ነቢልን በመከራ ሰርፕራይዝ አደረግነው

Пікірлер: 2 100

  • @meklitabayneh
    @meklitabayneh2 жыл бұрын

    Part 2 በሚቀጥለው ሳምንት ይለቀቃል ትለያላቹ❤️❤️❤️❤️

  • @kweenbetty3583

    @kweenbetty3583

    2 жыл бұрын

    Er tey

  • @neba3885

    @neba3885

    2 жыл бұрын

    Ewnt ydbral

  • @amen3337

    @amen3337

    2 жыл бұрын

    are benatsh tolo lekeklgh

  • @erahmetaawol9513

    @erahmetaawol9513

    2 жыл бұрын

    ኧረ ሳምንት እሩቅ ነው🙆

  • @adey7929

    @adey7929

    2 жыл бұрын

    Ereeeeee benatesh makitaa

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x2 жыл бұрын

    ወይ መታደል እንደዚህ ንፁህ ጎደኝነት ላዱ ደስታ አንዱ መጣር አስቀኑኝ ነቢሎ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይማርህ😘😘😘❤❤❤

  • @yonasknde8523

    @yonasknde8523

    2 жыл бұрын

    Ewntenew Amen

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    @@yonasknde8523 ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya95012 жыл бұрын

    ጓደኝነታችሁ ሁሌም እንዳስገረመኝ ነዉ የሰዉ ልጅ እኔ ሳይሆን እኛ ማለት ሲጀምር ሀብት ና ገንዘብ ሳይሆን ዘላቂ ፍቅርና ደስታ ያተርፋል አይቸያችሁ ዉዶቼ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k2 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ወላሂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ክርስቲያን በአንድ ላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w2 жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እውነት አገራችንን እንደናተ አይነት ትውልድ ይሙላው በዘር በአይማኖት መባላቱን ትተን እንደናተ ትልቅ አይምሮ ያላቸውን ልጆች ያብዛልን እውነት ለመናገር ከአንድ በላይ ሰብስክራይብ ቢኖር ጥሩ ነበር 10 ጊዜ ነበር ማረጋችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ🙏❤❤❤❤❤❤

  • @kayitubeiyi4923

    @kayitubeiyi4923

    2 жыл бұрын

    እኔ አልጓጓሞ!

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    @@kayitubeiyi4923 ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @elizabetkasahun6455

    @elizabetkasahun6455

    2 жыл бұрын

    አመሰግንሻለው አስለቀሽኝ እኔም በአንድ ወቅት ጥሩ የጎደኝነት ልምድ ነበረኝ የዛሬን አያርገው በጥንቃቄ ያዙት ፍቅር ያሸንፈል ነቢልን ሳሚልኝ ይገበዋል የዘመኑ ምርጥ ሰዉ

  • @amarehabesha5544
    @amarehabesha55442 жыл бұрын

    አንድላይ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል ሁሌም አንድ ላይ ሁኑልን💚💛❤

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @reyanman
    @reyanman2 жыл бұрын

    መክሊት ደስ የሚል ነው የምትናገሪው ነገር ሰው በዝግጅትም ሊያወራው የሚከብዱ ነገሮችን ፈጥሮ የማውራት ክህሎት አለሽ በርቺ አንቺ ቆንጆ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @maeritube21
    @maeritube212 жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ እንኳን በዩተብ መጣሽ ስታምሩ እደዚህ አይነትም ፍቅር አለ ፍቅራችሁን ያብዛው😍❤

  • @eyujokera808
    @eyujokera8082 жыл бұрын

    የኔ እብድ ሁሉም ያምርብሻል ሁሉ ነገርሽ ያምራል ደስ ይላል ፍቅራችው ደም ነቢሎ ፈጣሪ ይማርክ😘

  • @meronabreham989
    @meronabreham9892 жыл бұрын

    መጀመሪያ መኩዬ የምር የመጀመሪያ ቪዲዮሽን በዚህ መልኩ መጀመርሽ በጣም ደስ ይላል ለነቢሎ ከዚህም በላይ ይገባዋል ተባረኩ በፍቅርና በመተሳሰብ በአንድነት የተሞሉ ረጅም የጓደኝነት ዘመን ተመኘው አይለያችሁ በጣም ነው ዉድድድድድድድ ማረጋችሁ።መኩዬ i can't wait part 2ን pls አፍጥኝልን ይመቻቹ❤❤❤

  • @mdmd7627
    @mdmd76272 жыл бұрын

    Er የሰው ልብ አንጠልጥሎ መቅረት የለም ቶሎ ብላችሁ ልቀቁልን.. ..ምርጦቼ 😍😍😍😍🤩🤩

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @HabenG7

    @HabenG7

    2 жыл бұрын

    Abduh Meto nw meselegn

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh79602 жыл бұрын

    መክሊት ይሄን ፕሮግራም በማዘጋጀትሽ በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራሽው ምስጋና ብርታትና ሀይል ይሳጣል ሁሌም ይገርመኛል ፍቅራችሁ አንድነታችሁ በዚሁ ያቆይላችሁ ደስ ብሎኛል ነቢል መልካም ማድረግን በዚህ ዘመን ማስተማር ጥሩ ነው ድሮ ቀረን ቢያንስ አስቀርተካል በርታ

  • @benyamali2318
    @benyamali23182 жыл бұрын

    አሁንም የአብዱ መምጣ ስርፕራይዝ ነው:: I’m proud of you Meklit. Keep up the good work with funny jokes. Looking forward to seeing the next video. Welcome Abdu…lol

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @Umufetitube
    @Umufetitube2 жыл бұрын

    ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @dinakedir1522
    @dinakedir15222 жыл бұрын

    ደስስትሉ ምርጥ ጓደኝነት ማለት እንደ እናንተ ነው 😍 መጨረሻ ላይ የመጣው አብዱ ነዋ እኔ እሱ ነው ምገምተው

  • @seid2023
    @seid20232 жыл бұрын

    መክሊት እውነት በጣም ነው እምኖዳችሁ ሁላችሁንም ነባን ስላስደሰትሽው ደስ ብሎኛል ጏደኝነታችሁን እድሜልክ ያዝልቅላችሁ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @ሰሚር
    @ሰሚር2 жыл бұрын

    የነቢልን አፍ እንቅስቃሴ በማየት የመጣው አብዱ እንደሆነ እገምታለው መክሊት ግን እስከዛሬ ዩቲዩብ አለመክፈትሽ ይበልጥ እንዲቆጨን እሚያደርግ ምርጥ ስራ ነው 👌

  • @feven8942

    @feven8942

    2 жыл бұрын

    Awe enem aychew alew abdu sil

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    @@feven8942 ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @biruktiiii9741
    @biruktiiii97412 жыл бұрын

    ዉይ መኩዬ ቀጣዩን part ቶሎ ይፖሰት 😁🙏🙏

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu54722 жыл бұрын

    መክልት የኔቆንጆ ስዎድሽ እኳን በሰላም መጣሽ ❤😘 ዳስ ስትሉ አይለያቹ ❤❤❤❤😘😍

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @ekram2819
    @ekram28192 жыл бұрын

    ውይይይ እደት ደስ እደምትሉ ማሻ አላህ

  • @reyutube5228
    @reyutube52282 жыл бұрын

    ስታምሩ ማሻ አላህ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ ቀጥሉበት

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @kidisthailu632
    @kidisthailu6322 жыл бұрын

    You guys are the exact meaning of true friendship. Love ya all🤪🤪🤪

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @dershaterefe4903
    @dershaterefe49032 жыл бұрын

    መክሊትዬ የኔ ኮሜዲ ቀበጧ እንኳ ደና መጣሽ በርችልን በአሪፍ ስራ እንጠብቅሻለን ምርጦቼ ትለያላቹ ስል እኮ በምክንያት ነው በቃ ትለያላቹ!! በጣምም እ ወ ዳ ቹ አ ለ ው!!!!!

  • @yoditegetachweeshitu6127
    @yoditegetachweeshitu61272 жыл бұрын

    ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያችሁ ነቢል ይገባዋል

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia54212 жыл бұрын

    ነብል አለህ የሺረህ በሺታህን የወጀልህ ማጠቢያ ያረግልህ ሰብሥክራይብ አረጌሻለሁ በረች❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia73942 жыл бұрын

    ቢስሚላ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ልክ ኣብዱን ስታዩት የነበረው ፊድባክ ያስቀናል

  • @user-jr9lo3vd2f

    @user-jr9lo3vd2f

    2 жыл бұрын

    አብዱ ነው እኔ አልታየኝም

  • @tsionabebaw7742

    @tsionabebaw7742

    2 жыл бұрын

    abdu new ende e/r yestesh guaguche neber life of Abel erasu gemche neber🤔 gn endet aweksh😮

  • @birhan1898

    @birhan1898

    2 жыл бұрын

    @@tsionabebaw7742 የነቢልን የአፍ አንቅስቃሴ ካየሽ አብዱ መሆኑ ይታወቃል

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    @@user-jr9lo3vd2f ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio97472 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ጤና ይስጥልን ዋውውውውው ጨዋነት የተዋሀደው መዋደድ እንግዚአብሔር ፍቅርራችሁን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቼ ደስ ትላላችሁ!!!

  • @miskiyatofik1790
    @miskiyatofik17902 жыл бұрын

    ስገምት part 2 ላይ አብዱን እናያለን በጣም ደስ የምትሉ የምታስቀኑ ጎደዬች ናቸው አላህ አይለያቹ

  • @jamelamohamed224

    @jamelamohamed224

    2 жыл бұрын

    አወ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @yeshiworkwase8774

    @yeshiworkwase8774

    2 жыл бұрын

    Abibu meta ede sigemit new

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed72452 жыл бұрын

    መቼ ነው ሚለቀቀው 😢😢❤❤❤❤

  • @naturalvibes1234

    @naturalvibes1234

    2 жыл бұрын

    Ebakesh afexengiw

  • @adamcell5290

    @adamcell5290

    2 жыл бұрын

    ውብ ነሽ የኒ እእት ሥወድሽ ጥሎብኝ

  • @birhan1898

    @birhan1898

    2 жыл бұрын

    Abdu naw

  • @user-pk3df7pl4q

    @user-pk3df7pl4q

    2 жыл бұрын

    በጉጉት ልሞት ነው

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    @@adamcell5290 ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏😃😄😄😃😒😍

  • @almasademase2216
    @almasademase22162 жыл бұрын

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍😍😍

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @sisiayali3512
    @sisiayali35122 жыл бұрын

    ዉይ ስወዳቹ ይሄን ፍቅራቹህን ያብዛላቹ አይለያቹ ሌላውም ከናተ ብዙ ወጣት ይማራል መክሊት እንቺ ደሞ ቀልድሽ ሁሉ ደስ ይላል በርቱ አይለያቹ❤️❤️❤️❤️

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @MsAgere
    @MsAgere2 жыл бұрын

    Ere seeing u guys is so hurt warming long life guys 🤩

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @reemnaif9548
    @reemnaif95482 жыл бұрын

    ወይኔ መክሊትየ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo49742 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ስትሉ የምር ቀናሁ ፍቅሩን ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰ቀጣዩን ለማየት ጓጓቻለሁ

  • @jamelaakhmad8250

    @jamelaakhmad8250

    2 жыл бұрын

    ሁላቹህን በጣ ነዉ የምዉዳቹህ ኑሩ ለዘላለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @idlwiti6579

    @idlwiti6579

    2 жыл бұрын

    Areeeee machee new milkekew

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    @@jamelaakhmad8250 ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏😃😄😄😃😒😍

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    @@idlwiti6579 ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @agjj5327
    @agjj53272 жыл бұрын

    I loved your energy meklitye shikor😘

  • @jerusalemt7136
    @jerusalemt71362 жыл бұрын

    Keep up the good work! You always put a smile on my face ☺️

  • @habtamutilahun5966
    @habtamutilahun59662 жыл бұрын

    10:9 የኔ ማሮች ፍቅር መክሊት ወላሄን በል ስትለው ነቢል ማርያምን አለ. የኔ ውዶች እናተ የኢትዬጲያ ምሳሌ ናችሁ. መከባበር .ፍቅር .ትትና.

  • @madinaomar3096

    @madinaomar3096

    2 жыл бұрын

    ይህ መከባበር ሳይሆን ሀይማኖትን በደንብ አለመረዳት ነው

  • @user-cd9bt9bn9k

    @user-cd9bt9bn9k

    2 жыл бұрын

    @@madinaomar3096 እኔ እኮ ግራ የገበኝ ነገር ቢኖር ! ሀይማኖት ትርጉሙ ምንድን ነው ? ሀይማኖት ዋናው ተግባሩ ምንድ ነው? ሀይማኖት የተቀመጠው በምን መሰረት ላይ ነው ? አንድ ሰው ሀይማኖት በሚባለው ድርጅት ስር ከታቀፈ ፍቅርን፣ መከባበርን ፣መተባበርን መተው አለበት ማለት ነው? የሀይማኖትን ጨለማ ጎኑን ለማየት የግድ የሀይማኖትን ጨለማ ጎኑን ለመረዳት በጨለማ ህሳቤ ውስጥ መገባት አለበት ማለት ነው ? እንኩዋን ለሰው ልጅ ነፍስ ላለው ነገር ሁሉ ፍቅርና መከባበር ከሌለህ የሀማኖት ትርጉሙ ማወቅ ሌላ ጨለማ አጀንዳ አለው ማለት ነው ..... አረ ተፈቃቀሩ ! አረ እንፈቃቀር ! ፍቅር የሌለው ሀይማኖት አያድንም ።

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    @@madinaomar3096ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @mmbetty1391
    @mmbetty13912 жыл бұрын

    Was waiting whole dayy 🥰🥰🥰

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @zenashfekede9181
    @zenashfekede91812 жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው ምታምሩች አይለያቹ ለናተ ለፍቅራቹ ቃላት የለኝም መክሊት ምርጥዬ ነሽ ተባረኪ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @mariyamawit
    @mariyamawit2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ መክሊትዬ በርቺ ....ታድላቹ ታስቀናላቹ እንደናንተ አይነት ጓደኛ ቢኖረኝ ምኞቴ ነው ...ልገምት አብዱ መሰለኝ ሌላኛው ሰርፕራይዝ ....እሚቀጥለው ሳምንት ድረስ መጠበቅ ከባድ ነው ግን ካልሽ ምን ይደረጋል እንጠብቃለን መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላቹ ይሁንልን ለዛ ያድርሰን love u

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    መክሊት እንኳን ሠላም መጣሽ ወደ ኢቱብ መንደር የኔ ቆንጆ ስወድሽ 🥰ነቢሎ ይገባሐል ድምቀታቸው እኮ ነሕ ፈጣሪ ይማርሕ 🙏

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b2 жыл бұрын

    እኳን ደና መጣሽ መክሊታ በይ ቀጣይ በፍጥነት ልቤ ትውጣደ😍

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ekramhussen6243
    @ekramhussen62432 жыл бұрын

    ያአላህ ስታምሩ ማሻ አላህ የጓደኝነት ጥግ ኢትዮጵያን ሁሌም በእናንተ ውስጥ አያታለሁ አይለያችሁ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቂልን መክሊትዬ

  • @nigisttesfaye8263
    @nigisttesfaye82632 жыл бұрын

    Weeyyyy Getan betam new yemiwedish desss bilognal yene konjo....

  • @hamzadawed8799
    @hamzadawed87992 жыл бұрын

    Mekuye ልገምት ማን እንደመጣ አብዱ ነው አደል hh ነቢል አብዱ ሲል አፉ ላይ አነበብኩት መሰል 😉😉 ግን ደስትላላቹህ አይለያቹህ 🙏

  • @sofity3120
    @sofity31202 жыл бұрын

    የኔ ልዕልት እንኳን መጣሽልን ❤️

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ሀሳብ ነው ውዴ

  • @abby3086
    @abby30862 жыл бұрын

    Love you so much !! I am so glad to see u on ur own show, i enjoyed when ever u guys do fun !!!🌹go girl 👩 I am proud of u !!!

  • @selamteferi5944
    @selamteferi59442 жыл бұрын

    የኔምርጦች በጣምነዉ የምታምሮት ፈጣሪይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @ashuhero2549

    @ashuhero2549

    2 жыл бұрын

    Ye kews Betam new mwedish

  • @abubekermensur245
    @abubekermensur2452 жыл бұрын

    Enkone Dena metashiline maklito 😍😍😍

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis74812 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ መክሊትዬ ልባባችንን አንጠለጠልሽው እኮ 🙏🙏🙏🙏

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @hiethosp6531
    @hiethosp65312 жыл бұрын

    ወይኔ እዴት እደምታምሩ የጎደኛነትን ጥግ ነዉ ያሳያችሁኝ አይለያችሁ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @fafiethiotube9827
    @fafiethiotube98272 жыл бұрын

    መክሌትዬ በመጀማሪየ ደረጃ እኔ ነባሩኩ መክሌትዬ ልዬ ከዘረኝናት ሀይመኖትጋ መባላት የሌላቹ ከሁሉም ዳመቹነፃ ለኢትዮ ተምሰልቶችችችችች😍😍😍😍😍😍😍 Well com makletye cong

  • @user-pc4fj5vn2s
    @user-pc4fj5vn2s2 жыл бұрын

    ርግጠኛ ነኝ መጠረሻ ላይ ኣብዱ መጣ ።እና ፍቅራቹ ይብዛ የኔ ማሮች💋👌

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob22852 жыл бұрын

    ማኪዬ ስወዳቹ እኮ ፍቅራቹ ይለያል ያስቀናል

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer1232 жыл бұрын

    Mekleteye, we love you so much! You are the funniest person and very Lavable! Keep up ur hard work 😓 🤗💓

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @wintayitbarek1741
    @wintayitbarek17412 жыл бұрын

    Mekitaye welcome yene azg 🥰🥰telo part 2 ylekekln plssss 🙏

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g2 жыл бұрын

    አብዱ መጥቶ ይመስለኛል ስታምሩ

  • @reyanali4567
    @reyanali45672 жыл бұрын

    Pls PART 2

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya66632 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው የጓደኝነት ጥግ በእናንተ አየን ፈጣሪ መጨርሻቹሁን ያሣምርላቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በጣም ነው የምንወዳቹሁ ilove you so Mach💚💛❤ please part two

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @samritame
    @samritame2 жыл бұрын

    Why I am too much emotional 😭 love you all. Bless you all🙏❤️

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @hermelateshome7831
    @hermelateshome78312 жыл бұрын

    You guys are always fun to watch

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @amirzaki4870
    @amirzaki48702 жыл бұрын

    Thanks for amazing job yen konjo more love God bless you ❤️

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @eskderagetu4933
    @eskderagetu49332 жыл бұрын

    Well come sis good job❤ barechi ezagabr fkr yabizalchu

  • @HanaHana-br4ke
    @HanaHana-br4ke2 жыл бұрын

    መኪሊትዬ የኔ ውድ በርቺ ፍቅራቹህ ይብዛ

  • @muse80
    @muse802 жыл бұрын

    wow ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ.........

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @mimishudemishu9194
    @mimishudemishu91942 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ያዝልቅላችሀ ትለያላችሁ አደራ በጎደኝነታችሁ በርትት በሉ ደስትላላችሁያዝልቅላችሀትለያላችሁአደራበጎደኝነታችሁበርትትበሉምሳ ሌ ሁኑ አደራ እንደትሠግጡብ ስልችት ይላል🇲🇱❤️

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @efuyegala1736
    @efuyegala17362 жыл бұрын

    መክሊትዬ በጣም ነው የምወድሽ ወላሂ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ♥️♥️😘😘😘

  • @barchtamiru8964
    @barchtamiru89642 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ ግን ሳምንት አልበዛም ሰርፕራይዙ ይቆረፍዳል ናብሎ😂😂😂

  • @user-ut8ux1nv2l
    @user-ut8ux1nv2l2 жыл бұрын

    ስወዳችሁ እኳን ደህና መጣሽ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @aliadem4876
    @aliadem48762 жыл бұрын

    እኔ ግን በጣም ካደነኩብሽ ውስጥ መጨረሻ ላይ ምን እንደሆነ ሳናይ ያለቀበት ነገር ልክ እንደተከታታይ ፊልም ነውኮ ልቤ ተንጠልጥሎ የቀረው ለማንኛውም editor በቃ ለሁሉንም አደንቃችሁዋለሁ እረኛው ነኝ ከጎረኖ ሆኜ ነው የምኮምተው

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @yordineguse6600
    @yordineguse66002 жыл бұрын

    Yena konjo mekiye endet endemewedacgihu yeguwadegenet teg nachihu ayileyachehu aberachehu arju !!! part 2

  • @bezagirma4891
    @bezagirma48912 жыл бұрын

    መክሊትዬ በሰፕራይዙ ደስተኛ ነን ነቢል ጎበዝ ልጅ ነው ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን በርቺ መክሊትዬ

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide91662 жыл бұрын

    ስወዳቹ መክሊትዬ አይለያቹ ጓደኝነታቹ እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @qadmwepamflonqadmwepamflon8985
    @qadmwepamflonqadmwepamflon89852 жыл бұрын

    አቦ ሺአመት ሳቂ 😁😁😁😁❤❤❤ the last one saperize 😊

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @user-vz4iz2wp3w
    @user-vz4iz2wp3w2 жыл бұрын

    ዋዉ አብዱ መጣ ደስ ይላል 😀😍😍

  • @genetayalew9738
    @genetayalew97382 жыл бұрын

    I have no words eko betam des tilalachu tilyalachu eko

  • @emanrazikemanrazik2367
    @emanrazikemanrazik23672 жыл бұрын

    የኔ ውድ እንኳን መጣሸልን ጠፍተሸ ነበር ሰወዳቹ ደሞ ፍቅሩን ያብዛላቹ♥♥♥♥

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @emufamilytube
    @emufamilytube2 жыл бұрын

    ወይኔ ስወድሽሽሽሽ እኮ❤❤❤❤

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @emebetmeaza7263
    @emebetmeaza72632 жыл бұрын

    Betam nw dase yametelute dase yelale godagentachu kenanta bezu ngare memare yechalale 🥰🥰🥰

  • @eyeruskindueyerus6492
    @eyeruskindueyerus64922 жыл бұрын

    Lenant kalat yelegnm betam new yemewdachu betam new makeberachu really yehon bota dersachu mayt enfelgalen mekeliteye luv u❤️❤️❤️

  • @ferdosmussa7353
    @ferdosmussa73532 жыл бұрын

    Waww it's amazing thing mekita please part 2

  • @erdozakir5873
    @erdozakir58732 жыл бұрын

    part 2 መኖር አለበት ካልሆነ subscribe አነሳለው😂😂

  • @user-cz2kn5fo7i

    @user-cz2kn5fo7i

    2 жыл бұрын

    አንረን እናነሳል 😂

  • @rideahmed9365

    @rideahmed9365

    2 жыл бұрын

    እናነሳለን😂😂

  • @Lijeyassu

    @Lijeyassu

    2 жыл бұрын

    የሎስ ያንሳህ 😂😂😂😂የሎስ ግን ምንድን ነው?

  • @user-ty4zj6gq3m

    @user-ty4zj6gq3m

    2 жыл бұрын

    kkkk ልልነበር ቀደምሺኚ ግድነው

  • @qamuti2635

    @qamuti2635

    2 жыл бұрын

    👊👊👈😀

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e2 жыл бұрын

    ዋው 👍👍👍

  • @semahrabrha6477
    @semahrabrha64772 жыл бұрын

    I love you guys, let me ask where is the place i mean where was the event?

  • @seblebarke1215
    @seblebarke12152 жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @mesiyealamatalije1851
    @mesiyealamatalije18512 жыл бұрын

    መክየ ልቤን መልሽልኝ part 2 በጎጎት እንጠብቅ አለን

  • @mafiaagirls4752
    @mafiaagirls47522 жыл бұрын

    Weeey meklit....yesirashin yisitish .....liben akomishew ....hoden amemegn tolo next video likeki....toloooo😘😘😘

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq2 жыл бұрын

    😂😂😂"ደስ ነዉ ምሎ" love it ደጋገምኩት እኮ አረ ይለቀቅ part 2

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj2 жыл бұрын

    My fav's love u so so much u guys 🙏🙏❤❤

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @nuramohammed2603
    @nuramohammed26032 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ 🥰🥰😅እንኳን በሰላም መጣሽ ❤️💜💙💚💛🧡💓💞💕

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @mirubaba6160
    @mirubaba61602 жыл бұрын

    Yene tafach am so happy 4u and 4natty beritu eshi love u yene mare❤❤❤

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሺ የኔዉብ 💗💗💗💗💗

  • @rozina1450
    @rozina14502 жыл бұрын

    Part 2 🙏🙏🙏🙏

  • @user-fo9jt5sm9o
    @user-fo9jt5sm9o2 жыл бұрын

    The best intertening group in the country keep the good work shkorina

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @babyflower5176
    @babyflower51762 жыл бұрын

    ስወዳችሁ ማርያምን ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ😍😍😍

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @askugeberemeskel8690
    @askugeberemeskel86902 жыл бұрын

    Meክልትዬ እንኳን ደህና መጣሽ welcome ብያሎ ሁሌም እናይሻለን በርቺ ።

  • @werkenshgemchu7896
    @werkenshgemchu78962 жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @user-gp4in4zj6m
    @user-gp4in4zj6m2 жыл бұрын

    የናቲ ድንጋጤ በጣም ዘና ያደርጋል

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x2 жыл бұрын

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @kalkidanmengesha9734
    @kalkidanmengesha97342 жыл бұрын

    Nebilo gin asebelach ezi ga.... abuu sil yasetawekal, abu memetatu tebela.... enji egnam more surprise honen entebik nbr....

Келесі