEBS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Жыл бұрын

    አባታችን ሰላም አመሻችው አባየ አመተ ስላሴ ብለው በፆለት ያስብኝ ሁሉ ነገር ውስብስብ ውኖብኛል

  • @Eyob797
    @Eyob797 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። የክፉ ሰው መተት ሲከሽፍ ደስ ይላል።

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    Жыл бұрын

    Egzbhaer Amesakin Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @mulu5487
    @mulu548710 ай бұрын

    ወንድማችን አባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ የተዋህዶ አንቁ የማቱሳላን አድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን😢

  • @mulu04j
    @mulu04j Жыл бұрын

    አቤቱ አድነነ ደግ ሠው ጠፍቷልና አቤቱ መጨረሻችንን አሣምርልንአባቶችን ያቆይልን በረከታቸው ይድርብን

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Жыл бұрын

    የኛ የሰዎች ክፋት ይገርማል ምናለ ለመለወጥ እንዲህ ብንተባበር😢 እግዚአብሔር አምላክ ይማረን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋ በረከተዎት ይብዛልን

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Жыл бұрын

    አቤቱ. ጌታዬ. ወይ. ማርን. ይቅር. በለን.

  • @user-tl1hg5du8s
    @user-tl1hg5du8s Жыл бұрын

    የሚሲኪኖች አባት እግዚኣብሔር ይመስገን 😢

  • @aynalemtesfaye3312
    @aynalemtesfaye33122 күн бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Жыл бұрын

    አሜን:የኛእቁአባት:በስደትላለነውም:በፀሎትአስቡን

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    Жыл бұрын

    Egzbhaer Amleaki ASAEBS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @shewayeabchu134
    @shewayeabchu134 Жыл бұрын

    ቀሲሰ እንኳን ደህና መጡልን ዋጋሁን የሰማይ አምላከ ይከፈሎት ትውልድ እያዳኑሰለሆነ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስን አሜን አሜን አሜን

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 Жыл бұрын

    የኔ አባት ቀሲስ ሄኖክተፈራ ለሰው እንደሚያዝኑ ፊትዎት ላይ ይታያል አባዬ የኔ ሩሩህ አባት እድሜ ይስጥልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ክፋታችን ያልከፈልከን ችግራችን ተረድተህ ያንተን ቅዱስ መንፈስ እያሳደርክ ለፈወስከን ሰዉ ያላሰጠሃን አምላክ ተመስገን ሌላ ምን ይከፍልሃል አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @newsalma7232
    @newsalma7232 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gu8hb3rb8b
    @user-gu8hb3rb8b4 ай бұрын

    ኣባታችን በርከዎት ይድሪብኝ ላሃጣተኛዋ 😢😢

  • @senaittadesse2536
    @senaittadesse2536 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @user-yy5xg9im8u
    @user-yy5xg9im8u Жыл бұрын

    ይፍቱኝ አባ እረጅም እድሜ ያድልልን ወንድማችን እንኳን ለዚ አበቃህ ያንተ የደረሰ አምላክ እስራኤል የኛም ይድረስልን አባ በፀሎቶ ያስቡኝ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Жыл бұрын

    የኔአባት እኳንም እግዚአብሔር ደረሰለወት 😍😍

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን አምላካችን እድሜ ይስጥልን ጉባኤውን ያስፋልን መድሀኒዓለም

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የፈለገ ቡሮጥ ቡለፍ ምንም አያመጡም አብ የተከለው ማንም አይነቅልውም እንዋዳታለን አባታችን ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    ላንተ የደረሰ እግዚአቢሄር ለኛንም ይድረስልን ላአባታችንን ይጠብቅልን በረከትዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-dh3eq1dk5q
    @user-dh3eq1dk5q11 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Жыл бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ጉባያችንንም ይባርክልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    Жыл бұрын

    Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @biskutgr
    @biskutgr Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Жыл бұрын

    ምስጋና ለአጋዝተ አለም ስላሴ አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    Жыл бұрын

    Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን!!!

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲሰ ነፍስ ትዳን

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 Жыл бұрын

    አባታችን በእድሜ በጤና እስከነቤተስበዎ ኑሩልን አሜን

  • @tgdamte9322
    @tgdamte9322 Жыл бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @gdysguhdteyc9654
    @gdysguhdteyc9654 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-oi6ow8rk7i
    @user-oi6ow8rk7i Жыл бұрын

    Abatach edmena tena yistowt ❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    #abetu yedawit lij hoy maren yikerm belen 😢😢😢🤲💚💛❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    እባቴ በረከቶዎ ይደርብን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🤲🤲🤲

  • @MeliTamerat
    @MeliTamerat3 ай бұрын

    ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI3 ай бұрын

    Ameni EgiziAbiheri Yifitani❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏❤🙏

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    Жыл бұрын

    Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-xn3hv6jj8s
    @user-xn3hv6jj8s Жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын

    Yiftugn yibarikugn Abatachin 🥰🥰🥰❤🙏🙏🙏

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 Жыл бұрын

    Abatachn Tsegawotn Yabzaln, Metetegnawun ynkelln

  • @eftah21
    @eftah21 Жыл бұрын

    እግዚኦ😢😢😢😢 አባት😢😢ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢 ኤፍታህ በለን😢😢😢😢😢

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    እሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Жыл бұрын

    አንተን: የጎበኘ: አምላክ: እኛንም: ይጎብኘን:: ለአባታችን: ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ከእነመላ: ቤተሰብዎ: ይስጥልን::

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Жыл бұрын

    Abatachen fatari ytebqln : ay yesew kifat yene geta syasazn iwenet 😭

  • @jambarj273
    @jambarj273 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Жыл бұрын

    አባቴእኔንም ይፍቱኝ እናቴም ዘመናዋን በአልጋ ታሰረናን በፀሎት አሰብኝ ይፍቱን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh87096 ай бұрын

    አባታችንእኔበጣምእየተስቃየሁነውበ ፁሎትአስቡኝ

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Жыл бұрын

    አባ በረከቶ ይደረብኝ ይፍቱኝ በፀሎት አስቡኝ😢❤

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI3 ай бұрын

    Egizeabiheri hulachininimi yimareni❤❤❤

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Жыл бұрын

    Yeslasen ftrn yemiyatefau lul egzihebher kemdreget yatfachew 🙏🙏🙏

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 Жыл бұрын

    አባታሀሀን አድምና ታአና የስተለን 🙏

  • @werkalemasefa6299
    @werkalemasefa6299 Жыл бұрын

    አምላክ ይጠብቅህ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤🙏🙏🙏

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube4 ай бұрын

    እርኩስ መንፈስ እያገራገረኝ እራሴ በመሳት ለይ ነኝ ሰዉነቴ ተቆርጦ ነዉ ማየዉ ግን አልተቆረጠም ባካችሁ የንታ ገስጡልኝ ስራ መስራት አልቻልሁም ምግብ አላስበላኝ አለ 😢😢

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh87096 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    Жыл бұрын

    አባታችን፣ አሜን አሜን አሜን፣ ቃለህወትያሰማልን፣💚💛❤🙏🙏

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Жыл бұрын

    Elelelelelelelelelelelelelelelel👏👏👏👏

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሁላችንንም ይፈውሰን ለመንግስተ ሰማያት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን።

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Жыл бұрын

    ያሳያል የሰው ልጅ ክፋቱ በጣም ከባድ ነው።

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 Жыл бұрын

    እልዑ ልግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @asegedechnegssh4209

    @asegedechnegssh4209

    Жыл бұрын

    Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-dh3eq1dk5q
    @user-dh3eq1dk5q11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-tx1oq5cl6y
    @user-tx1oq5cl6y Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Жыл бұрын

    አባ የኔን:የሀጢያተኛዋን:እድሜ:ጨምሮይስጥልኝ:ስደተነኝ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንነኝ:አደራ:አደራ:አባየየየ:ቤተሰቤ:መላአጧል:ወድሞቼ:በየበረሀው:ተበታትነዋል

  • @zerget5938
    @zerget5938 Жыл бұрын

    Interview?

  • @eftah21
    @eftah21 Жыл бұрын

    አይ ሰዉ😢😢😢😢😢😢

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 Жыл бұрын

    EGZABEHARE YEMASEGAN sela hulume negar

  • @selammame2278
    @selammame22785 ай бұрын

    Yet newe yalut avatachin

  • @wederabera3562
    @wederabera3562 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @user-bm5vw3sr9q
    @user-bm5vw3sr9q11 ай бұрын

    Semhnote endmenote selkoten yelkote

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Жыл бұрын

    ክፉዎች:የትይሆን:መግቢያችሁ:ሞትአይቀር:እሳትይጠብቃችሗል:ፈጣሪልቦና:ይስጣችሁ

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Жыл бұрын

    Lemiyasaddachu sewoch atamaruru aba seytan wstachewu hono new miasadid miwerir telatachin esu seytan bcha new lemiyasaddachu ftu bcha ersonum leba girma tesaddu neber gin aba girma fetachu be egziabhier menfes adel

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 Жыл бұрын

    እባካችሁ የቀሲስ ሔኖክ ቤተሰቦች የት እንደሚያገለግሉና መቸ መቸ የፈውስና የትምህርት አገልግሎት እንደሚሰጡ የምታውቁ በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ እህቴ በቤተሰብ መተት እየተሰቃየች ነው እባካችሁ አሳውቁኝ እኔ ስደት ነኝ😢😢

  • @senitigrwyt6796

    @senitigrwyt6796

    Жыл бұрын

    አያትከመቄዶንያ አለፍ ብሎ 49 ኮንዶሚኒየም የጀልዱ ደብረ ጸሓይ ቅድስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት ካዳነምህረት ቤተክርስቲይን ናቸዉ ህእቴ

  • @Rakeb154

    @Rakeb154

    Жыл бұрын

    በቴሌ ግራም አለ እህታለም

  • @mekoyaalemu6002

    @mekoyaalemu6002

    Жыл бұрын

    Awo Ehud ehud

  • @sinafiktekola-ij9yu

    @sinafiktekola-ij9yu

    11 ай бұрын

    አባቴ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት መቼ ይሆን እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ የሚፈውሰው

  • @addisetsega2889
    @addisetsega2889 Жыл бұрын

    ከኖረና ከሞተ የአሁን መን ኑሮ

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Жыл бұрын

    ኣቤት የሰው ልጅ ክፋት በስመ ስላሴ

  • @RahelTaye-qw9th
    @RahelTaye-qw9th5 ай бұрын

    Eimebat asibug

  • @sorasayena9688
    @sorasayena9688 Жыл бұрын

    Tseggalayitsagga.yisxot Abba

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Жыл бұрын

    ❤❤❤🤲🤲😢😢😢💔💔💔

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 Жыл бұрын

    ሼር እናዳርስ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Жыл бұрын

    አዲራሻቸው የት ነው አሳውቁን

  • @user-kq9hk2dl4u
    @user-kq9hk2dl4u8 ай бұрын

    ቦታው የትነው

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Жыл бұрын

    ባለቤቷ ግን ንሰሃ ገብታ ይሆን ?

  • @imawayfikree-rj9ex
    @imawayfikree-rj9ex Жыл бұрын

    ሰልክ ቁጥር አለ?

  • @imawayfikree-rj9ex
    @imawayfikree-rj9ex Жыл бұрын

    አባቴ የት ናቸው?

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    ለኔም ጥያቄነው ይህንን የተቀደሰ ስራ መደገፍ አቃተን ለምን?

  • @user-tx1oq5cl6y

    @user-tx1oq5cl6y

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @world12384

    @world12384

    Жыл бұрын

    እንደግፋለን😊

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Жыл бұрын

    ሁሉም የተያዝን ስለወን መፈሳዊ ነገር አንሳተፍም የምንህደው ወደጭፈራ ነው። መፈሳዊ ዘማሪ እያቸው ላይክ የለ ስብስክራይብ የለ አዲት ጨፍሪ አምስ ደቂ ቃ ለጨፈረች ከአንድ ሽህ በላይ ላይክ ከመቶ ሽህ በላይ ተከታይ አላት መፈሳዊ ሁለት ስሀት ቁመው አስተምረው ምንም የለም እግዚያብሄር ልቧናችን ይክፈተው ሁላችን የተያዝን ነን አመተ ስላሴ ብላችው በፆለታችው እሰብኝ

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu489011 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Жыл бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን.

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі