ZEKARIAS TADESSE (ዘካሪያስ ታደሰ) ቶሎ_ና Live Ethiopian protestant Gospel cover song 2020

Музыка

#ZEKARIAS_TADESSE#ቶሎ_ና#SUBSCRIBE #Zekarias_Tadesse_Official
Follow Us
Face Book👇
tade555/?ref...
Telegram👉t.me/zeeanointed
Zekarias tadesse 📲 +2519 12348858
+2519 40128236
⭐️Thank You For Visiting Our KZread Channel and Please subscribe To get Daily videos of worship, Praise videos, Song Covers 🙏MORE BLESSING
አለም እንዲህ ድብልቅልቅ ባለችበት ዘመን የዚህ ዝማሬ መልዕክትና ዜማ እየደጋገመ ውስጤን ጠልቆ እየገባ ከምድር ሐሳብ እያፋታ ሰማይን ቢያስናፍቀኝ፣ ማንነቴን ቢወርሰኝ ኢየሱስን ቶሎ ና እያልኩ ለመዘመር ተገደድኩ። ደግሞም ደርዬን ስለምወደው ነው መሰል.....
ይህ ዝማሬ በጣም በምንወደውና እግዚአብሔር ለምድራችን ትውልድን ተሻጋሪ ስጦታ አድርጎ በሰጠን በዶ/ር ደረጀ ከበደ በ1973 ዓ.ም ከታተመው 5ኛ አልበም የተወሰደና የጌታን መምጣት በናፍቆት እንድንጠባበቅና ዝንጉ እንዳንሆን የሚያነቃ ነው።
ኢየሱስ ይመጣል!
" የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።"
(የዮሐንስ ራእይ 22: 21)
#Zekarias_Tadesse_Official
#share #Subscrbe #now
tade555/?ref...

Пікірлер: 216

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial3 жыл бұрын

    በዚህ ዝማሬ እንድትጽናኑና ጌታ እንዲባርካችሁ ጸሎቴ ነው።

  • @waluzema

    @waluzema

    3 жыл бұрын

    Zaki biruk

  • @meronwg9509

    @meronwg9509

    3 жыл бұрын

    እሜን አሜን እውነት ልብን የሚያሳርፍ እንደ ጌታ የለም: :

  • @yebetymaed6043

    @yebetymaed6043

    3 жыл бұрын

    Amen,God bless you thank you for uploading

  • @menenkitchen

    @menenkitchen

    3 жыл бұрын

    Amen God bless you too🙏🙏🙏

  • @mercytube9772

    @mercytube9772

    3 жыл бұрын

    Birk belilgn wutsitih silalewu tsega geta yimesgen berta geta kante gar yihun zeki

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace242410 ай бұрын

    ይሄን መዝሙር በልጅነታችን ዶ/ር ደረጀ ከበደን አስታውሰዋለሁ፣ በእንባ ነበር የምንሰማው።

  • @bituu3637
    @bituu36373 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ናፍቆቴ ኢየሱስ ነው

  • @yohannestadesse1522

    @yohannestadesse1522

    3 жыл бұрын

    Ewnet New

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Жыл бұрын

    ተባርከሀል በብዙ ወንድማችን በዝማሬህ ሁሉ ከዚህ አለም ትርምስና ግራ መጋባት አውጥተህ በመንፈስ ይዘህን ትገባለህ የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት 🙏🙏🙏

  • @user-iw1ik2ps3f
    @user-iw1ik2ps3f2 жыл бұрын

    አሜን ማራናታ ኢየሱስ መድሃኒታችን ቶሎ ና ሙሽራችን ልናይህ ናፍቀናል😥

  • @amanuelhailu2847
    @amanuelhailu28473 жыл бұрын

    መቼ ነው የምንተያየው አይንህን በአይኔ የማየው ቶሎና ማለቴ ባሰብኝ ናፍቆቴ

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie118 ай бұрын

    ናፍቆቴ ሊገድለኝ ነው 😮😮😮

  • @marcosmumasha4532
    @marcosmumasha45323 жыл бұрын

    ዋው!❤😭 ቶሎ ና ጌታ ሆይ!!😘❤😭 ተፅናንቼአለሁ❤....ዘመንክ ይለምልም❤

  • @meserettsega8553
    @meserettsega85533 жыл бұрын

    አወ ቶሎና ናአፍቆቴ ነው ጌታ ማራናታ ና ገላግልን ጌታ ከምድር ግሳንግስ ለዬን ቶሎና እኛልጆችህ ናፍቀናል ጌታ

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 Жыл бұрын

    እንናፍቅሀለን ጌታ ሆይ ናናናና 😢❤ ወንድማችን እንወድሃለን ❤ እርጋታህን ስወደው❤

  • @meleseejamo1603
    @meleseejamo1603Ай бұрын

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤

  • @DestahunYacob
    @DestahunYacob2 жыл бұрын

    I’m in tears 😭 ቶሎ ና

  • @ZekariasTadesseOfficial

    @ZekariasTadesseOfficial

    2 жыл бұрын

    Ur blessed desuye anointed.

  • @rahelworku8286
    @rahelworku82862 жыл бұрын

    ሁሌም አዲስ ዝማሬ🙏 አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏 ዘኪ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @user-zh7qk9zu9y
    @user-zh7qk9zu9y11 ай бұрын

    ኢየሱስ አባቴ በእውነት ከልቤ ናፍቄሀለሁ ና አባ ውሰደን❤❤❤❤😭😭

  • @lulaaraga5075
    @lulaaraga50753 жыл бұрын

    ዘኪ ይህ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ለምልም በርታ ወንድሜ

  • @the_inspirational_hub
    @the_inspirational_hub Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ውዱ ወንድማችን። የሚገርም ዝማሬ በሚገርም ፀጋ! ጌታ ስለሁሉም ይባረክ!!!

  • @zafufessha2877
    @zafufessha28773 жыл бұрын

    Amen Halleluja na telona Aba 😭😭😭🙏🤲🤲🤲 tebarek wendeme Zekiye bruknehe 🙏

  • @fikietebeyene8723
    @fikietebeyene87233 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 God bless you my brother ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Жыл бұрын

    Wow wow wow workama zemari amazing men ayinet dink zemari new yeseten iyesus blessing really❤❤❤❤❤❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela53583 жыл бұрын

    Jesus is caming back again

  • @worldsfunnycollection5034
    @worldsfunnycollection50342 жыл бұрын

    አሜን !! ጌታ ሆይ ቶሎ ና !! አይንህን በ አይኔ ለማየት ናፍቄያለዉ !!

  • @selamawittube3766
    @selamawittube37663 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቶሎ ና ናና ናናናናና ✝️🛐🛐🛐🛐

  • @tinsuyedamufire2337
    @tinsuyedamufire233711 ай бұрын

    Zaki yemir tebarikebatalew zemanik hulu biruk yihun

  • @yeabsirasintayehu1584
    @yeabsirasintayehu158410 ай бұрын

    የመምጣቱን ናፍቆት የሚያጋባ ዝማሬ ተባረክ!!

  • @user-dn8pg1fb5i
    @user-dn8pg1fb5i10 ай бұрын

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤

  • @honestpictures1743
    @honestpictures17433 жыл бұрын

    Bless you Brother Zak

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta989410 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday70623 жыл бұрын

    መንፈስን የሜያረሰርስ መዝሙር ጌታ ይባርክህ🙏🙏❤❤

  • @ZekariasTadesseOfficial

    @ZekariasTadesseOfficial

    3 жыл бұрын

    Kibir le geta yehunilet.

  • @simretkahsay2893
    @simretkahsay28933 жыл бұрын

    አሜን አጽናንቶኛል ዘኪ ብሩክ ነህ!

  • @aberaasfaw4516
    @aberaasfaw45169 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፣

  • @alexs5384
    @alexs53842 жыл бұрын

    “እነዚህን ነገሮች የሚመሰክረው፣ “አዎ፣ ቶሎ እመጣለሁ” ይላል። አሜን፤ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፤ ና።” - ራእይ 22፥20 (አዲሱ መ.ት)

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis96663 жыл бұрын

    ዋው ዘመንህ ይለመልም ጸጋ ይጨመርብህ እየሱሴ መቼ ነው የምትመጣው መቼነው የማየው አባዬ ኡኡፍፍ

  • @edenyoseif1795
    @edenyoseif17953 жыл бұрын

    ዘመን ሁሉ በመዘመር ይለቅ ብሩክ ንህ ዘኪ

  • @Bzuget1996
    @Bzuget19962 жыл бұрын

    አሜን 🙏❤️ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ 🙌

  • @user-nk4tx6ls8s
    @user-nk4tx6ls8s Жыл бұрын

    ጌታ ያለምልምህ ፀጋውን ያብዛልህ ብሰማው ብሰማው ያልጠገብኩት መዝሙር ነው ተባረክ

  • @adentedela5358
    @adentedela53583 жыл бұрын

    Revelation 22 17 And the Spirit and the bride say, Come. And let him that heareth say, Come. And let him that is athirst come. And whosoever will, let him take the water of life freely.

  • @rahelkasaye6969
    @rahelkasaye696911 ай бұрын

    የተባረክ ፀጋዉን ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤

  • @haileabera9691
    @haileabera9691 Жыл бұрын

    #ተፅናንቻለሁ❗️

  • @abebakeleta5331
    @abebakeleta53313 жыл бұрын

    አንተ የኛ በረከት ነህ ተባረክ ወንድም ዘኬ

  • @ZekariasTadesseOfficial

    @ZekariasTadesseOfficial

    3 жыл бұрын

    አሜን! እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @user-kb5fm7up9y
    @user-kb5fm7up9y11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክህ. የሚናፃ መዝሙር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-ch1ns7jz8u
    @user-ch1ns7jz8u Жыл бұрын

    Amen yemnnafqeh Yesus tolo na Maranata ❤❤❤awo tetsnantenal bqalh geitayo ❤

  • @user-nk4tx6ls8s
    @user-nk4tx6ls8s Жыл бұрын

    አሜን ማራናታ ተባረክ❤ 7:44 7:49

  • @user-hj3si3xx2e
    @user-hj3si3xx2e11 ай бұрын

    ❤❤❤ ዘኬ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @abebakorme7145
    @abebakorme71452 жыл бұрын

    Geta Eyesus yebarkeh wendeme

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham16553 жыл бұрын

    ዘኪ ተባረከ ዘመንህ ሁሉዝማሬና ጌታን ማክበር ይሁነ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @zafufessha2877
    @zafufessha28773 жыл бұрын

    Tebareki ehete Tebarekulgn Amen Halleluja

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff51763 жыл бұрын

    Amnamn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn 🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @barkotbanchu2624
    @barkotbanchu2624 Жыл бұрын

    Belsssss you more my brother

  • @asratdade1939
    @asratdade19392 жыл бұрын

    ዉይ ይህ ልጅ ሲዘምር እንዴት ነብስን ከምላክዋ ጋር ያገናኛል ይብዛልህ በመንፈስ መዘመር

  • @EdenLeggeseEdu208
    @EdenLeggeseEdu2084 ай бұрын

    መቼ ነዉ ግን አባ…😢😢 ❤❤

  • @user-nk4tx6ls8s
    @user-nk4tx6ls8s Жыл бұрын

    አሜን ማራናታ ተባረክ❤

  • @kukutomas1428
    @kukutomas14283 жыл бұрын

    Every time I listen your songs you makes my day,be blessed 🙏

  • @SelameAylawe

    @SelameAylawe

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed72142 ай бұрын

    Zekiye bereketachn ❤

  • @user-nk4tx6ls8s
    @user-nk4tx6ls8s Жыл бұрын

    አሜን ማራናታ ተባረክ

  • @alexs5384
    @alexs53842 жыл бұрын

    “እነዚህን ነገሮች የሚመሰክረው፣ “አዎ፣ ቶሎ እመጣለሁ” ይላል። አሜን፤ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፤ ና።” - ራእይ 22፥20

  • @AbebaErgete
    @AbebaErgete11 ай бұрын

    ኢየሱስ የሚጠብቅ ሁሉ ናየሚል ሁሉ ሙሽራውየሚጠብቅ አሁን ና ! ይበል የመምጫው ሠዓቱ ደርሷልና እንዘጋጅ ተነሱ ዘይታችን እንሙላ እንደነዛ እንደ አስሩ ቆነጃጅቶች ተኝተን እዳያገኘን እንዳያዝንብ😢 ምህርት እንለም ወደ ቤቱ እንመለስ አሁን ⏳ የለንም አሁን ሊመጣነው አሁን የሚስቁ ቡኸላ ያለቅሳሉ

  • @mirkattaye4716
    @mirkattaye471610 ай бұрын

    GOD bless u zaki. Amen tolo na

  • @fastinternet547
    @fastinternet5473 жыл бұрын

    Amennnnnn Maranata eyesus tolo na! bebizu tebarikebetalehu! Geta yibarkachihu!

  • @alemnegasi4875
    @alemnegasi48753 жыл бұрын

    I can't stop to listen. May God bless you brother Zaki. Vol of Holy spirit. Waww

  • @natnaelkibneh7863
    @natnaelkibneh7863 Жыл бұрын

    Abate tebareklgn bante azemamer getan akebralehugn

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Жыл бұрын

    ዘኪየ ወድሜ ይብዛልህ

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 Жыл бұрын

    ቶሎ ና አለቴ

  • @lydiakelbesa9006
    @lydiakelbesa90063 жыл бұрын

    Ameen geta hoy tolo nalin!!

  • @tigistmoges3909
    @tigistmoges3909 Жыл бұрын

    Geta zemenehen Yebark..

  • @takkoushcell4070
    @takkoushcell4070 Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ

  • @fikrusisay4733
    @fikrusisay47332 жыл бұрын

    Hulem yemadametew mezmur new zak tebarek

  • @ZekariasTadesseOfficial

    @ZekariasTadesseOfficial

    2 жыл бұрын

    My blessing bro❤❤❤❤🙏

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx8 ай бұрын

    ውዴ እየሱስ ከዚህ ውጥንቅጥ አለም መተህ ውሰደን ናፍቀኸናል ቶሎ ና

  • @mintamirpetros1742
    @mintamirpetros17423 жыл бұрын

    God bless you!! Amen Tolo Na!

  • @prophettalimosgoa1627
    @prophettalimosgoa1627 Жыл бұрын

    ❤ዜክዬ ዘመንን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባረክው እወዳችኋለሁ 😢😢😢 ኢየሱስ ና ውዴ ናፍቆቴ

  • @SherineSherine-dc7mj
    @SherineSherine-dc7mj9 ай бұрын

    Ameen Ameen

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Жыл бұрын

    Amen come fast

  • @blientesfaye1845
    @blientesfaye18452 жыл бұрын

    ጌታ ማራ ናታ🙏🙏🙏

  • @nazunayyesus9757
    @nazunayyesus9757 Жыл бұрын

    My God blessing you

  • @beyenebekele3881
    @beyenebekele38813 жыл бұрын

    ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @malefyahalie5925
    @malefyahalie59253 жыл бұрын

    ዘካሪያስ ዝማሬዎችን ሁሉንም ነው የምወደው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @eyerusalemgetachew1691

    @eyerusalemgetachew1691

    2 жыл бұрын

    Awo Betam tiru adregozemrotal geta yibarkewu gn esum endetekesewu wanawu mezmuru ye Dr dreje kebde nw

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @biniamfikadu6758
    @biniamfikadu6758 Жыл бұрын

    Megerm mezmur betam yamral geta yebarkachu

  • @MehrituAssefa
    @MehrituAssefa Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @bertieth313
    @bertieth3133 жыл бұрын

    Wow endate metdale new zeki ena kenawe baneta tebarke

  • @Rgetinfo
    @Rgetinfo2 жыл бұрын

    Amen! Maranatha, Lord Jesus come.

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme23303 жыл бұрын

    God bless you

  • @yideggemechuofficial
    @yideggemechuofficial2 жыл бұрын

    God bless u zekiyeee

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn11 ай бұрын

    መዝሙር በጣም ነው የምወደው እስከዛሬ ስላላወኩህ በጣም ቀርቶብኛል ተባረክ ወንድሜ

  • @tihitnahirpato2450
    @tihitnahirpato24509 ай бұрын

    Zemenh yibarek🙌🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lisawmechelethiowolayitaso9920
    @lisawmechelethiowolayitaso99203 жыл бұрын

    ኡዑዑዑዑዑዑዑዑፕፕፕፕፕፕፕፕ ደሴ ስል

  • @waluzema
    @waluzema3 жыл бұрын

    Zaki endet endemiwedih eko abate blessed

  • @alemneshe
    @alemneshe3 жыл бұрын

    Egziabher yebarekih yene wondim 🙏🙏🙏😍😍

  • @alem8640
    @alem86403 жыл бұрын

    Amen

  • @user-pu1si5ps2w
    @user-pu1si5ps2w6 ай бұрын

    Amen getahoy toll naliny😂😂😂

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 Жыл бұрын

    Zemenik yibarek

  • @user-pu1si5ps2w
    @user-pu1si5ps2w6 ай бұрын

    Mininafikih gets tolotolo naaalin

  • @Ab-io9rx
    @Ab-io9rx Жыл бұрын

    ጌታ ሴመጣ

  • @abialemuanshiso1163
    @abialemuanshiso1163 Жыл бұрын

    God bless you 🙌🥰❤️

  • @ellad.1707
    @ellad.17072 жыл бұрын

    MARANATHA, MARANATHA, MARANATHA🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman62772 жыл бұрын

    Zemenh Yibarek Zekisha

  • @ZekariasTadesseOfficial

    @ZekariasTadesseOfficial

    2 жыл бұрын

    Amen! God bless u.

  • @jeshurun2746
    @jeshurun27463 жыл бұрын

    God my bless you more and more

  • @aynalemabdissa4062
    @aynalemabdissa406211 ай бұрын

    You have blessed ❤❤❤

  • @Megabetelhem
    @Megabetelhem2 жыл бұрын

    ማራናታ ጌታ ኢየሱሴ፣ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ: ጸጋውን ያብዛልህ:

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis63642 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏 Eyesus Geta new. Egziabhier amlak yebarekachu

  • @mekbibtagesse8466
    @mekbibtagesse8466 Жыл бұрын

    God bless you!

Келесі