እግዚአብሔር አምላኬ በሕማማቱ ምን አደረገልኝ? ሰሙነ ሕማማት ረቡዕ - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

እግዚአብሔር አምላኬ በሕማማቱ ምን አደረገልኝ? ሰሙነ ሕማማት ረቡዕ - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 592

  • @fg6555
    @fg65554 жыл бұрын

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን😭😭😭 ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን💒🙏🙏🙏

  • @asiratimariyamtamesganiame5474

    @asiratimariyamtamesganiame5474

    4 жыл бұрын

    Ameen

  • @user-jv7ug1rs1g

    @user-jv7ug1rs1g

    4 жыл бұрын

    Amane Amane Amane

  • @wudemenge1525

    @wudemenge1525

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @elfneshmhari5449

    @elfneshmhari5449

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet ysemalin memirachn bewnt ..💚💛❤️🤲🤲😭😭

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u4 жыл бұрын

    ተሰምቶ የማይጠገብ የአባት ምክር ፣ስብከት እና መጽናናት መምህሬ ኑርልን እየሱስ ክርስቶስ ለኔ የከፈልክልኝ ዋጋ ተነግሮ አያልቅም ስምህን ለዘላለም ከፍ ይበል

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam61957 ай бұрын

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j4 жыл бұрын

    አሜን መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማለን አቤቱ ማረን ይቅርበለን አሜን 🙏🙏

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n4 жыл бұрын

    አቤቱ የሠራዊት አምላክ ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን ለዚች ሠዓትና ሠዓት በቸርነትህ አደረስኽን😭አባት ሆይ ቀሪ ዘመኔን በቤትህ እንድኖር ምህረትህ ይብዛልኝ😭😭😭 ስለኔ ተሠቃየህ ተንገላታህ በዕፀ መስቀል ተሠቀልኽ ድህነትን ሠጠኽኝ እኔ ሀጢያተኛ ልጅህ ምን ልክፈልህ 😭😭😭😭 መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏 የመጣብንን ወረርሽኝ በሽታ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ አጥፍልን ስለ እናትህ ስለድንግል ማርያም ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏

  • @user-js9zr9qd2z

    @user-js9zr9qd2z

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንአባታችንእድሜናጤናይሰጠልን

  • @selamyemaryamliji5592
    @selamyemaryamliji55924 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ አብዝቶ ይባርክልህ ወንድማችን /መምህራችን 🙏❤

  • @mmmmm4863

    @mmmmm4863

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-jz5bi4yr4r

    @user-jz5bi4yr4r

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @Tech-ur2fo

    @Tech-ur2fo

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @Tech-ur2fo

    @Tech-ur2fo

    4 жыл бұрын

    Egzyabher lmenachnn ykebelen 😭😭❤

  • @haimanotbirhanu2750

    @haimanotbirhanu2750

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏❤

  • @emuye5820
    @emuye58204 жыл бұрын

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይተመሰገነይሁን ላስታማርን ለመከርን መምህራችን ቃለህይውት ያሠማልን ለምንማርው በልባችን ፂላትላይ ይፃፍልን ለምያስተምሩን ለመምህርችን ፀጋውን ምስጥሩን ያድልልን አሜን፫

  • @shfshghbsgddyfshgbjsvh9638
    @shfshghbsgddyfshgbjsvh96384 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አብታቺን ቃል ህወት ያሰማን እግዝአብሔር ሆይ በመገዲህ ምራኝ

  • @salam1297
    @salam12974 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወት ያሰማልን የድሜ ዘመናዊነትን ከፍ የአርግልን

  • @banjesamuri7000

    @banjesamuri7000

    4 жыл бұрын

    Amen,amen,amen,kelheywete,ysemalne,memhre,terwe,temehrte,nawe

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን በጸጋና በጤና ይጠብቅልን እኛንም ከምናየዉና ከምንሰማዉ መከራ ከሚመጣዉ ክህደት ይጠብቀን ዘመኑ አልቋል ትንቢቱ ለፈጸም ግድ ነዉ በጸሎት እንበርታ በእምነታችን ጸንተን እንቁም

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን፫ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫ ተስፋ የምናርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን፫ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለኛ ያልሆነው ምን አለ?? ኦ! አምላኬ😭😭😭😭

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov4 жыл бұрын

    ይችን ቀን እድናይ ለርዳን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይህንን ወርርሺኝ ከአለም ያጥፍልን እግዚአብሔር ይርዳን ወገኖች ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ah7053

    @ah7053

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mrssoha7905

    @mrssoha7905

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 😭

  • @flldsf9791
    @flldsf97914 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ቃለህወት ያስማልን መምህራቹን ማረን ይቅርበለን ማረን ይቅርበለን ጌታሆይ በቃበለን

  • @tigistandualem9493
    @tigistandualem94934 жыл бұрын

    ለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚዓብሄር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን።

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z4 жыл бұрын

    አቤቱ አምላክ ሆይ በምረትክ እስራቴንነ ፍታኝ እግዚአብሔር ሆይ አለምን አስባት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @lidutublidutub2380

    @lidutublidutub2380

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @masrathmasarath8757

    @masrathmasarath8757

    4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SalamSalam-bb6qx

    @SalamSalam-bb6qx

    4 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun4 жыл бұрын

    Amen Qal Hiywet Yasmalen Memeherachen

  • @tube-ty8pq
    @tube-ty8pq4 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን እንደናተ አይነቱን ትልቅ አባት ያብዛልን ከአሳቾች ይጠብቀን 🙌🙌🙌 🙏🙏🙏

  • @user-bc6vs4jh4q
    @user-bc6vs4jh4q4 жыл бұрын

    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን፫ ለመምህራችን ቃ ህወት ያሰማልን

  • @bezademsie2828
    @bezademsie28284 жыл бұрын

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልሁል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 😭😭😭🙏🙏

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew63694 жыл бұрын

    አሜን....እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከቅድስ ሥላሴ በረከት እና ፀጋንን ያድልልን🙏🙏🙏

  • @fikrtefanta2606
    @fikrtefanta26064 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @yekitetamru7090
    @yekitetamru70904 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህርራች ዶክተር ዘበነ አባታችን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እስከቤተሰቦችህ ይባርክህ የተዋህዶ ማኛ አባታችን

  • @user-hg4qg1mb9b
    @user-hg4qg1mb9b4 жыл бұрын

    የኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስለኔ መከራን ተቀበልክ አንተን በምን ቃል ልገልፅህ እችላለሁ ብቻ ክበርልኝ ተመስገንልኝ!!አሜንንንንንንንን

  • @user-kd4pk3bc6x
    @user-kd4pk3bc6x4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ይሁን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🤲🤲

  • @tesfenshnuhssdee2451

    @tesfenshnuhssdee2451

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወያሰማልን

  • @immuimmu4728

    @immuimmu4728

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen😢😢😢

  • @fitsumhagos5899
    @fitsumhagos58994 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እሱ በደላችንን ይቅር ብሎ ቸርነቱን ያብዛልን አሜን !

  • @user-hn4pe2ic5u
    @user-hn4pe2ic5u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉሁሉ ወለታውካቅምበላይነውና ክብርናምስጋና ለሱይሁን

  • @daniselmon2755
    @daniselmon27554 жыл бұрын

    መድኃኒ አለም ይጠብቅህ መምህራችን ድንግል ዋስ ጠበቃ ትሁንልን የተዋሕዶ ልጆች

  • @user-ks8si3sc4u
    @user-ks8si3sc4u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ታመናልና በህመምህ ህመማችንን ግፈፍልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-iy5hy3pj7t
    @user-iy5hy3pj7t4 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁን 😭😭😭

  • @lemlemabrha4077
    @lemlemabrha40774 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባንተ ህመም እኛን ተፈወስን ስምህ ለዘልኣለም ይቀደስ

  • @user-sf9zu2ug6b
    @user-sf9zu2ug6b4 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ያገልግሎት ዘምንህ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow78604 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለኛ ብሎ የመጣ አምላክ በቸርነቱ ያስበን መምህራችን እረዥም እርሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam124 жыл бұрын

    ክብርጠምስጋና ለጌታችን ለመዳሃኒታች የድንግልጅ ይሁን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji93014 жыл бұрын

    Abetu MAREN Abetu MAREN Abetu MAREN

  • @abenetperkins8880

    @abenetperkins8880

    4 жыл бұрын

    About endta charnt March

  • @natanbaba717
    @natanbaba7174 жыл бұрын

    ሓያሉ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛሎት አባታችን ብጸሎቶት አስቡን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes22004 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @almasalmas2572
    @almasalmas25724 жыл бұрын

    Amen amen amen 👏 👏 👏 kale hewet ysemalen abatacen 💝 💞 💖

  • @moyakegorabet3022
    @moyakegorabet30224 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን የአገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን መምህር ሁላቹም ህዝበ ክርስትያን ይሄን Comment ያነበባቹ አስካለ ማርያም ብላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ ድያብሎ በተለያዩ ነገሮ ይፈታተነኛልና

  • @sarasera5195

    @sarasera5195

    4 жыл бұрын

    Hiwii Tesfa አይዟሽ ፀሉት አድርጊ ውድ

  • @moyakegorabet3022

    @moyakegorabet3022

    4 жыл бұрын

    @@sarasera5195 እሺ እማ በተቻለኝ መጠን ወደኋላ አልልም

  • @user-gt2dc9kn4q

    @user-gt2dc9kn4q

    4 жыл бұрын

    Ayzoshe

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90364 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችንን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-zi2kk2sb1n
    @user-zi2kk2sb1n4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሰላም ናጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💒💚💛❤😭

  • @hareghareg9994
    @hareghareg99944 жыл бұрын

    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራይላሶን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-hf1lr5pn4v
    @user-hf1lr5pn4v4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መጋቢ አባቴ

  • @mimidemese2389
    @mimidemese23894 жыл бұрын

    አሜን መከራችንን ተቀብሎ ህይወት የስጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ በህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion73844 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን !!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! የተዋህዶ ዕንቁ መምህራችን።

  • @user-hs9do3wo5j
    @user-hs9do3wo5j4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @heyeeheueh1010
    @heyeeheueh10104 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን መምህራችን በቤቱ ያኑርልን አሜን

  • @degreeabay1148
    @degreeabay11484 жыл бұрын

    Kiralayso kiralayso kiralayson kalhiwet yasemaln mmhrachin tsegawn yabzalwot

  • @wondersonfakodo2402
    @wondersonfakodo24024 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMENbeselotachu. Asebuy

  • @wehbe4365
    @wehbe43654 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዘበነ ቃህሂዮት ያሠማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏👏👏👐👐👐👐👐

  • @kidesthayes122
    @kidesthayes1224 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፡የመከረን ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ለእርሶም ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ

  • @user-cz7dh3fk8q
    @user-cz7dh3fk8q4 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ክብርይስጠን

  • @genkeb6480
    @genkeb64804 жыл бұрын

    መምህርራችን አጋይዝተ ስላሴዎች ከነቤተሰብዎ ይጠብቅልን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake73494 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu30654 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን የመከረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @getnettiruneh7070
    @getnettiruneh70704 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን እንደርስዋ አይነት አስተማሪ አባት አያሳጣን:መምህራችን ቃለሕወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን: ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @debrid2478
    @debrid24784 жыл бұрын

    Amen Amen Amen memirachin qal hiwat yasemalin bedime bexena bedime bexena igzabiher yaqoyilen tsagawin yabizalachu

  • @molomolo6950
    @molomolo69504 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤናይጠብቅልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-tt6ks8ty2z
    @user-tt6ks8ty2z4 жыл бұрын

    እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይሥጥህ የድግልማርያም ልጂ አሜን፫

  • @user-qb2ib8ts6z
    @user-qb2ib8ts6z4 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ጸጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግሎት

  • @zmzmzmzm1326
    @zmzmzmzm13264 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሠማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💞💞

  • @user-st3cg5fv9g
    @user-st3cg5fv9g4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማለን እድሜና ጤና አብዝቱ ይስጥልን ለመምህራችን አሜን ፫እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ማርን

  • @temesgenworku8616
    @temesgenworku86164 жыл бұрын

    ቃ ለህይወት ያሰማልን

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed57234 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነዋትን ያርዝምልኝ

  • @yafetgetchew9432
    @yafetgetchew94324 жыл бұрын

    ቃለ ህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኦርቶደክስ ለ ዘላለም ትኑር ❤️⛪⛪⛪🙏❤️🙏❤️🙏

  • @tezta1623
    @tezta16234 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም ነለን ላስተማሩን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @berkekebede2896
    @berkekebede28964 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር እድሜውተን ያብዛልኜ ልስደቶኞች ልጆቹሁ ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-jh9nb2cw6b
    @user-jh9nb2cw6b4 жыл бұрын

    አሜንንን ለቃሉ ቃለህይወት ያሠማልኝ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @omyalidate3368
    @omyalidate33684 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Kale hiwote yasemale memirachen

  • @JanaJana-is9gk
    @JanaJana-is9gk4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሔዎት ያሠማልን

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w4 жыл бұрын

    ሥለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን ለመምሕራችን ቃለሕይወተን ያሠማልን

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon80344 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Kal HEWITE YASMALEN WONDEMACHEN MEMHIRACHEN EGZIABHER YAKEBREHE 🌼✝️🌼

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55644 жыл бұрын

    እቁ መምህራቺን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን !!!!!!!!!

  • @bizuyat450
    @bizuyat4504 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝትዝት ያርግላችሁ አሜን ያገልግሎት ዘመንሁን ሳብ ረዘም ያርግልን አሜን😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭

  • @rozasebru103
    @rozasebru1034 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ruzaroza7593
    @ruzaroza75934 жыл бұрын

    Kal hiwat yesmalegn memhara

  • @kubekube1237
    @kubekube12374 жыл бұрын

    Amen Amen Amen😭😭😭🙌🙌🙌

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15254 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያመሠገን ቃለሂወተ ያሰማልን መምህር ችን እንከን ደህና መጡልን አሜን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda62434 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @shfd8859
    @shfd88594 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe97114 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fthi3585
    @fthi35854 жыл бұрын

    Amen amen Memhirashin ye ageletashu zemen Abzuto yibarkulet Amen

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube19944 жыл бұрын

    😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen89234 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በምህረቱያስበን መምህርራችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @taddeemn4543
    @taddeemn45434 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen qalot yasamalin tasfa magistachin yawarsilin ameen

  • @asss4503
    @asss45034 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን💚💛💗

  • @saraabata1580
    @saraabata15804 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ለብርሀነ ተሳኤው በሠላም ያድርሰን

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v4 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hghf421
    @hghf4214 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86024 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን

  • @genzebemamuye4429
    @genzebemamuye44294 жыл бұрын

    amen kalehiwotin yasemaln mengiste semayatin yawarsln bedme betsega yakoyln betewahido emnet yatsnaln yegelglot zemenhin yibarkiln amen amen amen

  • @emu9219
    @emu92194 жыл бұрын

    Kirala yeso Kirala yeso Kirala yeso 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @tirhasyeyemane61
    @tirhasyeyemane614 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ቁርጠኛ ልጅ ኖት መልክቶት ልብ ውስጥ ሰርጎ ይገባል መምህር አርጎ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናቴ እመቤቴ ወላዲተ ቃል ክብር ምስጋና ይግባት ተመስገን ነው ሌላ ምን አለ የምንለው

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha38794 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ የድንግል ማርያምልጅ ማረኝ ይቅር በለኝ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን

  • @arosaarosa2091
    @arosaarosa20914 жыл бұрын

    መምህሬ የነፍስን ምግብ የምትመግበን ውዱ መምራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን የአልግሎት ዘመንህን ይባርክልብ

  • @user-tw4qp2ri2l
    @user-tw4qp2ri2l4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዋ ይድረሰኝ አሜን

  • @gants9858
    @gants98584 жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @user-pj3nq2fn3u
    @user-pj3nq2fn3u4 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እናመሰግናለን!!!

Келесі