Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ መንፈሳዊ አገልግሎት የሚተላለፍበት የዩቲዩብ ቻናል ነው።Subscribe Like Share በማድረግ አገልግሎቱን ለርስዎም ለሌችም ይሆን ዘንድ አዳርሱ!
የቴሌግራም ቻናል
t.me/kesishenoktefera
በመትጋት በመበርታት በመንቃት ኑሩ
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋራ ይሁን።
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
t.me/kesishenokLive
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦
kesishenoktefera

Пікірлер

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane657818 сағат бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema593919 сағат бұрын

    Awo betam yitekmal,yastemiral video kesis ,edmena Tena yistot.

  • @kisanetweldegebreal2215
    @kisanetweldegebreal221520 сағат бұрын

    እግዚኣብሔር ኣምላካችን ይክበር ይመስገን ላንቺ ነጻ ያወጡሽ ቅድስት ስላሴ ነጻ ያዉጡን ለኣባታችንም እድሜ ይሳጣቾው.

  • @SamsungA-hk4it
    @SamsungA-hk4it22 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZahraZahra-ze7ro
    @ZahraZahra-ze7ro23 сағат бұрын

    መ ምህር በጸሎት አስቡኝ እኔስ ጠፋሁ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iwКүн бұрын

    Galata Rabbii AMEN[3]

  • @user-oe5gx6pt3l
    @user-oe5gx6pt3lКүн бұрын

    ተመስገን ተመስገን

  • @YaredAssefa-hz7yk
    @YaredAssefa-hz7ykКүн бұрын

    እኔ መሔድ እፈልጋለው የት ላግኛቸው

  • @filmonalemshet1843
    @filmonalemshet1843Күн бұрын

    ንምስግናለህ መምህር🙏🙏🙏

  • @BezaGetnet
    @BezaGetnetКүн бұрын

    Amen

  • @RahelGerma
    @RahelGermaКүн бұрын

    Sele kalu ye egezeyabeher ye amelakachen sem yetemesegene yehune....memerachen ye edeme zemenewone yarezemelewote....be ewenetu ye semawet neger leben areseresolegiale ye tegebare sew yebelen Amen

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211Күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን 💞. አባታችን እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችሁ ❤️

  • @KidestAserat
    @KidestAseratКүн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ነው የኛ እንቁ መምህር ያመነ የተጠመቀ ይድናል ❤❤❤❤

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2osКүн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtrКүн бұрын

    ❤❤ AMEEN AMEEN AMEEN 🙏

  • @DillbanchiAbebe
    @DillbanchiAbebeКүн бұрын

    Kali heiwet yasemalin abatachin

  • @user-nv6jc3lx5b
    @user-nv6jc3lx5bКүн бұрын

    ሰላም እኳን ፣እደናመጡ በፀሎት አስቡኝ እህቴ ታማብኛልች ሁስፒታል ሄዳነበር ግን የልብ ኬዝነው ብለዋታል ፣እና የልብ ጥበት ነው ብለዋል ግን የቤተሰብ ዛር አለብን እኔ እሱ ነው የሚመስለኝ ቀዶ ጥገና ታድርግ ብለዋል ግን እኔ አልፈለኩም እባካቹ ፣የዚ ቦታ የት እደሆነ ንገርኝ በእመብርሀን እኔ በሰው አገር ነው ያለሁት ጨንቆኛል ቦታው ንገሩኝ እባካቹ😢😢😢

  • @user-rn4ho3ht1r
    @user-rn4ho3ht1rКүн бұрын

    ❤❤❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ወለተ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ እህቴ ላንቺ የደረሱ ስላሴዎች ለኔም ለፂያተኛዋ ይድረሱልኝ አሜን❤❤❤❤

  • @user-lq2qb6gh8g
    @user-lq2qb6gh8gКүн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 yeneabat rejim edeme ketena gar yestot yeh yemenorachin sink new abate

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት🙏❤🙏

  • @MershaYmer
    @MershaYmerКүн бұрын

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልወት ላንች የደረሱ ስላሴወች ለሁላችንም ይድረሱልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ

  • @addistechere5449
    @addistechere5449Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @addistechere5449
    @addistechere5449Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136Күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች ዕድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @BazezewKasahunworku
    @BazezewKasahunworkuКүн бұрын

    ሐብተ ማሪያም

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9mКүн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9pКүн бұрын

    ❤❤❤😍😇🙏🏾🙏🏾🥹💕✝️✝️✝️

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385Күн бұрын

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @EyobGetahun-j4v
    @EyobGetahun-j4vКүн бұрын

    ጀግና ዉዴ እህቴ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Күн бұрын

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121Күн бұрын

    በረከቶዎ ይደርብኝ 🤲🤲🤲

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171Күн бұрын

    ላንቺ እህቴ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረስልን ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን❤❤❤

  • @HowToKrochet
    @HowToKrochetКүн бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልኝ አንድ ነገር ላሰቸግሮት. እባኮዎትን ሰልክዎትን ማግኝት እችላለሁ ሰለጨነቀኝ ነው

  • @miki12532
    @miki12532Күн бұрын

    የትነው ?

  • @mekonnendejene9428
    @mekonnendejene9428Күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝ ልጅ።

  • @workbres8245
    @workbres8245Күн бұрын

    በፀሎት አሰቡኝ ሁለተ መድን 😭💔😭😭

  • @workbres8245
    @workbres8245Күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን

  • @myshow123ful
    @myshow123fulКүн бұрын

    እንኩዋን ደስ ያለሽ፥፥ ጀግና ነሽ፥፥ የቤተሰብሽ አባል ባደረገኝ፥ ብትጸልይልኝ፥

  • @Yirgatilahunkassahun
    @YirgatilahunkassahunКүн бұрын

    ቃልውትን ያሰማልን

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm2 күн бұрын

    የት አገርነው በማርያም መረጃ ካላችሁ በማርያም ንገሩኝ በማርያም ማገኘትእፈልጋለሁ

  • @haftomgera5495
    @haftomgera5495Күн бұрын

    Addis Abba gotera 44tu tesbel selase

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zmКүн бұрын

    @@haftomgera5495 ሁልጌዜ አሉ እመቤቴን በጣም አመሠግናለሁ እሽ ስለመለሽልኝ (ስለመልስክልኝ )በጣም ተጀገሬ ያለሁሴትነኝ የነሱን ትምህርት መማርከጀመርኩ ጀምሮ ውጤት አግኝቻለሁ እና ሁልጊዜ አሉ የቤተክርስቲያኑ ስምስ ካልሆ ስ ቁ ልላክ ደውለሽአስረጅኝ በማርያም ስለማላቀው ብዙም ሰፈሩን

  • @hit2579
    @hit25792 күн бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm2 күн бұрын

    እመቤት ትጠብቅልን መምህራችን እኔእራሡ ብዙ እውቀተ ነው ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @Misneb
    @Misneb2 күн бұрын

    ቀሲስ ሄኖክን ለዚህ የከበረ አገልግሎት የመረጠ እግዚአብሔር ይመስገን! የዚህች የ19 አመት ልጅ መንፈሳዊ ተጋድሎ በጣም ይደንቃል። ወጣቶች እየገጠሙዋቸው ያሉ ችግሮችን ይበልጥ ተረድተው እንዴት ራሳቸውን ከችግሮቻቸው ነፃ ማውጣት እንደሚችሉ የሚያስተምር ነው። ለዚች ልጅ የደረሰ ይድረስልን +++

  • @yohanskiros-ny2st
    @yohanskiros-ny2st2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @Mm-ss3vt
    @Mm-ss3vt2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelgebremariam828
    @amanuelgebremariam8282 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ ላቺ የደረሱ ስላሴዎች ለኛንም ይድረሱልን ለአባታችንም ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ 1

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr2 күн бұрын

    እውነት አባታችን ስለ ምክሮች እና መሠግናሌን እኔ እራ በልድንም ሠዎች እየሁ በጠም ደስተኛ ነኝ እኔም ተስፋ አሌኝ

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr2 күн бұрын

    አቤቱ ይቅር ባላን በጣም ከበድ ነዉ አባታችን እግዚሀቤሔር ረጅም ህድሜ ኑሩልን የእኔ ህሄት ተበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @enatasrate576
    @enatasrate5762 күн бұрын

    ይገርማል በጣም!!! እኛንም ስላሴዎች ያበርቱን!!!

  • @Rahema-t1q
    @Rahema-t1q2 күн бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን