ዛሬ የምታረገው ውጤቱ ነገ ነው....kira ahadu

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 KZread @kirubelahadu
👉 Telegram @ahadumediaofficial

Пікірлер: 136

  • @kiya-man
    @kiya-man7 ай бұрын

    ኪራችን ትልቁ ወጣት እንደቡና ሱስ አንተን መጠባበቅ ጀምረናል እና በርተልን❤

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk7 ай бұрын

    አንተ ለራስ በጣም ጠንካራ የበሰልክ የተረጋጋክ ምርጥ ልጅ ነህ ከብዙ ካለማወቅ በሽታ ባንተ በምታስተምረው በምትሰጠው እውቀት : በጣም አመለጥኩ አንተን አለመስማት አይቻልም መልካም ሰው ለኔ በርታ ብዙ መስራት ትችላለህ አንደኝነህ የምር ከማንም ጋር አላወዳድርህም !!!!!!

  • @ymenash
    @ymenash7 ай бұрын

    እኔ ማርያምን ይህን ሚዲያ መከታተል ከጀመርሁ ቅርብ ቀን ነው ግን ብዙ ነገር እየተማርሁ ነው እየተረዳሁ ነው በዛላይ ህይወቴን እዳስተካክል እረድቱኛል ምክሩ በጣም ከበቂ በላይ ጥሩ ነው በርታልን ብዙ ወጣቱች የዚህን ልጅ ከሰማህ በደህና ትኩረት አድርጋችሁ ከሰማችሁት በእርግጠኝነት ጠንካራ ትሆናላችሁ እራሳችሁን ትለውጣላችሁ 🥰

  • @marye577
    @marye5776 ай бұрын

    ኪራ ማረያምንበእያንዳንዱ ወጣት የማላየዉን ነገረ ከአንተ አየሁ እኔም ብዙ ተማረኩ ፈጣሪ አላማህን ያሳካልህ❤❤❤

  • @Seada-cv8ng
    @Seada-cv8ng7 ай бұрын

    ወንድሜ አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም የምሬን ነው የምልህ የምትናገራቸው ቃላቶች ብዙ ሠው እደሚያጠነክር እርግጠኛ ነኝ በርታ ምክርህ ያሥፈልገናል በተለይ በሥደት ለምንኖረው ለማዳም ቅሞች ምክርህ ያጠነክረናል

  • @merrymerryta
    @merrymerryta7 ай бұрын

    አንተን ሳይህ እውነት ነው የምልህ ከ እድሜህ በላይ የሆንክ በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ 🙏😍

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t7 ай бұрын

    በጣም ዘገይተህ ነው የመጣኸው ምክንያቱም ብዙ ወጣቶች ይድኑ ነበር አሁንም አረፈደም በርታ

  • @rahabak3968
    @rahabak39687 ай бұрын

    እኔ ካተ የማልጠግበው ማንነትክ የማይሠለችመክርክ ትምርትክ እኔ ባተ የብርታቴ ነክ በጣም ነው የምወደው ምክርክን በርታልኝ ሥለሁሉም አመሠግናለው

  • @Gebriela19
    @Gebriela197 ай бұрын

    ሰውን ስለ አንድ ነገር የማሳወቅ ብቃት ያለህ ነገሮችን በደንብ ማስረዳት የምትችልበት መንገድ

  • @betelehemmulatu-fy3fr
    @betelehemmulatu-fy3fr7 ай бұрын

    ወንድሜ የሚመክረኝ ነዉ የሚመሰለኝ ተባረክ ካንተ ብዙ ጠብቃለዉ ተጠቅሚለው

  • @user-pd4ew9ym2q
    @user-pd4ew9ym2q7 ай бұрын

    ወላሂ እኔ እደዚህ ነህ ብየ መግልፃ አልቺልም ቃላት የማይገልፀው ማልካም ጥሩ ጠካራ ሰው ነህ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea23507 ай бұрын

    ሐበሻዊ የመናገር ለዛ👌 ምንም ነገር ላይ ተናግሮ የማሳመን የመደመጥ ለዛ .......... አንደበተ እርዕቱ ነህ በርታ መልካም አንደበት ለራስ ነው! ኪራ

  • @useritel

    @useritel

    7 ай бұрын

    በእውነትእልሀለውአስተዋይልጅነህጌታይጠብቅህወድም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-br3of5zl2s
    @user-br3of5zl2s5 ай бұрын

    እኔ አተን ሳይህ የሚመጣልኝ መማርና መቀየር ለመለወጥ እደምጥር ይታየኛለ ግን ብዙም መግለፆ አልችልም ብቻ ዋናውነገር መማራችንእና ለመቀየር ማሠብነው ብቻ ኑሪልን እናመሠግናለን ❤❤❤❤

  • @user-id4gj6ny2y
    @user-id4gj6ny2y7 ай бұрын

    ማርያምን ማርያምን ነው የሚል አንተ ልጅ የአንተ ትምህርት ሱሱ ሆነብኝ እግዚአብሔር ድሮም ጠንካራ ሴት ነኝ በአንተ ትምህርት ይበልጥ ጠንካራ ሆንኩ አመሰግናለሁ አንተ ወስጥ ተስፋ ጥንካሬ ብዙ ነገር ማየት ቻልኩ በረታ ❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera26644 ай бұрын

    መላክም ወድም መካሪ እኔ የመታኝ ድጋይ እናንተን አይምታ እኔን የጎዳኝ እናንተን አይጉዳ ምትል የሰው ልክ የወድምነት ጥግ ነህ ኑርልን 🙏

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    4 ай бұрын

    Thanks mesi

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ወድም ሰዉ በሚረዳዉ መንገድ ነዉ ምታስተምረዉ በምሳሌ ቀጥልበት❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi7 ай бұрын

    አተ ሳይ ሚሰማኝ መግለፅ ከባድ ነው በፍቅር ተጎድቴ አተ ማየት ጀምሬ ታከምኩ እና እኛ ወዶች የለፋንበት ነገር ነው የምንወደው ያልከው እዳለ ምታወራው ነገር ስለኔ ምታወራ የሚመስለኝ ወድሜ ጀግና ወጣት ኮንፊደንስህ እራሱ

  • @hiruthabtemaryam8099
    @hiruthabtemaryam80997 ай бұрын

    አመለካከትህ ሰፊ እና ግልፅ የነቃህ ፈጣን

  • @ayidaali9309
    @ayidaali93097 ай бұрын

    እኔ አንተን ሳይህ ታናሽ ወንድሜ የሚመክረኝ ነው የሚመስለኝ የሰው ማኛ አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተ ለኔ ሱሴ ነህ ❤❤ Thank you so much 😊

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju2617 ай бұрын

    እግዚአብሔርን ልበ በጣም በፍቅር ስለተጎዳ ካንተ ብዙ ስብራተን የምጠግን ምክር እንዴ ማገኝ ይሰማኛል ሁለም ሳይህ እወድሃለኑ ተባረክ

  • @Weynshet226
    @Weynshet2267 ай бұрын

    ተናግሮ የማሳመን አቅም ብልህነት ግልፀኝነት እንቅጭ እንቅጯን ለመወደድ ብለህ አለማለባበስ ትክክለኛ አስተማሪ የሆኑ መልዕትን የምታስተምር የዘመኔ ጀግና ነህ በርታ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ እንደማይ ተስፋ አለኝ ካለመዋሸት ቪዶዎችን ደጋግሜ ሰማቸዋለሁ!!

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad6 ай бұрын

    ኪራየ ወድማችን ለምሰጠን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን በጉጉትነው እምጠብቅህ የምር ቃላት የለኚም አስተዋይ ነህ በዉቀትላይ እዉቀት ይጨምርልህ ጀግና ወድማችን ጠክርልን ❤❤❤❤።

  • @godislove1474
    @godislove14742 ай бұрын

    ሳይህ ወድሀለው ለምን አትጠይቀኝ እኔም አላቀውም ግን ባንተ እናትህንስለማያት ነው ኮራብሀለው የምትወድህ ኤርትራዊት እህትህ ቱቲ ነኝ ኪሩዬ ምወድህ እና ጥንቁቅነህ ጨዋና ጥበብን እግዚአብሔርን መፍራትህና የማያገባሕን ያልገባህን አትነካም ምርጡ ታናሼ::this is TUTI big sis❤❤❤❤

  • @hawamohammed6858
    @hawamohammed68587 ай бұрын

    ምርጥ መካረ ከጭቀት እምታላቅ ነህ ወድም

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji74197 ай бұрын

    ከእግዚአብሔር በታች ሴት እደመሄኔ መጠን ደካማ ጎኔን እድመለከትና እድማርበት መጎዳትም ቢኖር መጠከርም እንደምችል በይቅርታ እዴት ማለፍ እዳለብኝ አይምሮዬን በምን መገንባት እዳለብኝ በራሴ እድቆምና እድተማመን ሰዎችን ድጋፍ ማድርግ እደሌለብኝ አስተምርህኛል አመሰግናለሁ በርታልን ሳይህ ድስታ ይሰማኛል ምራል ሆነህኛል ብሮ ❤

  • @NigistBirhanu-cu7ld
    @NigistBirhanu-cu7ld7 ай бұрын

    እኔ አንት ማየት ስጀምር እንደ አዲስ ማሰብ ጀመርኩ ጀግና በርታልን❤❤❤❤

  • @Error_Mode1219
    @Error_Mode12197 ай бұрын

    እኔ አንተን ሳይህ የሚመጣልኝ ከአስራዎቹ እድሜው ጀምሮ አብዛኞቹ ወጣቶች ካሉበት የአዙሪት cycle ወጥቶ ሌሎችንም ለማወጣት ይህን vision አድርጎ የሚንቀሳቀስ ጀግና ነው።bytheway how can i talk to you personally Please 🙏

  • @user-wm2tm3zx2k
    @user-wm2tm3zx2k7 ай бұрын

    አንተ ማለት በጣም ጎበዝ ነህ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ መሆንህ ሁሉ ነገርህ ይናገራል ትውልድን የምትቀርፅ ምርጥ መምህር ነህ አመሰግናለሁ ውዱ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤🙏🙏❤❤

  • @madenanuri9925
    @madenanuri99257 ай бұрын

    የእውነት ምርጥ ሰውነክ ምታስተላልፋቸው መልክቶች በቃ የበሰልክ ነክ አላህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ እኔ ተመችተሀኛል የምር በርታ

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p7 ай бұрын

    ማለት እኔ ብገልፅህም መቸ ፅፈ ልጨርሸው በቃ ሱስ ሁነህኛል ግን ደስ እንድልህ ኣንተ ለኛ በተለይ በስዴት ያለነው ልዩ ወንድም ልዩ መካር በህይወታችን ውስጥ ገብተህ ምክርህን በውስጣችን ገብቶ ጥሩ የሆነ ማንነት ማፋራት እንድንችል ያደረግህ የዘመኑ ጀግና ወንድማችን ነህ በጣም ኖው እምወድህ ቤነ ኣእምሮህ ትልቅ ቦታ ኣለህ ፍቅር እንዳይዘኝ ግን እፈራለው ስለምያጋጥም ችግሩ ሃሳብህን ለማስማት ኣይን ኣይንህን እያየሁ ነው ሃሳብህን እምሰማው እና በርታልኝ መቸ ፅፈ ልጨርሸው ግን በትንሹ ለነ በጣም ጡሩ መሞህሬ ነህ🥰🥰🥰🥰በርታልኝ ቀጥልበት

  • @fariskamohemmed5287
    @fariskamohemmed52877 ай бұрын

    When i look you, you look like my individual mentor and i learn from you a lot of knowledge and also i watch your video seriesly. I'm getting a lot experience. Finally, I would like to thank you for your effort to teach us. Keep it up 🙏🙏🙏

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist69637 ай бұрын

    ኪሩ መልከ መልካም ለሠው ቃና መካሪ አስተዋይ እግዚአብሔርን የሚፈራ ቅን በቃ ትልቅ ሠው አንተ ከልብ ሠው ነህ በቃ መልካም ሠው❤❤❤❤❤ ቃል የለኛም አጠውልህ የምር በትንሹ መልካም ሠው ነህ 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @ardiboardibo3079
    @ardiboardibo30797 ай бұрын

    በአንድ ቃል ለመግለፅ ይከብዳል እኔ የሚሰማኝ ስለፍቅር ወይም ስለትዳር አማካሪ ነህ ብል ደስ ይለኛል እና ኪሩ አብዛሃኛውን ጊዜ ስለሪሊሽን ሽፕ ነው የምታስተምረን ግን ለባለትዳሮች ሰፋ አድርገህ ብታወራለን ደስ ይለናል ብዙ ጓደኞች አብረን ሆነን የምንከታተልህ እና ሁላችንም ደስተኛ ነን ሁላችንም ከ1 አመት 3 አመት የቆየ ን በለትዳሮች ነን እና ትዳራችን ውስጥ ችግር ይፈጠራል እና ያንን ችግር ለመፍታት ምን ማድረግ እንዳለብን ጠቅለል አድርገህ በአንተ እይታ ለሚስቶችም ለባሎችም አድርገህ ስራለን በናትህ !!!!!!!

  • @user-lw7qy2rz1m
    @user-lw7qy2rz1m7 ай бұрын

    when I see ur face suddenly I thought ur dedication to change the younger generation to be more confident ,emotionally intelligence ., and u also put some effort in all people and I also encourage ur advice about relationship that's really important b😢😢🎉

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    7 ай бұрын

    🙏🙏🙏 thank u

  • @user-my8mn7hr9c
    @user-my8mn7hr9cАй бұрын

    I learned from you a lot, Thanks

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen7 ай бұрын

    አንተ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ቡዙ ነገሬ ነው የተቀየረው ስትናገር እራሱ ዋው ደስ እሚል አንደበት አለህ ብቻ ለኔ ልዩ መለሰካም ወጣት ነህ ፈጣሪ ይባርክ❤

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    7 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-og9rn8zs4n
    @user-og9rn8zs4n7 ай бұрын

    እኔ አተን ሳዪክ በጣም ነው ደስ ሚለኝ በቃ ታላቅ ወድሜ ሚመክረኝ ነው ሚመስለኝ ምክርክ ኪሩ ግን ዪቶዮቢያ ብሆን የሚያስጨንቀኚን ሁሉ አተን ማማከር እፈልግ ነበር ግን እርግጠኛ ነኝ አጊቼ አወራሀለው የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ከመጣው ግን ትለያለክ

  • @DanaMuhamedi
    @DanaMuhamedi7 ай бұрын

    ቃጣይ አንተ ነህ ውንዶች ውጣ ተው ይቃውሙሀን ለኔ ግን አንደኛ ነህ

  • @SemiraAdisababa
    @SemiraAdisababa6 ай бұрын

    የትሻለ ሰዉ ለምሆን እለት እለት ይሚተጋ መልካም ወጣት 👍

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z7 ай бұрын

    ስለ አንተ መፆፉ ይለፈኝና የትናት ወይም የዛሬ ድርጌታችንም ሆነ ማንነታችን አብረውን የሚዘልቅ አለ እዛው ወደሃላ ትተነውም የምንሄድ ማንነት አለ ሰው ዛሬ ሌባ ቢሆን ያን ማንነቱን ትቶ ነገ ታማኝ ይሆን ይሆናል ሰነፍ ቢሆን ጎበዝ ይሆን የሆናል ሰወች ስለ ሌላው ያላቸው አመለካከት ብቻ ነው ያዩት ላይ ብቻ ግምት የሚኖራቸው ካለማወቅ ወደማወቅ ካለማስተዋል ወደማስተዋል ብዙወቻችን በአንድም በሌላም መንገድ የሚቀያየር ባህር እዳለን ሁሉ ያለመቀያየርም ዘላቂ ማንነት ይኖረናል ስለዚህ እገሌ እድህ ነው እዳ ነው ብለን ልንደመድም አንቺልም ሰውን ባለበት ሁኔታ እንዳለበት ወቅት ብቻ አስተያየት መስጠት ይቻላል አሁን ስላለው እዲህ ነው ወይም ስላለፈው ነበር

  • @fikerfekadu
    @fikerfekadu7 ай бұрын

    እኔ ይሄ ልጅ ይህን ሁሉ ብስለት ያገኘው ከማንበብ ነው? ከመማር ነው? etc... እልና ግርም ይለኛል በቃ ነገሮች ግብት ያሉህ ሰው ነህ። አፌን ከፍቼ የማዳምጥህስ ነገር በተለይ ደሞ ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳታዩት የሚል ካየሁ የመጀመሪያዋ እኔ ነኝ 😅 ለኔ ጀግና ነህ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ በርታልን እንወድሃለን 🙏🥰

  • @ayidaabubeker4073
    @ayidaabubeker40737 ай бұрын

    I think you are very a good person respectful smart Wise and mature Quality and value❤

  • @user-df8wo9kx3r
    @user-df8wo9kx3r3 ай бұрын

    ጀግና ነህ

  • @DanielTsegay
    @DanielTsegay7 ай бұрын

    ገራሚ ብስለት አለህ በርታ 👍👍👍

  • @BanduMekonen
    @BanduMekonen7 ай бұрын

    አምሰግናለሁ ብራንዴነህ አቤኒ

  • @user-tt5xy5yg4u
    @user-tt5xy5yg4u7 ай бұрын

    U are smart for me bro kept up 💪

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu64847 ай бұрын

    Kira sayh ye wetat bisil endehok ysemagnal kemr🎉

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh7 ай бұрын

    አጀግነኸኛል እራሴን በጣም እንድፈትሽ አድርገኸኛል።። ኪሩ መልካም መምህሬ ነህ

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele52047 ай бұрын

    ሳላደንቅህ አላልፍም❤smart

  • @tigisttadesse1291
    @tigisttadesse12917 ай бұрын

    You so good my cantr man so crazy lazy bad so 😮😮😮

  • @mikeisak9057
    @mikeisak90576 ай бұрын

    KIRA YOU ARE BEST BOTHER AND FRIEND BERTALN

  • @user-fy8gh7hr1t
    @user-fy8gh7hr1t7 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ምክር ነው 21

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal85867 ай бұрын

    እኔ አንተን መስማት ከጀመርኩ በኃላ ቆም ብዬ ስለራሴ እንዳስብ ነው ያገዝከኝ በጣም አመሠግናለሁ

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed96517 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊ ልባም ወንድ ነህ ለእኔ መኖርህ ባላቅም ማወቅ እና መኖር ቢለያይም

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv7 ай бұрын

    ከናሲያዩህአላማያለሕቆራጥየስራሰውነውየምትመስለውወዶችከኪራሁሉንምተማሩወድማለትእደኪራነውእናመስግናለን

  • @kebernsh208
    @kebernsh2087 ай бұрын

    አንተን ሳይ ትዝ የሚለኝ ያሳለፍኩት ስህተት እዳልደግም ሚያሳይ መምህሬ በራሴ እድተማመን የደረገኝ ሰው ነህ

  • @birtukangirma3844
    @birtukangirma38447 ай бұрын

    Egzabeher yebarkek🙏🥰🥰

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas32547 ай бұрын

    አንተ በጊዜ የነቃህ ከውድቀትህ በፍጥነት የተነሳህ 💪🏻 ብልጥ ወጣት ነህ በርታ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv7 ай бұрын

    Fetari ye tabekik ❤❤❤❤🙏

  • @user-ll4kf7qr9b
    @user-ll4kf7qr9b7 ай бұрын

    Aneten alemesemat ayechalema men alefak anet lene betam leyu betam awaki nek

  • @user-vz4ly3hc7k
    @user-vz4ly3hc7k7 ай бұрын

    ጥሩ መልዕክት ነው እምታሥተላልፋቸው በሂወታችን ለሚገጥመን መጠንከር እንዳለብኝ ተምሬአለሁኝ በተለይ በውጭ ላለነው🙏🙏🙏🙏

  • @meharigebermeskelgebrehiwo4336
    @meharigebermeskelgebrehiwo43367 ай бұрын

    U are postive❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek10007 ай бұрын

    እኔ ሳይህ እይታህን ነዉ መነፅርህ እወደዋለሁ ማለቴ የሂወት መነፅርህ ማስተዋልህ እዉቀትህ ደስ ይለኛል ባጭሩ እዉቀትህ ማለቴ ነዉ

  • @user-cg7bn3nr5r
    @user-cg7bn3nr5r5 ай бұрын

    ምን አለ ቀድሜ ባዉቀዉ ብለህ የምትመኘዉ ሰዉ ነህ ለኔ እና አንበሳዉ በረታ

  • @user-zh7zb4zv2p
    @user-zh7zb4zv2p7 ай бұрын

    U are second to none Kerayee when i see u ur maturity humble and smile keep smiling 💕

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    7 ай бұрын

    Thank u

  • @bintaby1099
    @bintaby10997 ай бұрын

    አዳድ ነገሮችን በቃላት ለመግለፅ ስትሞክር ቃላቶች ዋጋ ያጣሉ ስለ አተ ለመናገር ቃላቶች አነሱብኝ በቻ በርታ ያተን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው የማየው!

  • @hayathassan1018
    @hayathassan10187 ай бұрын

    ishii kiraa welahii inadiw zimii biyee saying 1 nyaa melak melakam timeslenyalaee fisum sew yelemina gin sitisasat kee sitetii yemitimar inaa negaroch toloo yemigabuk tiliq alamaa yalek timeselenyalek asteway bichaa welahii unatena new sayik bichaa sayawen yemitawerawun sisema bizuu hasab yimexalinyal hulunim bisifaw gizee ayabeqanyim

  • @tigistkebede9939
    @tigistkebede99397 ай бұрын

    ኪራዬ ሁሌም ቪዲዮችህን ሣይ ቅድሚያ እራሴን እመለከታለሁ🙏🙏🙏 እናም በርታልን የኛ ጀግና ❤❤❤

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    7 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Aggaaroo
    @Aggaaroo7 ай бұрын

    Really true

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp7 ай бұрын

    ትክክል ነዉ እናመስግናለን

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe7 ай бұрын

    ባለፈ ሂወትህ ተምረክ አሁን ያለህ ማንነትህን እየሰራክ ያለህ ወጣት

  • @biniamabi
    @biniamabi7 ай бұрын

    ጠይም ሰው😮

  • @eelsabet9231
    @eelsabet92317 ай бұрын

    Ena anten say mulu be mulu tsebel tetsabilo yewetawut menfes new yemisemagn kelal yilal hiyote❤

  • @user-ys6tu4kt6m
    @user-ys6tu4kt6m7 ай бұрын

    👍በ ር ታ,, ገ ን ቢ,, ነ ገ ሮ ች ን ነው,, የ ም ታ ስ ተ ላ ል ፈ ው 👍👍👍

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t7 ай бұрын

    በርታ እየተጠቀምን ነዉ

  • @Abraha609
    @Abraha6097 ай бұрын

    ሰው ሰው የሚል ጠረን ያለው ሰው ብዙ ወዳጅ ያሌለዉ ግን ደሞ ብዙ አድማጭ ያለው ሰው መሆን የገባው ነክ አክባሪክ ነኝ ኪሩ 😊😊😊😊

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    7 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-gs5eb7jc1c
    @user-gs5eb7jc1c7 ай бұрын

    Ahadu lay memetat efelgalhu

  • @DanielTsegaye-ey1mh
    @DanielTsegaye-ey1mh7 ай бұрын

    ቁርጠኛ እና የእውነታ ተናገሪ

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv7 ай бұрын

    እኔአተንሳይህየሚሰማኝለሌላሰውታስተምራለሕእምትናገረውሁሉሁእውነትነውጨዋቤተስብያሳደገህስርአትሁሉንነገርያሟላህነህወዶችምሆነሴቶችከኪራተማሩእኔብዙተምሬአለሁኑርልንኪራዬእርግጠኛነኝኪራየሚለውንየስማይቀየራልከልብአድምጡት

  • @user-yi5mj7mp2x
    @user-yi5mj7mp2x7 ай бұрын

    እኔ አንተን ሳይህ ከብዙ የተሳሳቱ ነገሮች የተላቀቁበት የራቁበት ነው ትዝየምለኘኝ እናመሰግናለን

  • @seada4722
    @seada47227 ай бұрын

    በውጥ አግኝቼ ባወራህ ደስ ይለኛል

  • @user-gw3sb4dh5c
    @user-gw3sb4dh5c7 ай бұрын

    እውነት ነው 👍👍

  • @amelezewudie4761
    @amelezewudie47617 ай бұрын

    Kiruye berta gobez

  • @kaligebrekidan1607
    @kaligebrekidan16077 ай бұрын

    Wnanaw teyake how we creat this personal brand

  • @Eyobgetahew
    @Eyobgetahew7 ай бұрын

    Megemerya aref neberk kira ahun ahun gn relationship beha hone ymtlkew video ena

  • @askalwwowoefiromjonjoedihu1903
    @askalwwowoefiromjonjoedihu19037 ай бұрын

    Egezihabar sewu lemeftr yaflgewu Yanetn Ayent meselgni

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu7 ай бұрын

    እኔ ብዙው ብል ደሥባለኝ ባጭሩው ጀግነ ቆራጥነ የውሣኔ ሠውነሆ በቃ በረታ እኔማጠ24ሥአትነው ደጋግሜ እማዳምጥህ

  • @AMELEWORKHAILU-hb5ld
    @AMELEWORKHAILU-hb5ld7 ай бұрын

    Beras metemamen fetarin yemimeka afkari

  • @ggfa3208
    @ggfa32087 ай бұрын

    ትሕትና እና አስተዋይነትን

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij79296 ай бұрын

    ቅን አሳቢ

  • @hayemiyemariyamlej8538
    @hayemiyemariyamlej85387 ай бұрын

    Kiray melkam saw❤❤❤❤❤

  • @rahelkasahun
    @rahelkasahun7 ай бұрын

    ewnetaw meneger alebet blek yemtamn besum yetenesa yemtinaded sew tmeslegnalek kira

  • @babubb6359
    @babubb63597 ай бұрын

    ስነምግባር

  • @user-ep7oy6rs8e
    @user-ep7oy6rs8e7 ай бұрын

    ሰላም አንት ሰምለክትክ ሰው እውነት ምነገር እንዳለብን እና ውሰጥክን ይምታዳምጥ እና ለኔ ቡቻ አይደለም ብልክ ምታሰቡ ❤🙏🙏🙏 እናመሰገናለን ምልካም

  • @eeee5472
    @eeee54727 ай бұрын

    እኔ መራራ እዉነትን መሥለህ ነዉ እምትታየኝ ለዛምነዉ እምከታተለዉ መራራ እዉነት ነገር አዉዳለሁ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube45567 ай бұрын

    ሰማረት መሆንህን😊🎉🎉🎉❤

  • @nejmaden718
    @nejmaden7187 ай бұрын

    I just see a self discipline!

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn47 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው. ❤❤❤

  • @silvisivisilvsivi4707
    @silvisivisilvsivi47077 ай бұрын

    ለየኔ አንተ በአጩሩ እንደ መስተወት ነክ የኔንነቴን የአየሁቡክ ጡፋቴንም ጥሩነቴንም የአየሁቡክ ቡች የኔነቴን የአገኝሁቡክ ነክ ለሁሉም አመሰገናለሁ ❤❤❤

  • @tsinu-fikir
    @tsinu-fikir7 ай бұрын

    Asteway,snesratyalew ena sew acbar

Келесі