እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ በረከቶች

Ойын-сауық

#እግዚአብሔርን_የሚፈልግ_ልብ_በረከቶች
#ክፍል_ሁለት #Pastor_Getu_Ayalw #YHBC_Tube
Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
Thank you For Visiting Our KZread Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
#የፌስቡክ_ገፃችንን_ይወዳጁ_ይከተሉ
➲ / hawassa-yehi. .
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
➲t.me/YHBCHawassa
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
➲kzread.info/dron/uNsT8Sg.html...

Пікірлер: 124

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀሀ

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህን ትምህርት ስደምጥ መለው ሰውነቴን ናዘረኝ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጌታ ይባርኳት አባት

  • @ermiaserifo9948

    @ermiaserifo9948

    Жыл бұрын

    me to .

  • @bekelkaytechane4293

    @bekelkaytechane4293

    Жыл бұрын

    ጌታ ዘመነዎ ን ይባርከው

  • @ramycell1090
    @ramycell10905 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🙏🙏እግዚአብሔር ዘመኖቱን ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lt2pi1bz7b
    @user-lt2pi1bz7b7 ай бұрын

    እንደዚህ ትምህርት ውስጤን የቀየረ ነገር የለም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አባቴ

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @NatanErmias-yo6ye
    @NatanErmias-yo6ye21 күн бұрын

    ምገርም እስፕሪት ነው ክብር ክብር ክብር አብዝቶ ይስጥልን

  • @meskremok3413
    @meskremok3413Күн бұрын

    Ameeeeeeen 📖🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @habtamyouas
    @habtamyouasАй бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር

  • @solisame9465
    @solisame9465 Жыл бұрын

    Halaluya Halaluya Halaluya

  • @KirubelSolomon-wr1ge
    @KirubelSolomon-wr1geАй бұрын

    Amen hallelujah hallelujah praise lod

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር መፈለግ ይብዛልን ፐስተር ዘመንክ ይባረክ

  • @user-mz9np6sj7v
    @user-mz9np6sj7v Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abrhamuloro8638
    @abrhamuloro863811 ай бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው። ፓስተር እግዚአብሔር ዕድሜህንና ዘመንህን ይባርክ። በዚህ ዘመን የሚያስፈልገው እንዲህ ዓይነት ትምህርት ነው።

  • @ezrayakob5970
    @ezrayakob5970 Жыл бұрын

    Yene Abat wedhalew Dnk Tmrt Amenn

  • @hellomarhaba5004
    @hellomarhaba5004 Жыл бұрын

    አመንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይበርኮት አበታችን ፀጋ በእጥፍ ይጨመርለችው ተበረኩ በብዙ ፀጋ

  • @MyPhone-ii2di
    @MyPhone-ii2di13 күн бұрын

    Ameeen

  • @sebleworku5302
    @sebleworku53023 ай бұрын

    Amen Haleluya Geta Yibarek Edesu Yale Yelem Mechem Yelem Yenebse Ereftua Selamua Medebekiyaye Misteregnaye New Getaye Ewedhalew Yene Abat

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi9 ай бұрын

    Amen Amen Amen 😭😭Amen Amen 🤲📖📖🤲🙏Amen 🙏 tebareku.geta.Amilak.Hiwoni.Yibarek.tebarekulin🍇🍇👈🙌🙌🙌💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maledabezaben5572
    @maledabezaben5572 Жыл бұрын

    አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሁል ጊዜ እግዚአብሔር አምላክን መፈለግ ይሁንልን ጌታ ኢየሱስ ይባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፓስተር ዘመናቹሁ ይባረክልን 💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ayuyegeta9927
    @ayuyegeta9927 Жыл бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @firehwotbirhanu3376
    @firehwotbirhanu3376 Жыл бұрын

    ተባረኩ ፓስተር ታላቅ አባት ነክ

  • @muntehakedir627
    @muntehakedir627 Жыл бұрын

    አሜን

  • @solisame9465
    @solisame9465 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 Жыл бұрын

    አስደናቂ መገለጥ ነው ጸጋውን የብዛልህ

  • @EThiopiaChristianSongsRC
    @EThiopiaChristianSongsRC Жыл бұрын

    Ameeeeeeeeen Tebareku pastor Egziabhern yemifelg lb #desta na raey yisetewal Amen

  • @god_provides__6779
    @god_provides__6779 Жыл бұрын

    ህይወት ቀያሪ ትምህርት

  • @diboraurigacho998
    @diboraurigacho998 Жыл бұрын

    አምንንንንንንን 💯💯💯✅✅✅✅✅

  • @yoakob-777
    @yoakob-777 Жыл бұрын

    ተባረኹ ፓስተር መልእክት ነው !!

  • @ketemaabrahamabraham5662
    @ketemaabrahamabraham5662 Жыл бұрын

    እጊዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ

  • @jessus2607
    @jessus2607 Жыл бұрын

    Uuuufffff wow zemanihi hiwotihi nuruhiki yebarehiki babicho

  • @oddegilstrmsnes2328
    @oddegilstrmsnes2328 Жыл бұрын

    EWA HAKI ❤😭😭🙌

  • @dawitamsalu-asfaw7744
    @dawitamsalu-asfaw7744 Жыл бұрын

    May God bless you pastor Gertu seasonal teaching

  • @MyPhone-ii2di
    @MyPhone-ii2di13 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤amen

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 Жыл бұрын

    Amen amen

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ የነፍስ ምግብ፡፡ በእውነት ሰው የእግዚአብሔርን ቃል ካልተመገበ ከምግብ ረሀብ የበለጠ ይራባል እጅግም ደካማ ይሆናል፡፡ ይህን ቃል ያመጣ እግዚአብሄር ስሙ እኛን በባረከበት መባረክ ይባረክ፡፡ አገልጋዩም ፀጋ ያብዛሎት፡፡ እግዚአብሄር ለዘላለም ይመስገን፡፡

  • @Tamirategeleto-vr7up
    @Tamirategeleto-vr7up Жыл бұрын

    God bless you pastor getu

  • @euftuvjfg-ps7qr
    @euftuvjfg-ps7qr11 ай бұрын

    AMEN❤❤❤❤❤❤

  • @ezralemma-vy4bm
    @ezralemma-vy4bm8 ай бұрын

    WOW Ababi Enwodahalen Tebareklin❤❤❤❤❤

  • @dawitdafa6486
    @dawitdafa6486 Жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @ally6972
    @ally6972 Жыл бұрын

    Amen

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Жыл бұрын

    Uffffff l receive dad😊 Amen Amen Amen Amen

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Жыл бұрын

    AMEN

  • @abigea3057
    @abigea3057 Жыл бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan23387 ай бұрын

    Egezyabher yerdan

  • @mehretbetaso102
    @mehretbetaso102 Жыл бұрын

    አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰አሜንንን

  • @samuelgodana7570
    @samuelgodana7570 Жыл бұрын

    Amen tbrklge🙏🙏

  • @tadelechbiramo3609
    @tadelechbiramo36094 ай бұрын

    God bless you ❤

  • @alemubersu8095
    @alemubersu8095 Жыл бұрын

    Geta zemenihin yibark Paster!!!!!!.... Indante aynet tiwlid yabizalin ............

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @alem8640
    @alem8640 Жыл бұрын

    God bless you pastor

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan23387 ай бұрын

    Lebeye nesewan egezyabhern yayalwo

  • @demissi183
    @demissi183 Жыл бұрын

    Egzaber amlek bebizu yibarki..yehi timirt bexam asfelagi timirti nawu..bizi yalenibat zamen tiwilid yexalowu..tiliqu qulfi nawu...bexam tabarikebatalowu....inenim camiro..bane zaman yalutin tiwilid..igzaber..isun indin falig yirdan..!!

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 Жыл бұрын

    God bless you more

  • @tsfaabpaulos
    @tsfaabpaulos Жыл бұрын

    የጌታን ተከታዮች በሙሉ ምን ቢዬ እንዴምጌሊፆው እኔ አላቅም ነገር ግን ለእያንዳንዳችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን

  • @tsfaabpaulos

    @tsfaabpaulos

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @debora934
    @debora934 Жыл бұрын

    አሜን እንዴት ደስ ይላል መልክቱ ሁሉም ለኔ ነዉ በቃሉ ያነቃኝ ጌታ ይባረክ ዘመኖት ይባረክ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын

    እባይ የተናነቀኝ ነው እምሰማው በፊት የምንበረከክበትን አቅም ስጠን ለልጆችህ ጌታ ሆይ

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya Жыл бұрын

    ፓስተር ጌቱ ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ከማያልቀው በረከቱ በበረከት ላይ በረከት ይጨምርሎት እርሶ ለየት ያለ ፀጋ ነው ያሎት

  • @aduyeaduye2789
    @aduyeaduye2789 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንንን በጌታ በእየሱሰ ሰም ታበረኩ እረዢም ዕድሜ ይሰጥሎት አሜንን ይሁንሎት 💓💛💚💪💪🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒👌👍👍👍

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын

    አሜንንንንአሜንንንንአሜንንንን አባት ሆይ አንተን ብቻ ሚፈልግ ልብ ስጠኝ። እግዚአብሔር ሆይ ስለነኚ አባት ስምህ ይባረክ ጸጋህን አብዛላቸው ♥♥♥♥♥♥

  • @user-xq2il4mi5l
    @user-xq2il4mi5l9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤🙏🙏🙏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ወገኖቼ፣ለ ለዓመታት ከጌታ መን/ቅዱስ የተቀበልኩትን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ በዚሁ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁና ለአዋሳ አብ/ ክ. እንዲሁም ለሌሎች ቤ/ክ. በድፍረት እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ እማማ ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ተባረኩ።

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct5 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️🎉💯

  • @ersta8563
    @ersta8563 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏 ጌታ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያለምልምልን።🙏🙏🙏🕊🕊🕊🙌🙌

  • @melesesorsa9473
    @melesesorsa9473 Жыл бұрын

    አሜን ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን መፈለግ ይሁንልን ጌታ ይባርኮት!

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 Жыл бұрын

    ወገኖቼ ነብስም አልቀረልኝ ተንበርክኬ ነው ያዳመጥኩት :: ጨካኝ የእግዚአብሄር ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክዎት!!!

  • @ally6972
    @ally6972 Жыл бұрын

    Cool

  • @tanahanedorro3255
    @tanahanedorro3255 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ::ፓስተር ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ::

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Жыл бұрын

    ጌተ ይበረከ ፖስተረ መልከም ግዜ ነዉ ስለ ሀገረችን አብዝተን እንፀልይ ተበረኩ.

  • @selamselam4757
    @selamselam4757 Жыл бұрын

    Ameeeeeen Ameeeeeen ebbifaama ebbifaama ebbifaama dachaa dacha 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @martasomoro2303
    @martasomoro2303 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🍇🍇ከምንም ነገር አግዚአብሔር የምፈልግ ልብ ደስ ያላል አሜን አግዚአብሔር እድሜ ና ጠና ያስጦት 📖👌❤️❤️

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын

    ሕይወት የሚቀይር ድንቅ መልዕክት ❤❤❤

  • @asliiathu2139
    @asliiathu2139 Жыл бұрын

    አሜንንንን አሜንንንንንን!🙏🙏🙏😘🙏🙏

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 Жыл бұрын

    This preaching is for me. Pastor Getu my God bless you .

  • @Mihireteab_Belete
    @Mihireteab_Belete Жыл бұрын

    We will pray because Pray is our spiritualcharger Yes ⛽🔌

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Жыл бұрын

    አሜንንንን🙌🙌 ጌታ ጸጋ ያብዛሉት ፓስተር።❤👏

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Жыл бұрын

    Amene heyewete malete eyesuse newe amen amen tebareke weye endate taskenleke

  • @anshamolla862
    @anshamolla862 Жыл бұрын

    በውነት ፓሰተር ዘመኖት ይባረክ !!!

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 Жыл бұрын

    ኣሜን ሁል ቀን እግዚኣብሄር ምፈልግ ልብ ይስጠን ጸሎት ያስተምረን ኣሜን!

  • @Mihireteab_Belete
    @Mihireteab_Belete Жыл бұрын

    39:48 Up to 40:08 is literally the spirit of God is talking to me and to us. God bless you. 🙏😊

  • @Mihireteab_Belete

    @Mihireteab_Belete

    Жыл бұрын

    I give my self for him. What about you brother What about you Sister Just now now not after this video but now Just now 🙏 please please Give your life for Jesus. Please pray now👇

  • @embetborena5019
    @embetborena5019 Жыл бұрын

    አሜን ፓስተር ዘመንክ ይባረክ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከዉ ! በጣም ነዉ የምኖዎዶት የምናከብሮት የትዉልድ በረከት ኖት።

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ !!!❤❤❤❤❤

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Жыл бұрын

    አሜን ይሁን !

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘመኖት ይባረክ ያብዛልን

  • @belayneshbrhanu7815
    @belayneshbrhanu7815 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣በመልዕክት ተባሪኪያለው።

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Жыл бұрын

    Amen geta babizu yebarke pastor, amen fetune mefalge lene yehunlegn, tsegahum yegezegn

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    አሜን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @mesiefram4600
    @mesiefram4600 Жыл бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @berhnealamuabera2311
    @berhnealamuabera2311 Жыл бұрын

    Ameeeeen ameeeen ameeeen 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 Жыл бұрын

    Amen Amennnnn

  • @kasechbati3172
    @kasechbati3172 Жыл бұрын

    AmenAmen

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu395 Жыл бұрын

    amen amen amen god bless you pastor🙌🙌🙏🙏

  • @homehage4924
    @homehage4924 Жыл бұрын

    Amen amen amen !!! pasetr tebarek !!!

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Жыл бұрын

    God bless you pastor amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Yes Yes Yes Right ✅ Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen haleluya paster geta yibarkih ❤🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu395 Жыл бұрын

    ameeeeeeeeeen haleluyaaa

Келесі