ደረጀ ከበደ Dereje Kebede አገኘሁ ይደግ Agegnehu Yihdeg ቶሎና ናፍቆቴ

Пікірлер: 140

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ኢየሱሴ መቼ ይሁን የምንተያየው አይኖችክን ባይኔ የማየው ትርበኛለህ ኢየሱሴ። ዳጊዬ ስላንተ ጌታ የተባረከ ይሁን ፀጋ በዝቶልሀል😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @user-wz4yz2lf8z
    @user-wz4yz2lf8z2 жыл бұрын

    እውነት ነው በዚህ በየቀኑ አሰቃቂ ዜና ብቻ ከሚሰማበት እና አስጨናቂ ከሆነው ጊዜ ሙሽራችን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ መጥቶ ቢገላግለን ይሻለናል፡፡ አሜን ማራናታ !!!

  • @fiyori1174
    @fiyori11742 жыл бұрын

    ዳጊ ተባረኽ🙏 ኣሁን መወራት መሰብክ መዘመር ያለበት ሰለ ምጸኣቱ እና ምጸኣቱ ብቻ ነው ኣሜን ማራናታ የምንጠብቅሕ ተስፋችን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ✝️

  • @addisuabayeneh3733
    @addisuabayeneh37332 жыл бұрын

    መሻቴን የልቤን የነፍሴን ጩኸት በሰከንድ ውስጥ የለወጠ ዝማሬ ነው በታላቅ የደስታ እምባ አሜን ቶሎ ና🌺

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha40322 жыл бұрын

    ከዚህ አለም ዝባዝንኬ ልብን የሚመልስ ድንቅ መዝሙር! ማራናታ!

  • @dagimdebebeofficial8074
    @dagimdebebeofficial80742 жыл бұрын

    ቶሎ ና።ዳጉ ተባረክ።ጌታ አንተን ለሰማዩ ክብር ጠርቶሀል ሳልዘምረው የማላልፈው መዝሙር ነው❤❤❤❤። የእንግድነት ኑሮ እረ እንዴት ይመቻል።እናፍቃለው

  • @user-xc2jm4qf7q
    @user-xc2jm4qf7q

    አሜን ማራናተ ጌተ እየሱስ !!!!😭😭😭😭

  • @israelnigussie7715
    @israelnigussie7715 Жыл бұрын

    በጣም የወደድኩትና የባረከኝ መዝሙርና የዘመሩትን ወንድሞቼን አ/ር ይባርክ።

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb87462 жыл бұрын

    የሚገርም ድንቅ መዝሙር እና ምርጥ የሙዚቃ ቅንብር 🙏

  • @eshetud210
    @eshetud210 Жыл бұрын

    ፍቅረኛህን የምትጠብቅ ነው የምትመለው 😂 ግን 😂

  • @dagmawitilahuntube8601
    @dagmawitilahuntube86012 жыл бұрын

    ይህን የመዝሙር ቪዲዮ የምትመለከቱ የምታደምጡ ሁሉ አምላኬ እግዚአብሔር

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke75852 жыл бұрын

    remixuን ከወደድኩለት አንዱ ምክንያት ዘማሪው የመዝሙሩ ደራሲ ራሱ እንዳልሆነ ያሳየበት መንገድ፤በተጨማሪም የመዝሙሩን ዜማ ሳይለውጥ የዘመረበት ሁኔታ መዝሙሩን ይበልጥ አድምቆታል!

  • @senaitgamlak3515
    @senaitgamlak3515 Жыл бұрын

    I can’t stop crying I missed you Jesus 💦

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277

    Ahun min Alebeti Geta Betimeta😢 Btigelagelegn Kezih Alem Tata😢

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde18422 жыл бұрын

    አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ፡፡

  • @hisa7410
    @hisa7410 Жыл бұрын

    Amen

  • @ebenezer-oy2pg
    @ebenezer-oy2pg Жыл бұрын

    Geta Hoy Ende Tesfa Kalh Telo Naa

  • @tamerneshadera9309
    @tamerneshadera93092 жыл бұрын

    Amen Amen Amen minim yeze baltebikihim memetatikin gin ke kidusan yilik eguagualetalehu ena ebakeh Getayen ena marefiyaye Eyesus hoye be fitinet nalign .

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan41922 жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬና ቅንብር ነው የድሮ መዝሙሮችን ስንሰማ ነፍስ አልቀረልንም ብቻ ማስተዋልን ይስጠን እንወዳችዃለን ቅዱሳን ሁሉ ተባረኩ ❤

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse6770 Жыл бұрын

    wow he did good remix god bless you my bero.

Келесі