ዘሪ ሊዘራ ወጣ || ልዩ የሕይወት ስብከት በመጋቤ ኃዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው

Ойын-сауық

#like #Share #Subscribe
እንኳን ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረስዎ!!
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023

Пікірлер: 23

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Жыл бұрын

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር ቡነት ነዓይ እዩ እዚ ቡነት 😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🕊️🕊️🕊️

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ፫አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት መምህራችን ግሩም ነው !!!➕ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን ፀጋውን ያድልልን 🕊🍃➕

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን

  • @user-ck2kx6ld1x
    @user-ck2kx6ld1x Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን ክቡር መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በረከትና ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын

    መምሕራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊

  • @user-dx4pk1my9w
    @user-dx4pk1my9w Жыл бұрын

    Amen amen amen qale hiwet yesmealn wd memhrachin kubur megabe hadis yeagolgulot zemeh ybarklnh Medhanie alem kestos.

  • @ermiasbirhanu289
    @ermiasbirhanu289 Жыл бұрын

    Kale hiwottt yasemalennn megabee, Good to hear from u again GOD Bless. Ethiopian Orthodox Tewahdo Forever until the wheels falls off 🙏🏿🇪🇹.

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን መምራችን✝️🌹 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነዉን እንኖረዉ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን ✝️

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች ረዥም የአገልግሎት እድሜ ፀጋ አብዝቶ ያድልልን አሜን ለኛም የሰው ለጆች ሁሉ የሚያሰተውል አይምሮ ያድለን አገራችንን ህዝባችንን ቤተክርስቲያንን ከጥፍት ይጠብቅልን ለነገሮች ሁሉ ምሳሌሆኖ የለፈው እሱ ነውና !!

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Жыл бұрын

    አሜን ቃለሄይወት ያሰማልን

  • @habetamechekole
    @habetamechekole Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @samritube5541
    @samritube5541 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር መልካም ፍሬ እድናፍራ እግዚአብሔር ይረዳን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @saroobelay3058
    @saroobelay3058 Жыл бұрын

    Kalehiwetin yasemalin Ameen

  • @aminamaid8411
    @aminamaid8411 Жыл бұрын

    እሜን🙏🙏🙏

  • @banchiamlake4947
    @banchiamlake4947 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ Жыл бұрын

    በርቱ ጎራ በሉ

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ✝️💜

  • @kf4113
    @kf4113 Жыл бұрын

    ጥዑም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ውድ መምህራችን የስማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

Келесі