እግዚአብሔር ያበዛናል ፣ያሰፋናልም ፓስተር ጌቱ አያሌው ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት

Пікірлер: 13

  • @masimasi1715
    @masimasi17153 ай бұрын

    አሜንንን

  • @gsfnm.12-
    @gsfnm.12-3 ай бұрын

    tebarkulinyii pasteriye bante migelegelii hizbii mini yetadele new❤❤❤

  • @tseganeshayele7485
    @tseganeshayele74853 ай бұрын

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ! በተለይ ስለ Inclusiveness, ደሃውን ስለማቀፍ፣ ሁለን ስለመቀፍና የሁሉ ስለመሆንና፤ የክርስቲያን ህብረት በጎሳ፣ በዘር፣ በብሄር መሰባሰብ ትተን በአዕምሮ ስፋት እንድንገለጥ ስላስተማርከን፣ ስለሰበክህ ተባርኬአለሁ፡፡ ይህ ትምህር ይብዛልን፤ ጸሎታችን ተመልሶል ጌታ ይመስገን፤፤ ቡሩክ ሁንልን፤ ፓስተራችን!!

  • @zinashtefera527
    @zinashtefera5272 ай бұрын

    ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ዘመኖትን፤ ቤተሰቦትን፤ ልጆቾን፤ ሁሉ ይባርክልን እርሶ የምድራችን በረክት ኖት አንዲት ማስካከያ የተናገሩት ጥቅሱ የማቴዎስ ወንጌል 14፤21-24 ሳይሆን የዮሐንስ ወንጌል 14፤21-24 ነው

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct7 ай бұрын

    Ameen ameen ameen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn6 ай бұрын

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johnesku8772
    @johnesku87722 ай бұрын

  • @ayanuaymalo1073
    @ayanuaymalo10733 ай бұрын

    ፓ/ር ጌቱ እግ/ር ፀጋ ያብዛሎት:በዩቱብ እየተከታተልሁ እገኛለሁ።ከወላይታ ዞን

  • @sahaynesh7692
    @sahaynesh76927 ай бұрын

    Amen ❤🎉 igzaber abzito yibarik 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wy8dx9uj1u
    @user-wy8dx9uj1u9 ай бұрын

    ❤wow

  • @user-tp4eo7by6d
    @user-tp4eo7by6d9 ай бұрын

    Yemiwod abate. 😢😢😢😢

  • @johnesku8772
    @johnesku87729 ай бұрын

    Praise the Lord, Worthy to watch!!

Келесі