በስደት ላሉ ሁሉ የዘመርኩት መጽናኛ መዝሙር|| በእናቱ ጀርባ ሆኖ ስደትን የሚያውቀው እግዚአብሔር ጩኸታችሁን ይሰማል|| Zemari Tadewos Awugchew

Музыка

🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
_____________/Connect With Me On Social Media\____________
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / taditadewos
► Instagram:➜@tadewosawugchew
=========================================
©‪@tadewos23‬ has all exclusive rights for all materials in this video. Both the audio and video contents are the property of the singer who is also the owner of this channel. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to ‪@tadewos23‬
Copyright ©2020: Zemari Tadewos
እግዚአብሔር የስደተኞችን ጩኸት ይሰማል
መድኃኔዓለም የተበደሉትን ቀና ያደርጋል
በጽድቅ ፈራጅ ዳኛ አንድ እርሱ ነውና
መልስ አለህ ጠብቀው ወገኔ ተጽናና
...............
ተአምራቱን አይተናል ለእስራኤል በግብጽ ሲፈርድ
ሞገስን ሲሰጣቸው በአሳዳጆቻቸው ፊት
ፈረኦንና ፈረሱ በባህር ሲከደኑ
ታላቂቱን እጅ አይተው እስራኤል ሲታመኑ
ይፈርዳል እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል በሉ
ይዋጋል ስለእኛ ይታመናል በቃሉ
ፈጣን ነው በጽድቁ በአንዳች አይቀደምም
ዝም ሲል ይሰራል በቀኑ ግን አይቀርም፡፡
............
በእናትህ ጀርባ ሆነህ በግብጽ አይቼሃለው
ተሰደህ አይተኸዋል ስደት እኮ ጭንቅ ነው
አንድ ያለኸን አንተ ነህ ብሶትን የምትሰማ
አላየሁም የማትል ህዝብህ ፍትህ ሲጠማ
ይፈርዳል እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል በሉ
ይዋጋል ስለእኛ ይታመናል በቃሉ
ፈጣን ነው በጽድቁ በአንዳች አይቀደምም
ዝም ሲል ይሰራል በቀኑ ግን አይቀርም፡፡
..............
ግፍና ጥፋት ሆኖአል በወገኔ ላይ ዛሬ
በምድረ በዳ ቀርቷል እየተበላ በአውሬ
የሆነብንን አስብ ዳግም እጅህን ዘርጋ
ስደተኞችን አድን ከጨካኞች መንጋጋ
ይፈርዳል እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል በሉ
ይዋጋል ስለእኛ ይታመናል በቃሉ
ፈጣን ነው በጽድቁ በአንዳች አይቀደምም
ዝም ሲል ይሰራል በቀኑ ግን አይቀርም፡፡
.......
በቀል የኢየሱስ ነው ብድራት የእርሱ ስራ
እውነተኛ ንጉስ ነው ለድሆች የሚራራ
እናት እንደሌላቸው በበረሃ ማይተወን
ሰብሳቢያችን ነው ጌታ ዛሬም እናምነዋለን፡፡
ይፈርዳል እግዚአብሔር በጽድቅ ይፈርዳል በሉ
ይዋጋል ስለእኛ ይታመናል በቃሉ
ፈጣን ነው በጽድቁ በአንዳች አይቀደምም
ዝም ሲል ይሰራል በቀኑ ግን አይቀርም፡፡
ግጥምና ዜማ ዲ/ን ታዴዎስ አውግቸው

Пікірлер: 376

  • @tadewos23
    @tadewos233 жыл бұрын

    የራማ ቤተሰብ ይሁኑ፤ ሰብስክራይብ ተጭነው የደውል ምልክቷንም ይጫኑ፡፡ አገልግሎቱን እናሳድግ፡፡ ዘማሪ ታዴዎስ ነኝ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @user-is5fh9wf7z

    @user-is5fh9wf7z

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-vo3hs9jv3d

    @user-vo3hs9jv3d

    3 жыл бұрын

    ውድማችን ጥፍተሐል መዝሙሩችህን እውድቻዋለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    @@user-vo3hs9jv3d Alehugn yene enat. Amen

  • @user-oc8lk7kj2i

    @user-oc8lk7kj2i

    3 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ 👏

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    @@user-oc8lk7kj2i amen

  • @fantayaalemu4595
    @fantayaalemu45952 күн бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @haimihaimi6841
    @haimihaimi68414 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ኡፍፍፍፍፍ ዛሬስ አባት ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን 😢😢😢😢

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j Жыл бұрын

    ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው ፀጋው የማይጓደለው አምላክ በበረከት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @fhfgjg633
    @fhfgjg633 Жыл бұрын

    በእዉነት ኣእጥምት የምያለምል የመላእክት ዝመመሬ መላእክት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን የእኛ መፂናኛ ተመሰገን ሁላችሁ ዘሞሮቼ ዉድ የተዋህዶ ኦሪቶዶክስ ልጆች እንወዳችዋለን ዕደሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @AlemTamru-in8dr
    @AlemTamru-in8dr20 күн бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችን ኢትዮጲያ ከክፉ ነገር ይጠብቃት ህዝቦቿን ፍቅር እንደ ሸማ ያላብስልን😂😂😂😂

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye344911 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመርክን ይባርክልህ ወድማችን እውነት ነው ለኛ ለስደተኞች አሱኑ ነው መጥናኛችን ለደጃፍ ያብቃን

  • @user-jf4ih1kh3y
    @user-jf4ih1kh3y4 жыл бұрын

    አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 እግዚአብሔር ሁሉን ሰሚ ነው አዎ ይፈርዳል ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ⛪⛪⛪❤️❤️❤️🙏🏼

  • @tadewos23

    @tadewos23

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @yeshi238
    @yeshi2387 күн бұрын

    ጥዑመ ልሳን በኡነት ዝማሬ መላእክት የስመዓልና❤❤❤🎧🥺🥰🥰🥰

  • @user-hz8qy9gv8b
    @user-hz8qy9gv8b9 ай бұрын

    አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃነ እኛ ስደተኞቹን ለሀገራችነ አብቃነ🙏

  • @lizabezawit4508
    @lizabezawit45084 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋይቱን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም አድርግልን ለህዝቦቿ ሠላም ፍቅር አድንት ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-iy4mu6rp5e
    @user-iy4mu6rp5e4 жыл бұрын

    የኔ መፆኛየ መዝሙር ነዉ መለሰ አለ ጠብቀዉ 🙏😭

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ በሰላም ለሀገሬ መሬት አብቃኝ

  • @FgMemo-yr1ud
    @FgMemo-yr1ud29 күн бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጣብቅህ❤❤❤❤

  • @user-wz1mq9ts9x
    @user-wz1mq9ts9xАй бұрын

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመንያርዝምልን

  • @alemsolomon731
    @alemsolomon7312 жыл бұрын

    Amen amen amen zemari melakete yasemalen yagelegelote geze yebarek egezber edeme xena yesexehe

  • @EagerLabrador-lu8lb
    @EagerLabrador-lu8lb6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝምረ ማልእክትን ይስማልን ሄዝማሬ ስሙ ማነው ፃፉለኘ

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንደምችን

  • @gentegeneee
    @gentegeneee28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma608811 ай бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ዝማሬ፣መላይክትን፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-lh1gq6th4m
    @user-lh1gq6th4m2 жыл бұрын

    በእውነት እግዚ አብሄር ይመስገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልህ።😥😥

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o3 жыл бұрын

    የኛ እንቁ በቤቱ ያኑርልን እውነት ስትጠፋ ከሄዱት ወገን መስለህኝ በጣም አዝኘ ነበር እመብርሃን ፍፃሜህን ታሳምርልን ትዳርክን በፍቅር ትሙላልክ

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @tube-t
    @tube-t4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😢😢😢 በእዉነት በጣም ጠፍተህ ነበር ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ዝማሬዎችህን ናፍቀናል እግዚአብሔር የስደተኞችን ጩሆት ይሰማል መድሃኒዓለም የተበደሉትን ቀና ያደርጋል በፅድቅ ፈራጅ ዳኛ አንድ እርሱ ነዉና መልስ አለህ ጠብቀዉ ወገኔ ተፅናና

  • @tadewos23

    @tadewos23

    4 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ አልጠፋም ከአሁን በኋላ።

  • @aeslefbrehane388

    @aeslefbrehane388

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን በጣም እንወድሀለን ወንድማችን በርታ

  • @user-zy6oy8ru9x
    @user-zy6oy8ru9x3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እግዚያ አቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ መህዝሙርህ ሁሉ አይጠገብም ድግል ማርያም በቤቷ ታጽናህ ሰላምህ ይብዛልን

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-zz6fv3vj2w
    @user-zz6fv3vj2w3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zimara melaekit yasemalin

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc17 күн бұрын

    zmar melaekt yasemaln 👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🥺🥺🥺ተባረክ ወንድማችን

  • @user-yb7yv2le3c
    @user-yb7yv2le3c4 ай бұрын

    ዝማረ መላእክት ያሰመዐልና እግዛአብሔር ይመሰገን🤲✝️🥰🥰

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የሰደት መፅናኛችን መዝሙር ነው ➕

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    11 ай бұрын

    bwnt zemare meleakten yasemalen wendmchn 😢😢❤❤❤✝️✝️🙏🙏🙏

  • @user-sz1wh1vl7u
    @user-sz1wh1vl7u4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ጠፍተህ ነበር እንኳን መጣህልን ወንድማችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @alemenatennafaki3465
    @alemenatennafaki34653 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @zebenaywendey7140
    @zebenaywendey71402 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤🌷

  • @buzebzualembekele9633
    @buzebzualembekele9633 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @user-uw2zd6qm5p
    @user-uw2zd6qm5p4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁላችን ዝማሬ መላክ የስማን8♥️🙏

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @user-iu2jy2hv2m
    @user-iu2jy2hv2m3 жыл бұрын

    በጣም የምወድክ ዘማሪ ነክ ወንድሜ ሃይማኖቱን ቀረ ሲሊኝ እንኳን ያንተን መዝሙር መስማት አልተውኩም እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናክ የኔ ወንድም!! በዛላይ ወንድሜን ስለምትመስል እሱን ባየው ቁጥር አንተን አስታውስሃለው።

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ። በሐይማኖት ያጽናን።

  • @user-wk6vo6ow8d
    @user-wk6vo6ow8d3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn6 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ❤❤❤

  • @djgerreman7402
    @djgerreman74028 ай бұрын

    😢😢😢 መንፈሳዊ ቅናት እና ደስታ ደስ ሲል በራሴ ሀይማኖት የምቀናው ነገርስ በደስታ ውስጥ ያለ እንባ

  • @user-ll9pn1ju8x
    @user-ll9pn1ju8x3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zeroto2347
    @zeroto23473 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg3 жыл бұрын

    አድ ያለህን አተ ነህ ብሶትን የምትሰማ አላየሁም የማትል ህዝብህ ፍትህ ሲጠማ😥 ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወድማችን ታዲወስ ጸጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችህ ሁሉ ልብን የሚያሳርፉ ናቸው በርታ ያሁኑ የሳውዲ ጭቀት አብቅቶ አምላክ ሆይ ላገራችን በሰላም አብቃን በጸሎት አሳስብልን ወድማችን እኔ እህተ ማርያም እባላለሁ እዲሁም ሁላችሁም እት ወድሞቻችን በጸሎት አስቡን ባሁኑ ስአት ሳውዲ ያለን ልጆች በጭቅ ላይ እንገኛለን ብቻ በቸርነቱ ያሳበን 😥

  • @hayutltube6482
    @hayutltube6482 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍👏👏⛪⛪✝✝👏👏😍

  • @maezameskele2599
    @maezameskele25992 жыл бұрын

    Amen 3 zemari melket yasema 😍🙏

  • @yeshegetaneh2531
    @yeshegetaneh25319 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @aalamalam4182
    @aalamalam41822 жыл бұрын

    አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @henimak2727
    @henimak272714 күн бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @letekidansolomun1427
    @letekidansolomun14272 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የተስፋ መዝሙር አሜን አሜን አሜን

  • @alohay1476
    @alohay1476 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል 👏🌺👏🌺👏🌺👏👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺👏🌺😢😢😢 በእወነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ይሀን መዝሙር ስስማ የምፀናናው ጌታ ሆይ ስደተኛችን ልጆችህን በሰላም ወደናት ሀገራችን መልሰን 😢😢😢😢😢

  • @user-ex6lv9xm1u
    @user-ex6lv9xm1u4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsahaytsagaye5735
    @tsahaytsagaye57353 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zemare Melaket yasmllgn

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat60443 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ዋንድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏💓💓 ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በስግደት ላለን ሁሉ በሰላም ላገራችን ያብቃን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm282 ай бұрын

    ቃለ ህወሓት ያስማልን ወንድማችን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein90452 жыл бұрын

    አሚን አሚን ዝማሬቃልሂወያሠማልወንድማችንእግዚአብሔርፀጋውንያብዛልህ አሚን🤲🤲👏

  • @wossemain1539
    @wossemain15392 ай бұрын

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen

  • @salamrita2646
    @salamrita26462 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hggff9535
    @hggff95352 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ወንዲማችን

  • @madogabramara8171
    @madogabramara81713 жыл бұрын

    Amen.amen.amenn 🙏🙏🙏😭

  • @senayithailemariam187
    @senayithailemariam187 Жыл бұрын

    Amen amen amen wud wendme tegawun yabzalh mezmurochih yatnanugnal

  • @helinafeleke1348
    @helinafeleke1348 Жыл бұрын

    Fetare yasibk wedema engan lemsinant yderkew hulu fetare edemana tena yesitk🙏🙏🙏🙏

  • @yarus1020
    @yarus10204 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare melaeket yasemalen wendmachen

  • @Geni2341
    @Geni23412 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ስደት ያለን በጣም የምያፅናናን ሞዝሙር ዝማሬ መለክት ያሰማልን 🙏❤️😥😥

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike7172 жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን 🥰👏👏👏

  • @elsahabtom7783
    @elsahabtom7783 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @sinamenigpstu7259
    @sinamenigpstu72593 жыл бұрын

    Wdinachin zimar melakit yasemaln kelibe enamesgnalen❤🙏🙏🙏 Liben yemeyaregaga mezimurr nw😥😥😥 Egzabeher yibarkihh

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @emeaemea9271
    @emeaemea92713 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲😭😭🙏🙏

  • @cell9765
    @cell97654 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከይሁን

  • @memwaddd4257
    @memwaddd42572 жыл бұрын

    አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf92387 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @destapark609
    @destapark6093 жыл бұрын

    ጠፍተሀል ናልን ዝማሬመላአክትን ያሰማልን

  • @tadewos23

    @tadewos23

    3 жыл бұрын

    Eshi

  • @lishan0974

    @lishan0974

    3 жыл бұрын

    zemare melaektin yasemalin mengistun yawrisilin fetari cuhetachinin yisman Weto Ke Meqret Yisewuren Tselotachum Ayileyen Amen(3)

  • @MemnetMetko
    @MemnetMetko3 ай бұрын

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm282 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addismersha2904
    @addismersha29042 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38882 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @webet2273
    @webet22734 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @jerryat3217
    @jerryat32173 жыл бұрын

    😭አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታ ውንድማች 💚💛❤️

  • @genet6181
    @genet61812 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-gr7ls8jp2f
    @user-gr7ls8jp2f3 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤አሜን🙏 አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-hz8qy9gv8b
    @user-hz8qy9gv8b9 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-qr3tn1ez5l
    @user-qr3tn1ez5l3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠሜልን😢😢

  • @agezetade2113
    @agezetade2113 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልክ

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o4 жыл бұрын

    Amen, Amen, Amen 🙏🙏🙏

  • @SerkeAsalfew

    @SerkeAsalfew

    3 жыл бұрын

    ዝማሪ መላይቅት ያሠማልን ወንጅማችን። አሜን አሜን አሜን እውነክን ነው ይሥማን

  • @zenabyezezew4503
    @zenabyezezew45032 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክትያሠማልን👍👍

  • @user-ou4ju1gy5d
    @user-ou4ju1gy5d4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፈጣራችን በምህረቱ ይመለከተን

  • @tadewos23

    @tadewos23

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11378 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wb8ib7xv8j
    @user-wb8ib7xv8j Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤

  • @user-ne5lo8mb7n
    @user-ne5lo8mb7n3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kaneetewahidoo9740
    @kaneetewahidoo97404 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen waaqayyoo goftaan sagalee jireenya sii haa dhagesisuu Ebifamii 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒

  • @dermoloblcha6747
    @dermoloblcha67472 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተሰምቶ ማይጠገብ መዝሙር በእዉነት ቃለህይወት ያሰማል

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i3 жыл бұрын

    አሜን 👏👏👏 አሜን 👏👏👏 አሜን 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech20404 жыл бұрын

    amen amen አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏, ኪዳነ ምህረት ለዴጅሽ አብቂን እኞን ሥዴተኞችንዐአሜንንንን

  • @tadewos23

    @tadewos23

    4 жыл бұрын

    አሜን!

  • @koki1872
    @koki18724 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @tadewos23

    @tadewos23

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-xl1jr2pu7q
    @user-xl1jr2pu7q Жыл бұрын

    Zimare melaikt yasemalin

  • @user-ed1iq4gl3m
    @user-ed1iq4gl3m22 күн бұрын

    Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ththdhrh400
    @ththdhrh4003 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

Келесі