ዛሬ ተጫወቱብኝ

Комедия

Пікірлер: 945

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c2 жыл бұрын

    ቢዚ ግን ደስ ስትል ከአለባበስ ጀምሮ ፀባይዋን በጣም ነዉ የምወድላት እነሱ ሲጫጩ እሷ ኪችን ታፀዳለች እንዲህ ነዉ ሴት ማለት ጎበዝ

  • @user-jq1oq2bx4m
    @user-jq1oq2bx4m2 жыл бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ ❤️ ስተኙም ስትነሱም ፀሎት አረጉ ፀይጣን በመሀላችሁ እዳይገባ 🙏🙏

  • @officailethio6154

    @officailethio6154

    2 жыл бұрын

    Sub Arguge

  • @destazere

    @destazere

    10 ай бұрын

    Haakq A4

  • @tigist3240
    @tigist32402 жыл бұрын

    ቤዛ ቀሚሰ ሰለብሽ በጣም ነዉ እምታምሪዉ ዝብየ ሰይሽ ባለሙያ ትመስያለሽ

  • @beletudebele5964

    @beletudebele5964

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk👍💕💕

  • @lolman7109

    @lolman7109

    2 жыл бұрын

    በጣም እኔስ ብትይ እንደዚያ ነው የማሰባት

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    2 жыл бұрын

    እኔም ወላሒ

  • @user-op9qg5he6y

    @user-op9qg5he6y

    2 жыл бұрын

    ነች አታያትም የቤቱን ሙያ አስ ናት የምሰረዉ

  • @aass2629

    @aass2629

    2 жыл бұрын

    ከሁላቸዉም በአለባበስ በስርአት በስነምግባር በቃሁለነገርዋ ቅመምየሆነችልች ቤዛናናት

  • @user-bq8ju6ln7m
    @user-bq8ju6ln7m2 жыл бұрын

    የዚህ ቤት ድምቀት ፅጌሬዳ 👸✌️

  • @yohanaeyob4705

    @yohanaeyob4705

    2 жыл бұрын

    አረ እንሴት እንደምታስጠላ

  • @medulala

    @medulala

    Жыл бұрын

    ቅናት

  • @ephratamenbisrat88

    @ephratamenbisrat88

    11 ай бұрын

    ​@@medulalaangebegebat misten gedelat😢

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu13712 жыл бұрын

    ቤዝዬ የሴት ደርባባ ምርጥ ልጂ ይመቻችሁ 💕

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    2 жыл бұрын

    አዎ የምር ይደግባት

  • @dinkuyeethiopia1503
    @dinkuyeethiopia15032 жыл бұрын

    እንዴ እኔ ቤዚን የሚወድ ከሌ በላይክ

  • @Dinatube181
    @Dinatube1812 жыл бұрын

    //ለካ ይሄ...\\ ጠብታ የማትሞላ፤ ህይወቴን አንግቤ። ለምንድነው ታዲያ፤ እንዲህ መንገብገቤ። ቀናቶች ባንድ አይነት፤ ንጋትና ፅልመት እየተተካኩ። በሚያመጡት ዑደት፤ ሳምንታት ወራትን አመት እየሰጡ። ለምንድነው ታዲያ፤ ከዛሬ አብልጬ ነገን መናፈቄ። ስለነገ ሳላቅ፤ ዛሬዬን መስረቄ። ህይወት እንደሻማ፤ ቀላልጣ ብታልቅም። ያንዳንዳችን ደግሞ፤ ተለኩሶ አያቅም። ይህን ያሰብኩ እለት፤ ህመሙ ተሰማኝ። እኔ ከጠፉት ነኝ፤ ወይንስ በርቻለው። ደግሞስ ከጠፋሁኝ፤ ለምን እቀልጣለሁ። ምን አይነት ነገር ነው፤ ሳይበራ የሚያልቀው። ከበራው ሻማ እኩል፤ ያልበራ ሚቀልጠው። ለካ ይሄ ህይወት ነው። አንተ ስላልፈለክ፤ ማስቆም የማትችለው። ለካ ይሄ እውነት ነው። ብትኖርም ባትኖርም፤ ከሞት ማትቀረው።

  • @user-kh3fq6dd2u

    @user-kh3fq6dd2u

    2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @selamlegese4073

    @selamlegese4073

    Жыл бұрын

    Ewnet new jegna

  • @biruktiyoutube7404
    @biruktiyoutube74042 жыл бұрын

    የ በዚ አድናቂ ነኝ የኔ ሴት ❤️

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube52072 жыл бұрын

    ቤዛየ የሴቶች ሁላ በላይ ስወድሽ❤❤

  • @seadamuhammed9043

    @seadamuhammed9043

    2 жыл бұрын

    ሠብ አድርጊኝ❤

  • @ayayoutube3993
    @ayayoutube39932 жыл бұрын

    ቤዚየ እርጋታዋ ደስ ሲል በጌታ❤

  • @jonitube5124
    @jonitube51242 жыл бұрын

    የዳኒን ፕራንክ ለማየት ያብቃን ያብቃቹ😂😂🤣🤣

  • @TT-lz3sz

    @TT-lz3sz

    2 жыл бұрын

    እኮ🤣🤣🤣🤣🤪

  • @tofikma8093

    @tofikma8093

    2 жыл бұрын

    Enem be gugut new mitebikew gin adadis yegebut sewoch minim ayimechugnim

  • @bayanahmednur8234

    @bayanahmednur8234

    2 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @rahelalamu6210

    @rahelalamu6210

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏🏼 mert lay nachu!!!manenem edasemu bertu betamm tameralchu hasabchu yesaka❤❤❤❤❤

  • @user-dg2vt2mj4i

    @user-dg2vt2mj4i

    2 жыл бұрын

    እኮ😁😁😂

  • @tiktok-dj3ei
    @tiktok-dj3ei2 жыл бұрын

    በዚህ ጩሀታቹ በቅርቡ ያባርሮቹሀል

  • @NetsiShop

    @NetsiShop

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJyotLiYqLWbacY.html

  • @SaraSara-qp5sg

    @SaraSara-qp5sg

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-em9eg8ru2r
    @user-em9eg8ru2r2 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏❤

  • @user-wp7db5ni1l
    @user-wp7db5ni1l2 жыл бұрын

    ቤዛ ብቻ ናት ስረአት ያላት ሴት ተወዳጅ ሌሎች የምር አቅል ይኑራችሁ በስመአብ ሴት ልጅ እንደዚህ መከላፈት ምንድን ነው

  • @user-og8gd4mi4c

    @user-og8gd4mi4c

    Жыл бұрын

    beza becha sayhon hulum

  • @zenatmohammad4490
    @zenatmohammad44902 жыл бұрын

    ወይ ፅጌ እም ትገርሚ ልጂነሽ ደስትላላቹ🥰🥰🥰

  • @NetsiShop

    @NetsiShop

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJyotLiYqLWbacY.html

  • @nigestmendaye4942
    @nigestmendaye49422 жыл бұрын

    ቤዚ የሴት ወይዘሮ ❤

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun36682 жыл бұрын

    ቤዜ እንዴት ደሥ እንደምትይኝ ባለሞያ ትመሥይኝ አለሽ ሁሎችም ሢያብዱ አንችን ሥራ ላይ ነው ማይሽ በተለይ ቡና ሥታፈይ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    2 жыл бұрын

    አዎ ፍቅር ናት ታሥታውቃለች ሞያ አላት

  • @ansftube3128
    @ansftube31282 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ አረ ለሰው ትምህርት የሚሆን ነገር ስሩ እሴቶች አበዳችሁ ረጋ በሉ ሴቱም ወንዱም ተከባበሩ 🙄🙄🤔

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew17812 жыл бұрын

    የምር ሰታምሩ አሁን ያበደ ነው 👌👌🤣🤣🤣🤣

  • @free-ut2fp
    @free-ut2fp Жыл бұрын

    እኔ የሚመቸኝ ግን የሮዚ ዳንስ ነው የምር እና የቤዚ እርጋታ ይመቻችሁ ሁሌም ዘና በሉ ታምራላችሁ😘😘

  • @nazatus3536
    @nazatus35362 жыл бұрын

    ፅጌ ባትኖርኑሮ፣ምንምየምሰሩ፣አይመስለኚም፣ሁሉምአይደየ፣እሶናትየምታመጣ❤❤💪

  • @user-bq8ju6ln7m

    @user-bq8ju6ln7m

    2 жыл бұрын

    እሳ ናት የቤቱ ድምቀት 👸✌️

  • @zeyoutube9161

    @zeyoutube9161

    2 жыл бұрын

    👍👍👍በትክክል እኔራሱ ስወዳት

  • @Selam12973
    @Selam129732 жыл бұрын

    አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ በሎኝ ደስ ይበለኝ የማዳም ቅመሞች🥰🥰

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c2 жыл бұрын

    ዋውውው 😍😍😍😍👌

  • @biruktawitsolomonkebere4338
    @biruktawitsolomonkebere43382 жыл бұрын

    Egziabher guadegntachun yebarek wedochee💓💓💓

  • @felekuyoutube643
    @felekuyoutube6432 жыл бұрын

    So beautiful family love you uuuuuuuuuph❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tgegist6774
    @tgegist67742 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ ሴት ልጅ ሰተር ሲል ነዉ ☝☝

  • @rahelmamo1009
    @rahelmamo10092 жыл бұрын

    Beza yeset lik nesh 😘😘😘 yemir anichi tileyalesh

  • @sodokistane8623
    @sodokistane86232 жыл бұрын

    ቤዚዬ ሁሌ እቃ ታጥባለች የኔ ምስኪን እየበሉ ይወረዉሩታል😢😢😢😢

  • @user-bq8ju6ln7m

    @user-bq8ju6ln7m

    2 жыл бұрын

    ወይ ነገረኝ ቢጢ 😂😂😂😂

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha27662 жыл бұрын

    beziye Hulem Sewodish Beza Marti Zagi Betam New Mitimechungi Ichi roza yemiti bali minm atimechengim mikinatum ende tilik sewu atihonim mikeruwati ikisikasewochuwa betam yedebirali kenye ke abeshochi ayitebekim demo ayameribatim eko isti mikeruwat tasetekakeli

  • @user-zf4sn5gb8z
    @user-zf4sn5gb8z2 жыл бұрын

    ማርቲን በጣም ነው እምወዳት

  • @haregmak1519
    @haregmak15192 жыл бұрын

    ማርቲ😂😂😂ደስ ስትል የሚወደድ ነገር አላት ቤዚ ትለያለሽጣፉጭ ጨዋ ባለሙያ በቃ የተለየሽ ነሽ😍

  • @sabboontuuyoutube2148
    @sabboontuuyoutube21482 жыл бұрын

    Enante gn Hailiye Mn hono New Be Mariyam Ere Amtut Be geta 🤲 Eskiy Hailiye Yimta mitilut Be Ethiopia Sem 🇪🇹😍😍

  • @eyobeilobit5290
    @eyobeilobit52902 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @samriadmasu7508
    @samriadmasu75082 жыл бұрын

    ስዶች ናችሁ እራቁቱን ቢሆንስ ባለጌወች ከመጥን አለፋችሁ

  • @user-bj9in5lq6y
    @user-bj9in5lq6y2 жыл бұрын

    መሪቲ በጣም ነው የምወድሽ ውብ💞💞

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan98522 жыл бұрын

    በጣምነዉ የምወዳችሁ የኔዉዶች 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🍬💋

  • @birkewubet9032
    @birkewubet90322 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ቤዚ ትለያለች እርጋታዋ እና ስርአቷ ባለሙያ ነው ምትመስለኝ በሁሉም ነገር አንደኛ ቤዚ ቆንጆ😍😍😍😍😍

  • @user-sr6gx8yw8b
    @user-sr6gx8yw8b2 жыл бұрын

    ቤዚኮ ትለያለች ጌታን💗💋ሁላቹሁም ውድድ ግን የዳኒ መልስ ናፈቀኝ😥😥😂😂😂😂😂

  • @atsede4012
    @atsede40122 жыл бұрын

    ከዛሬው ቪድዮ ቤዚ በጣም ደስ ብለሽኛል ቀሚስ ያምርብሻል

  • @user-se4iy2wp6l
    @user-se4iy2wp6l2 жыл бұрын

    አብሮነታችሁ አንድነታችሁ ደስ ይላል

  • @kaalpww1345
    @kaalpww13452 жыл бұрын

    ግን ምን ምድነዉ እየተካሄደ የለዉ ስነስረአት😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዉነት ነዉር አይደል

  • @yemanebrhane4111
    @yemanebrhane41112 жыл бұрын

    ቤዚየ የኔ ሚስኪን እርጋታሽ ስነ ስርኣትሽ ኣለባበስሽ የዋህነትሽ ይለያል ለዚህ እኮ ነው በፕራንክ ሲያስለቅሱሽ እንኳን ኣብሬሽ ያለቀስኩት ለኔ ሁሌም ኣንደኛየ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እንዳንቺ ያብዛላጸው ኣንቺ ግን የኔ የብቻየ ነሽ🙏❤

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Жыл бұрын

    ቤዛ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤👍👍

  • @saraabiynigatu4750
    @saraabiynigatu4750 Жыл бұрын

    ስታምሩ ❤️👌😍🌹🥰

  • @selamslm6434
    @selamslm64342 жыл бұрын

    በጣም ነው የምውደረችሁ የኔ ውብ

  • @martaambel281
    @martaambel2812 жыл бұрын

    ወይኔ ፅጌ የዳኒ ፕራንክ ከባድ ነው ለማየት ያብቃን 🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ነው የምወዳቹሁ ሁጊዜም😘😘😘❤❤❤

  • @habhabshi6915
    @habhabshi69152 жыл бұрын

    ቤዚዬ የኔ ልዩ የኔ ባለሙያ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio57082 жыл бұрын

    ቤዛ ምርጥ ልጅ ናት የኔ የቧህ

  • @haamt8994
    @haamt89942 жыл бұрын

    ሀና ነኝ ከካናዳ ሁሌም አያቸዋለዉ ቤዚን ለወድሜ አጭቻታለዉ አግዙኝ ስልኳን በመፈለግ ስወዳችሁ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa64332 жыл бұрын

    😂😂😂😜አረ ሴቶቹ ልደፍሩት ነው ልጁ🙄🙈😹😹😹😹😹

  • @mhmh7628

    @mhmh7628

    2 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @masigirma5030

    @masigirma5030

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-eh1yx8ow4z

    @user-eh1yx8ow4z

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @SeadibanthassenYouTube

    @SeadibanthassenYouTube

    2 жыл бұрын

    እኔ አፈርኩኮ ለነሡ

  • @estefanosberanuwerkagnw6236
    @estefanosberanuwerkagnw6236 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል 👌❤❤❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe2 жыл бұрын

    ቤዚዬ የኔ ሴት እዴት እደምወድሽ እርግት ያልሽ አለባበስሽ ባለሞያነትሽ ትመችኛለሽ አችን ያገባ ያው እድለኛ ነው

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l2 жыл бұрын

    ቤዚ በናትሽ በማርያም ከነሱጋር ያለሽን ነገር አቁሚ ለህይወትሽ ጠቅ ናቸው ዳኒ ምርጥ ልጅ ነው ሁለቱ ሴቱች ግን በጣም ባለጌ ጋጠወጥ ናቸው መስመራቸው አላማረኝም

  • @ssuyuetub8306

    @ssuyuetub8306

    2 жыл бұрын

    እዉነት

  • @chalturegasa
    @chalturegasa2 жыл бұрын

    oh my goodness I can't stop laughing 😆🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰❤❤👆🤣🙊🤣🤣

  • @chalturegasa

    @chalturegasa

    2 жыл бұрын

    @@abdeakeml3629 🤣🤣🤣🤩🤩🤩👍

  • @sofitube6902
    @sofitube69022 жыл бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻችሁ ያሳምርላቹ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Жыл бұрын

    ጌታን ስታምሩ🥰🥰🥰

  • @malikmajid2034
    @malikmajid20342 жыл бұрын

    ማርቲዬ አለባበስሽን በጣም ኢወደዋለው

  • @bitania_fekadu
    @bitania_fekadu2 жыл бұрын

    ሁሉም ከአፋቸዉ በዚህ ልክ የሚለዉ ቃል አይጠፋም

  • @FikertZeru-qg7bt
    @FikertZeru-qg7bt11 ай бұрын

    ይመችሽእሮዚ

  • @wowwow439
    @wowwow4392 жыл бұрын

    ቤዛዬ የኔ ሙሉ ሴት❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ቅርበታቹ ፍቅራችሁ ደስ ይላል አንዳንዴ ግን ልክ አሁን እንዳለው አይነት አስነዋሪ ነገር ለናንተ ያለውን ቦታ በሰዎች ዘንድ እንድትጠሉ ያደርጋል ለምሳሌ እነ ነቢልን እስትይ አይታቹ ተማሩ ስርዓት ባለው መልኩ እዚ የእብድ ትምህርት ቤት 😒ሴቶቹ ምንድነው እንደዚ ተረጋጉ ወደፊት life አለ ልጆች ይመጣሉ ጥሩ ነገር ሰርታቹ እለፉ

  • @liii_tseg8750
    @liii_tseg87502 жыл бұрын

    Bezi is really kind and nice Marti is amazingly sweet Dani is different his patience besmeam and the rest are funny as well but tsege passes her boundaries a lot and over reacts sometimes so just decrease how u do things tsege Either ways I love y’all

  • @selamlegese4073

    @selamlegese4073

    Жыл бұрын

    Like baygebaghem

  • @masiyemariyam4288
    @masiyemariyam42882 жыл бұрын

    ቤዝዬ ያኔ ባልሞይ 😘😘😘

  • @memeath1575
    @memeath15752 жыл бұрын

    Bezeze betamem tamerayalesh Wude betame enatet damom abezeachuw ferakem like alewu

  • @gdjdhdgdhddh5265
    @gdjdhdgdhddh52652 жыл бұрын

    የሴት ቆለጣም ያለባችሁ እሪበሉ ተደፍታችሁ አለ ያገሬሰው ዲኒ እዳይደፍሩህ እራስህን ጠብቅ

  • @rukiya7187

    @rukiya7187

    2 жыл бұрын

    kkkkkkk

  • @genetyetwahdolij2494

    @genetyetwahdolij2494

    2 жыл бұрын

    ክክክክበጣም

  • @sarahailu4043

    @sarahailu4043

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkkk😀😀😀😀😀

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi91822 жыл бұрын

    ስታምሩሁ ሁላቹም

  • @user-mm1uz4fv5h
    @user-mm1uz4fv5h2 жыл бұрын

    ቤዛ እና ጠይሙልጅ በጣም ደስይላሉ ሌሎቹ አውቆ አበድ ናቸው

  • @genetaberaabicho5170
    @genetaberaabicho51702 жыл бұрын

    bezu endet endemwedsh algebashm yene konjo😘😘

  • @user-wg4qf5zb6o
    @user-wg4qf5zb6o2 жыл бұрын

    የትግራይ ልጅ ነኝ ጊን በጣም ኖው እምወዳቹ ለማንኛው በርቱ የኔ ዉዶች

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    የትም ተወለድ ኢትዮጵያዊ ነህ 💗💗💗💗

  • @weloyoutube5207

    @weloyoutube5207

    2 жыл бұрын

    ትግራይ ክልል ነዉ እኮ 🤣🤣ፖስፖርተወን አይተዉታል ግን??😁

  • @almazabetw6274

    @almazabetw6274

    2 жыл бұрын

    እንደታ ያለወ መሀይም ነወ ሀገራችን ሰላም የነሰት እንተ እትዮጵያዊ ጋልሆንሕ ፓስፖርት መለስለኝ ዘርኛ ግን አንደ ነገር ለንገርሕ የስው ዘር የለውም ለሕል እንጆ

  • @aass2629

    @aass2629

    2 жыл бұрын

    @@weloyoutube5207 እናትየምዴፍሩ እናትየምታዋርዱ ሀገርየምታዋርዱ ሌቦች ከምድርያጥፋችሁ ዉጭከዚህ ጁንታ

  • @fanonegn8018

    @fanonegn8018

    2 жыл бұрын

    @@weloyoutube5207 ኧረ በሳቅ ፓስፖርት

  • @ekruwollo8993
    @ekruwollo89932 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ ምትሉት የኔ ውድ በርቱ

  • @rabiaahmedali2649
    @rabiaahmedali2649 Жыл бұрын

    የድስታየ ምንጮቺ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኚ ባላቺሁበት

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro2 жыл бұрын

    😍😍😍😍❤😍😍

  • @askaldemlew6119
    @askaldemlew61192 жыл бұрын

    ኸረ ተዉ ዳኒን አታንገላቱት በኋላ ብድሩ ከባድ ነው የሚሆነው

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi57412 жыл бұрын

    በስመአም ስሙ ኮሜንቶች እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሳውዲ ያሉ ሰወች ይህ ቢያዩ እረ እንደዚህ ከተቃራኒ ፃታ ጋር ማለት በጣም በዛ ክብር ...????? ሰላማችው ይብዛ ትንሽ ስተር በሉ .😍😍❤😎

  • @user-bs2rg2xz9o

    @user-bs2rg2xz9o

    2 жыл бұрын

    አበዙት ጭራሺ አድ ቤት እስከመኖር

  • @bonsa3458
    @bonsa34582 жыл бұрын

    First like first views

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Жыл бұрын

    ቤዚዬ የኔ ዲምቡሽቡሽ❤❤❤

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw2 жыл бұрын

    ቤዝዬ ትለይያሌሽ ማመዬ ስወድሽ ቁንጡጥ ያልሽው ልጂ ነሽሽ ቀጥይባት 💯🌺🌺🌺🌹🙏

  • @user-wc2hr2sh1r
    @user-wc2hr2sh1r2 жыл бұрын

    እኔ ምለዉ ቤተሰብ የላቸውም እንዴ እዲ መማገጥ

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit42792 жыл бұрын

    ከዚህ ሁሉ ደስ ምትለኝ ቤዛ nat🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edendaniel8595
    @edendaniel85952 жыл бұрын

    Daniyee yene abat sitasazn 😂😂😂benath tebekelachew gin eyandandachewn eshi betam wedachuhalew💙💙💙💙💙

  • @salamsalaam5597
    @salamsalaam55972 жыл бұрын

    ቤዛ የኔ ጨዋ የስራ ሰው ስወድሽ

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p2 жыл бұрын

    በጣም አበዛችሁት እደዚህ መጃጃል በማንኛውም ሀይማኖትአይፈቅድ

  • @samiredilnesaw1480
    @samiredilnesaw14802 жыл бұрын

    ቤዝዬ የኔ ቆንጆ ፀባይሽ ብቻ ይበቃል

  • @edentadesse2578
    @edentadesse25782 жыл бұрын

    Roziyyyy dese seteya yene konjo ewedeshalewa eshi❤

  • @PWD7989
    @PWD79892 жыл бұрын

    ወይ ዳኒ የሴቶች መጫወቻ ሆንክ ክክክ

  • @elshadaytariku6476
    @elshadaytariku64762 жыл бұрын

    አቦ ይመቻቹ በጣም ነው ምወዳችሁ 😂❤😭😍😘

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube43372 жыл бұрын

    ቤዚዬ የኔ ደርባባ🥰🥰🥰🥰

  • @Kb-nv6tl
    @Kb-nv6tl Жыл бұрын

    ቤዛዬ የኔ ከረሚላ💋💋💋

  • @asiyloveasiyloveasiylove6244
    @asiyloveasiyloveasiylove62442 жыл бұрын

    ወይኔ ዳኔ በለ እንሱንም አይቀጡቅጣት ቅጣችው እሸ

  • @user-wf1zd7yq7d
    @user-wf1zd7yq7d2 жыл бұрын

    ማርያምን ቤዛ ቆንጅየ እረጋ ያለች

  • @user-wzkal2
    @user-wzkal22 жыл бұрын

    ሮዚዬ የኔ ቀውጢ ውስጤ ነሽ 🥰

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia89702 жыл бұрын

    ቤዚ የኔፀባየ ቆጆ አይለያችሁ

  • @uaemiss1505
    @uaemiss15052 жыл бұрын

    ፈጣሬ እስከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ።

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer50172 жыл бұрын

    ደሰትላላችሁ ግን ስተኙ ብቻለብቻ ተኙ 🙈🙈🙈😆

  • @SeadibanthassenYouTube

    @SeadibanthassenYouTube

    2 жыл бұрын

    😂😂😁😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tseganeshtseganesh6963
    @tseganeshtseganesh69632 жыл бұрын

    ወወወወወወወስታምርውዴች

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i2 жыл бұрын

    ዋውውውው ቀሚስ ቤዚዬ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow44262 жыл бұрын

    አይ እናተ ተጃጃላቹ እስቲ ጥሩ ነገር ስሩ እንደገና መጣላት አስፈለጋቹ እስቲ ድራማ ስሩ ሌላ በተረፈ በርቱ👍👏

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k2 жыл бұрын

    አረ አስጠላቹኝ ጫጫታ 😏😏ዳንና ጽጌ ነው ምታምሩት

  • @hangaatusime3059
    @hangaatusime30592 жыл бұрын

    Wowww bezi alebabasish siyaamir yene konjo 💋

  • @laylaghaddar1243
    @laylaghaddar12432 жыл бұрын

    Yemir betam new mwodachu❤️❤️❤️

Келесі