ዘወይን ዘወይን ቤተ ቃና ዘወይን

Пікірлер: 9

  • @MihretSemachew
    @MihretSemachew29 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባቶቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @lemlem-vi2od
    @lemlem-vi2od2 ай бұрын

    😮ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ የጽናክ

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam37022 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲያቆን አካል በለጠ ያንተንም በጉጉት እንጠብቃልን ወንድም ዓለም ለሙሽሮችም እንኮን ለዝህ ክብር አበቃችሁ አሜን !!!🙏❤❤⛪

  • @tefeshidingle4674
    @tefeshidingle46742 ай бұрын

    እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምረዉ ወንድምዬ ሌላ ምንም ልል አልችልም ሙሽሮቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ🙏❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098Ай бұрын

    እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ደሰ ሲል ዘማሪው ከፈገግታ ጋር ሙሸሮች መልካም ትዳር

  • @user-zx3hi5xr7g
    @user-zx3hi5xr7gАй бұрын

    አገሬ-ሃይማኖቴ-ባህሌ ኩራቴ ድምቅ በይልኝ

  • @user-ri2fb6ij2w
    @user-ri2fb6ij2w2 ай бұрын

    ye zemariyam ena hlina yelachum🥲

  • @user-gv6gf4qw6v
    @user-gv6gf4qw6vАй бұрын

    አረ ወገን የት ናቹሁ

  • @SurafelTesfaye-zl2mm
    @SurafelTesfaye-zl2mm2 ай бұрын

    የመጀመሪያው viewer neg

Келесі