ዘማሪት ምህረት ኢተፋ "ምስጋና ይብዛ" Singer Mehret Etefa “MISGANA YIBZA” new live worship Protestant Mezmur

Пікірлер: 485

  • @meronmeriti4613
    @meronmeriti46132 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ምንታረጉታላችሁ ጌታ ከፍ የሚልበት መዝሙር ደስ እጅግ ደስ ይለኛል ...ፀጋው ይብዛልሽ🙏

  • @sebelleteferaminas9875

    @sebelleteferaminas9875

    Жыл бұрын

    Amen zemare Lepente ayedlem Le Egziabher new yetzemerew Enquan wededeshew tebareki

  • @formaltvworldwide7613

    @formaltvworldwide7613

    Жыл бұрын

    tebareki ye anchi milash ejigun kesuwa ergata gar yitekakelal, endihum anchin ezyaw medrek zurya lay ayshalew. meron be bizuna geta eyesusn be mawek bereket tebarekiiiii

  • @fevenygetaliji

    @fevenygetaliji

    Жыл бұрын

    John 1 (አማ) - ዮሐንስ 12: ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤

  • @fevenygetaliji

    @fevenygetaliji

    Жыл бұрын

    John 3 (አማ) - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @fevenygetaliji

    @fevenygetaliji

    Жыл бұрын

    John 14 (አማ) - ዮሐንስ 6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @Mimitwa
    @Mimitwa2 жыл бұрын

    የዋህነትና ገርነትሽ ፊትሽ ላይ እርጋታ እና ጨዋነትሽ ድምፅሽ ላይ በግልጥ ይታያል ተባረኪ የኔ እናት። የትውልድ በረከት ነሽ💚

  • @ashenafitesfaya3455

    @ashenafitesfaya3455

    2 жыл бұрын

    Lena medan menged Meri honeshal .tebareki.

  • @user-yk3ez9nd1o

    @user-yk3ez9nd1o

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:01 ❤❤❤❤❤

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia67282 жыл бұрын

    እእእእልልልልልልል ይብዛልህ የኔ ኢየሱስ ተባረኪልኝ ሜሪሲዬ 🙏🙏💎🎼🥁🎻🎬🎤🎸🎹🎼🎷🙌🙌

  • @mintesenotkassa2851

    @mintesenotkassa2851

    2 жыл бұрын

    bro kantem enedeh ayenet mezemure enetebekalen....beretalen.zemenaten alefew mesemu rega yalu teru melekete yalewe mezemur selehon nw still bdeseta menamelekebte...stay blessed

  • @liditaffese1800

    @liditaffese1800

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ZYCamJSCp5yaotI.html

  • @binidesta3217

    @binidesta3217

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @melakuteshome9669
    @melakuteshome96692 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች ካንቺ ብዙ የሚማሩት ነገር አለ ተባረኪ...እጅግ የተረጋጋ ዉብ ዝማሬ ጥልቅ መልዕክት

  • @mimiabera9269

    @mimiabera9269

    2 жыл бұрын

    አምልኮ ለጌታ ነው ማን ፎርሙላ አወጣለትየዘመናችን ሚልኮዎች

  • @SaraSARA-io1uj

    @SaraSARA-io1uj

    Жыл бұрын

    Amen

  • @mazakebede3514

    @mazakebede3514

    22 күн бұрын

    ሌሊት ደና ሥር

  • @Blaine1921
    @Blaine19218 ай бұрын

    I am Orthodox. But this song reminds me so much of my childhood🧡

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia2 жыл бұрын

    ይሄ ዝማሬ የብዙዎች ትልቅ ትዝታ ነው! ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን

  • @tseganeshassefa8373

    @tseganeshassefa8373

    2 жыл бұрын

    leke new yenem yelejenetie deneki tezeta,,,,,,,!!!

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha68322 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዘመን የማይለውጥሽ ምርጥ ዘማሪት እርጋታሽ ደስታን ይሰጣል አሜን ጌታ እግዚአብሔር ደጋግሞ ይባርክሽ🙌❤️ምሕረት😍

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel38472 жыл бұрын

    አንተ ስትከብር ስትገግስ ማየት ሰውም በማዳንህ በሥራህ ሲደሰት ከዚህም የሚበልጥ ምን አለኝ ደስታ እስቲ የቱ ምን አለኝ ደስታ ክብሬ ማዕረጌም ስትከብር የእኔ ጌታ ምሥጋናም ይብዛ ይብዛ አምልኮም ይብዛ ይብዛ ክብርም ይብዛ ይብዛ ውዳሴም ይብዛ ይብዛ ይሂድ ወደ ላይ ወደ ላይ አንተ ወዳለህበት ላይ የክብር ጌታ አምላክ ሆይ ከፍ በል በምድር በሠማይ (፪x) ሕልም አለኝ እኔ የምጠብቀው በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ (፪x) ተስፋ አለኝ እኔ የምጠብቀው በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ (፪x) የማምነው እርሱ ጌታዬ ተስፋ የማደርገው ጌታዬ አይታማም በምንም እርሱን ጠርቶት ያፈረ የለም እርሱን ጠርቶት ያፈረ የለም (፪x) ይሄንን መዝሙር ሁሌም በደስታ እንባ ነው የሚሰማው ዛሬም እንደዚሁ ተባረኩበት እህታችን ዘማሪ ምህረትዬ አሁንም በብዙ ፀጋው ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ውድድድድ ❤❤❤✋✋✋🙏🙏🙏

  • @tarekegnkassa4192

    @tarekegnkassa4192

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏🙏

  • @edengalemu399

    @edengalemu399

    2 жыл бұрын

    አንቺም ተባረኪ ርብቃ

  • @Rgetinfo

    @Rgetinfo

    Жыл бұрын

    Thank you! I finally found the lyrics and now understand what she is saying 🙏🏽blessings

  • @shelemokachara8898

    @shelemokachara8898

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu23002 жыл бұрын

    ሌሎች ዘማሪያን ከአንቺ የመድረክ ስራአት ቢማሩ መልካም ነው። እግዚአብሄር ትልቅ ነው በስረአት እንደዚህ ይመለካል።

  • @simontekle8578
    @simontekle85782 жыл бұрын

    ኣብ ሂወት ክርስትና ናይ ኤርትራ ሓንቲ ካብተን ብዙሓት ንሂወት ዝኮነትና መዝሙር ❤️❤️❤️ God bless you mihretey 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @menaf77

    @menaf77

    Жыл бұрын

    ናይ ምሕረት መዝሙር ሱቅ ኢለ ከምድላየይ ዝሰምዖ አይኮኑን .it’s like an expensive diamond that I keep it for the best time I have . I should be in à situation where I can communicate my beloved Jesus while hearing her songs. Her songs are the once who made me fell in love with my savior. May God bless her abundantly

  • @akidrar4887

    @akidrar4887

    Жыл бұрын

    Amen very same with me, it's like a treasure to me

  • @libanoskidane9764

    @libanoskidane9764

    11 ай бұрын

    Bhaki bzuh tebarikna b mezmura❤

  • @sara-bw5gz

    @sara-bw5gz

    7 ай бұрын

    Yes

  • @welan2022
    @welan20222 жыл бұрын

    I'm Muslim but, zis muzrmur and mihret always remembered my childhood friends and someone 🙏🙏.

  • @kifilubiniyam7830

    @kifilubiniyam7830

    2 жыл бұрын

    I wonder who is someone😁

  • @nazrawitabate516

    @nazrawitabate516

    Жыл бұрын

    @@kifilubiniyam7830 me too😄

  • @begenaderdariw5743

    @begenaderdariw5743

    Жыл бұрын

    Also there is a big joy with in a lord jesus so my dear i invite you to this kingdom🙏🙏

  • @EyerusalemMuhe

    @EyerusalemMuhe

    11 ай бұрын

    ❤3x

  • @agapelove5894
    @agapelove58942 жыл бұрын

    ይህ መዝሙር ህልም እና ራዕይ ያላቸውን ሰዎች እግዚአብሔርን እንዲጠብቁ የሚያደርግ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ።ዘማሪት ምህረት ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም .

  • @woyenshetGebeyehu
    @woyenshetGebeyehu Жыл бұрын

    ሕልም አለኝ እኔ ምጠብቀዉ በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ ተስፋ አለኝ እኔምጠብቀዉ በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ የማምነዉ እሱ ጌታዬ ተስፋ ማደርገዉ ጌታዬ አይታማም በምንም አርሱን ጠርቶ ያፈረ የለም አዎን ማንም አርሱን ጠርቶ ያፈረ የለም ተባረኪ ዘመንሽ ሁሌ ያመረ ይሁን

  • @meazamita7683
    @meazamita76832 жыл бұрын

    ስወድሽ እኮ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም በጣም ነው ደስ የምትይኝ መዝሙርሽን ሰምቼ አልጠግበዉም በናተ ግዜ ቀረ መዝሙር በስማም ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ እርጋታሽን አይቀይረዉ

  • @almazhaliu4748

    @almazhaliu4748

    2 жыл бұрын

    Eyesus yiwedeshal

  • @bultibishaw3554

    @bultibishaw3554

    2 жыл бұрын

    ​@@almazhaliu4748 I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me.John 14:6

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Жыл бұрын

    ፈጣንና ለዝላይ የሚመች ዝማሬ ቢሆንም እንዲህ ተረጋግቶ መዘመርም ይቻላል። ዝላይ ቅስቀሳና ንግግር በማብዛት ህዝቡን ጭራሽ ከመንፈስ ለሚያወጡ ትምህርት እንደሚሆን አምናለሁ!!

  • @jesusislord6861
    @jesusislord68612 жыл бұрын

    ፊትህ ይሰበር ይፍሰስ ያልባስጥሮስ ሽቶ ጠርሙስ፣ ክብሬን ልጣለው እንጂ ስምህን ላክብረው ላወድስ። ተባረኪ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው፣ ጌታን ሳላውቅ ወደ ጌታ የተሳብኩበት።

  • @shibbiruuhirphasaa8876
    @shibbiruuhirphasaa88762 жыл бұрын

    ምህረት በ1994 ዓ.ም ለመጀመሪ ጊዜ ከቤተሰብ ተለይቼ ከምፓስ የገበሁበት ጊ ዜ ይሄን መዝሙሮችሽን የዳመጥኩበት ትዝታ ነበረኝ በዚህም ብዙ ተባርኬያለሁ፡፡ እንደስምሽ ጌታ ምረቱን ያበዛለት እህት ነሽ አኁንም ተባረኪ

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay9997 ай бұрын

    ክብር እና ምስጋና የታረደሁ በግ ለእየሱስ ብቻ ይሁንለት ተባረክ የጌታ ሴት ከዚ የሚበልጥ ፀጋ አብስቶ ይጨምርሽ

  • @passenger8683
    @passenger8683 Жыл бұрын

    ከፕሮቴስታንት እልፍ አእላፍ 'መዝሙር' ከሚባሉ ውስጥ እውነተኛ መዝሙሮች በጣም ጥቂት ናቸው፦ ከነርሱ ውስጥ ይህኛው አንደኛው ነው! ዘማሪቷም እውነተኛ ዘማሪ ናት። ሌሎቹን ፈጣሪ ይሰውራቸው።

  • @user-cz3gw6rt5o
    @user-cz3gw6rt5o7 ай бұрын

    ምህረት እኔ ይህን መዝሙር የማውቀው ገና ጌታ እየሱስን ሳላውቅ በምቅም በምጠጣ ሰአት ነው በዛን ጨለማ ግዜ በጣም የምወደው መዝሙር ነበር አዳምጬው አልጠግበውም ነበር ተባረኪ

  • @heavenlyt7593
    @heavenlyt75932 жыл бұрын

    The greatest singer of all times, super talented and gifted yet very very humble.

  • @tsegazeabtewolde1931

    @tsegazeabtewolde1931

    2 жыл бұрын

    እህቴ ዝማሬሽ እንዃንስ እኔን መላእክትንም ያዘልላል እርግጠኛ ነኝ እግዝአብሔርም ደስ ተሰኝቶበታል የእግዚአብሔር መላእክ ግጥምና ዜማው ላይ በወርቅ ብዕር ታታታታታታታታ ተባረኪ

  • @rodasasmare2869

    @rodasasmare2869

    2 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ መዝሙር በጣም ደሰ ይልኝል

  • @sebelleteferaminas9875

    @sebelleteferaminas9875

    Жыл бұрын

    @@rodasasmare2869 Amen zemare Lepente sayhon Le Egziabher new yezmerchew Enkon wededkew tebarek

  • @yosefgetta8694
    @yosefgetta86942 жыл бұрын

    አጥንትንና ደምስርን አልፎ የሚገባ የሚገርም ዝማሬ ❤❤❤❤❤ስላንቺ እግዚአብሔር ይክበር🙏🙏🙏🙏ህልም አለኝ እኔ የምጠብቀው

  • @user-jw1dy4hu1o
    @user-jw1dy4hu1o2 жыл бұрын

    የአሁን ዘማሪ ነን በይ ሁሉ ተመልከት ምህረት እና አስፋው ሁሌም ከልቤ አትወጡም

  • @rahelemmanuel3358
    @rahelemmanuel33582 жыл бұрын

    እድሜ ዘመኔን እጅግ በጣም በፍቅር ስወድሽ ስባረክብሽ ነው የኖርኩት ቃላት የለኝም የኔ ማር የኔ ልዩ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ በጣም ልዩ ነሽ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @yisalsaserenity
    @yisalsaserenity2 жыл бұрын

    ዝማሬዎችሽ የሚባርኩና የሚያንጹ ናቸው። ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ! እንወድሻለን ሙዚቃ ተጫዋች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🥁🎻🎬🎤🎸🎹🎼🎷

  • @liditaffese1800

    @liditaffese1800

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ZYCamJSCp5yaotI.html

  • @mezmurlegeta8718
    @mezmurlegeta87182 жыл бұрын

    በእምባ ሆኜ የሰማሁት ዝማሬ ነው....ምህረት ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልሽ!!!

  • @shalomkibret
    @shalomkibret2 жыл бұрын

    ተስፋ ፡ አለኝ ፡ እኔ ፡ የምጠብቀው በቅርብ ፡ ይሆናል ፡ አየዋለሁ (፪x) 😍😍😇

  • @user-pj2ef2jt3e
    @user-pj2ef2jt3e5 ай бұрын

    ሁሌም ደጋግሜ የሚሰሙበት መዝሙር😊ተባረክ ጸጋ የበዛልሽ❤❤❤

  • @agizieasfaw1002
    @agizieasfaw10022 жыл бұрын

    ህልም አለኝ የምጠብቀው…..ግን ዘገየብኝ….መንፈስ ቅዱስ ለግሌ ልኮሽ የዘመርሽ አድርጌ ነው በአንድ ሌሊት 5 ጊዜ ደጋግሜ ያዳመጥኩሽ፡፡ለካስ ይስሐቅ መዘግየቱ ለደስታና ሳቅ ነው! አምላኬ ፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልሽ፡፡

  • @Shalom875
    @Shalom8752 жыл бұрын

    ሙዚቃ ተጫዋቹ ጌታአብዝቶ ይባርካችሁ በሕልውና ሆናችሁ ስለተጫወታችሁ!!

  • @shewnesh1763

    @shewnesh1763

    2 жыл бұрын

    Especially the bassist wow he is awesome ..... Legeta kibr endibeka argotal

  • @yonasgosaye3193
    @yonasgosaye3193 Жыл бұрын

    ጨዋ እና የተረጋጋሽ መሆንሽ እንዴት ያለ ነው! 😍👍

  • @surafelworkutsegamets8132
    @surafelworkutsegamets81322 жыл бұрын

    አንቺን ለቤቱ መታሰብያ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ። ምህረትዬ እንወድሻለን።

  • @endalekifle4843
    @endalekifle48432 жыл бұрын

    እህቴ ምህረት እግዚብሄር ይባርክሽ ፡እንዲህ ዓይነት፡ አምልኮ በናንተ ጊዜ፡ ቀረ አረ ፡ብቅ ብቅ በሎልን ፡፡

  • @jerytedy600
    @jerytedy6002 жыл бұрын

    አንተ ስትከብር ስትነገሰወ ማየት ሰው በማዳንህ በስራህ ሲደሰት ከዚህስ የሚበልጥ ምናለኝ ደስታ 😭😭😭😭😭😭አባ ምን አለን እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል የዳንኩት ባንቺ ዝማሬ ነው የሰፈራችን ጫት ቃሚዎች እየሰሙሽ በልጅ ልቤ ተቀረቀረ እየው እስካሁን ስሙ ሲነሳ የጌታዬ እንደ ልጅነቴ ፍቅሩ ውስጤ ይነዳል ተባረኪልኝ ውድ እህቴ🥰🥰

  • @ejigayehutiruneh4331
    @ejigayehutiruneh43312 жыл бұрын

    It’s good to see U dear sister you are a blessing to this generation! ሁሌም ይሰበር ያልባስጥሮስ ሽቶ ጠርሙስ ክብራችንን ለሱ ጥለን የሚገባውን ክብር እንስጠው ክብራችን እሱ ነውና ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta81520 күн бұрын

    ክብር ክብር ክብር ለወደደን ለኢየሱስ ይሁን

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship68942 жыл бұрын

    ዘመንሸ ይባርክ ባለፋት አያሌ አመታት በብዙ ተባርከናል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ደስ ይለኛል ብሩክ ነሽ😊😊😊

  • @sakeyoamare8600
    @sakeyoamare86002 жыл бұрын

    Sending love from Eritrean 🇪🇷 . You are a blessing to us God bless you 🙏

  • @shibirugudisa8812
    @shibirugudisa88122 жыл бұрын

    አንቺን የ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን! አሁንም ምስጋና ለ እርሱ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🎶🎶🎤🎤🎹🎸

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Жыл бұрын

    ምርጥ ዘማሪት መዝሙሯቹ ይጥማሉ በጣም ተወዳጅ ዘማሪት

  • @menaf77
    @menaf77 Жыл бұрын

    ናይ ምሕረት መዝሙር ሱቅ ኢለ ከምድላየይ ዝሰምዖ አይኮኑን .it’s like an expensive diamond that I keep it for the best time I have . I should be in à situation where I can communicate my beloved Jesus while hearing her songs. Her songs are the once who made me fell in love with my savior. May God bless her abundantly

  • @FirewBahiruOFFICIAL
    @FirewBahiruOFFICIAL2 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልሽ 😍😍ከእረጅም እድሜ አገልግሎት ጋር

  • @girmagura8093
    @girmagura80932 жыл бұрын

    I'm speechless about how elegant you are a gospel singer since my early days. I used to get comfort in your songs and still today. Because I can't express how I feel, tears weep down my cheek as I listen to her SONGS of GOD. I pray to God to put his blessings on you abundantly.

  • @ThtnaTv
    @ThtnaTv2 жыл бұрын

    Still Your Voice is Amazing, Your humblness is Amazing. Virtuos Woman of God.

  • @mihireteababreham2078
    @mihireteababreham20782 жыл бұрын

    You are blessed! What a song! we grew up listening and singing this gospel song. Now, after years, we also doing the same. Praise Lord. This is a prophetic worship song that exalts God's glory and strengthens souls filling with hope and faith.

  • @tayeg.263
    @tayeg.2632 жыл бұрын

    መዝሙርሽን እየሰማን ስንቱን አለፍነው። እግዚአብሔር ስለ አንቺ የተባረከ ይሁን ።

  • @zee4257
    @zee42572 жыл бұрын

    ሜርሲዬ አንቺ ብርክ ያልሽ እርጋታሽ ደስ ሲል ሙዚቃ የሚጫወቱት ቁጭ አደረጉት እኮ

  • @user-dj8cq7bd2s
    @user-dj8cq7bd2s4 ай бұрын

    ዝማሬሽን ወድጃለሁ ፤እስከ ፍጻሜ ድረስ ምስጢር የሚገልጽ የእግዚአብሔር መንፈስ አይለይሽ ።

  • @abushmanaye3657
    @abushmanaye36572 жыл бұрын

    this is what we call a grace . . . yene enat I don't even believe you are real. God bless

  • @tameshibru2649
    @tameshibru26492 жыл бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር ምሕረት እወድሻለሁ ውድ እህቴ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ

  • @eyasuyirba2998
    @eyasuyirba29982 жыл бұрын

    uuuuuufffff...mn ayinet libna menfesin yemiyareseris amloko nw!!! Geta ahunm asfito lebereket yadirgish Mercy....all musicians stay blessed!

  • @fitsumdumessa8913
    @fitsumdumessa89132 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ🙏 እኔና ቤተሰቦቼ ሁሉ በአንቺ መዝሙሮች ተፅናንተናል, ልባችን በርቷል, ተባርከናል. ዛሬም እንደገና, ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎች. Be Blessed 🙏🙏🙏

  • @destayohanesberaki2970
    @destayohanesberaki29703 ай бұрын

    Tebareki YeneEhite Mihretye- Yewodajoche lijNesh- YeKes ItafanaAlmazye🎉❤

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial2082 жыл бұрын

    የሁልጊዜ ጥያቄዬ መልስ ያጣሁለት እንዴት ቢወድሽ ነው እንዲ በህልውናው እንድትረስርሺ እንድታረሰርሺን አድርጎ የባረከሽ !!! በረከታችን እርሱን የምንናፍቅበትና የምንወድበትን ቅኔ የተስጠሽ ። ፍቅሩ ነክቶኛል ልመስክር እንዴ ስው ሁሉ ይወቅ ማያውቅ አለ እንዴ ሀሌሉያ እኔ አንተን መውደዴ ፣፣፣

  • @maidotketema556
    @maidotketema5562 жыл бұрын

    Begeta tebarekilign yahunochu zemarian kenante bimaru zemenish yibarek❤❤❤❤

  • @gergishgergish1130
    @gergishgergish11302 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ ሲስተር ምህረት ተባረኪ። ከኤርትራ

  • @agapelove5894
    @agapelove58942 жыл бұрын

    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ምህረት ተባረኪ።

  • @nozibelepetse654
    @nozibelepetse6542 ай бұрын

    May god continue blesses you sister.....from south Africa ❤

  • @elohe1261
    @elohe12612 жыл бұрын

    💓💓💓❤️😘😘😘😘❤️❤️😍😍😘❤️❤️ Tebareklign merciye

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99182 ай бұрын

    Amennnn.haleluyaa aba ameseginhalehu ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏 mihrtye tebareki

  • @user-rr7jl5uo6s
    @user-rr7jl5uo6s10 ай бұрын

    God of TB Joshua has did it! Rejoice my best family this is your prayer result!

  • @TiztaTi
    @TiztaTi14 күн бұрын

    Wiyyy eysusyaa❤❤❤

  • @jesusismaeverything7589
    @jesusismaeverything75892 жыл бұрын

    ሰይ ሰይ ዕልልልል ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኪ ❤🇪🇷 በጣም ነው የምንወድሽ ❤🇪🇹

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80462 жыл бұрын

    አሜን አሜን ምስጋና ይብዛ ይብዛ ለኢየሱስ ተባረክ ድንቅና የምያራሳራስ መዝሙረ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ቡሩክ ሁኝ

  • @YashiZewde
    @YashiZewdeАй бұрын

    Tebareki lib yemineka mezmur!

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan32146 ай бұрын

    Amen You are Blessed You look so Gorgeous Mehret I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song "ምስጋና ይብዛ" "Misgana Yibza" Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @ribekameserake9743
    @ribekameserake97432 жыл бұрын

    Yene eyesuseye kezi belay yebezalh elelelelelelelelel 👋👋👋👋👋🙏🙏🙏 helm alge ene metebekew bekirb yemetal ayewalewu elelelelelelelelel eyesuseye

  • @destayohanesberaki2970
    @destayohanesberaki29704 ай бұрын

    May God Glorifying in Jesus and Name 🎉

  • @derejeworku8171
    @derejeworku81712 жыл бұрын

    እግዝአብሄር ይጠቀምብሽ !!!!!!! ፀጋውን ያብዛልሽ !!! ምስጋና ለጌታ ይብዛ ሀሌሉያ ፡፡

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist151112 жыл бұрын

    ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን። እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው። ተፈፀመ። ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ሁሉ ስለእርሱ ይሁን አሜን።❤❤❤ 💯የልጁ መንፈስ ይህንን ያደርጋል፤ “በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።” - ሮሜ 15፥13 (አዲሱ መ.ት) ✝️እምነትን ያሳድጋል፣ ያች የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክል እምነት ታድጋለች፣ እምነታችንም በእግዚአብሔር ወንጌል ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሆናል። ✅ፍቅራችን ያድጋል ህጻን ሳለን ብዙ ነገሮችን እንወድ ነበር ስናድግ ግን የሚጠቅመንን መውደድ የሚጎዳንን መጥላት እንጀምራለን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ለአምላካችን ያለውን ፍቅር ያሳድገዋል፤ ከብዙ የምድር ነገሮች ይልቅ ለእርሱ ያለን ፍቅር ይጨምራል፤ እናም እሱን ስንወድ የእሱ የሆነውን እንወዳለን፤ እሱ የተጠየፈውን እንጠየፋለን፤ እናም ያደገ እና መርጦ የሚወድ ፍቅር ይኖረናል። ✝️ተስፋችን ይበራልናል፤ የደበዘዘውን የህይወትን ተስፋ አጥርተን ማየት እንጀምራለን፤ የሚመጣውን ለመያዝ ሌላውን እንጥላለን፤ የምንጠብቀው የምንጓጓለት ስለሚያልፈው የአለም ነገር መሆኑ ይቀርና ስለሚገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ ክብር ይሆናል። ያንን የህይወት ተስፋ በማየት ዛሬን እንበረታለን፤ እንሮጣለን። ዛሬ ያለው እና የምድር ነገር ተስፋ እንዳልሆነ አጥብቀን እንረዳለን፤ የሚመጣው የከበረ እና እጅግ የተሻለ እንደሆነ የምናስተውልበት ልብ ይኖረናል። ✅ጥበብን ያበዛልናል፤ አዋቂዎች የሰማዩን ኃይል የምንረዳ ጠቢባን ያደርገናል። ቃሉ ይበራልናል፤ ለበራልን ቃል የምንኖርበት አቅም እናገኛለን። ጸጋው ኃጥያትን እየጠላን ንጹህ የሆነውን እየወደድን ለአምላካችን ተቀድሰን እንድንኖር ያደርገናል። ✅ደስታን ይሰጠናል፤ ይህም ደስታ በማግኘት ማጣት የማይለካ ውስጣዊ ደስታ ነው። እግዚአብሔርን በማሰብ ደስታ፣ በጸሎት ህይወት ደስታ፣ ቃሉን በማሰብ ደስታ፣ በፈተና ውስጥ ደስታ፣ ብቻ በጌታ የሆነን ደስታ ይሰጠናል። ❤️ተወዳጆች ሆይ! ከእግዚአብሔር ቃል እና ከቅዱስ መንፈሱ ጋር ጊዜ እናሳልፍ እንዲሁም የሚበልጠውን እንምረጥ፣ እንመልከት ለማለት ያህል ነው። ተባርካችኃል።

  • @Spiritualsongs6206
    @Spiritualsongs62062 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @betiyegtaleji2451
    @betiyegtaleji2451 Жыл бұрын

    Amennn yebzalet mehruyy legna yetseshi anceh jegna yeabte leji tebareklgn negr yeklelsehi tedareshin kerwn yagelgeloteshin zemin geta yebarekew men enlalen beceha yezhi Sera balebt geta new 🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @prophettesfahunmathewos3064
    @prophettesfahunmathewos30642 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ይህ መዝሙር በኔ ቤት ምስጋናን ወልዷ

  • @biniyamshiferaw9159
    @biniyamshiferaw91592 жыл бұрын

    We can feel His presence in the midst of our struggle

  • @samymulu7110
    @samymulu71103 ай бұрын

    Mercyዬ ተባረኪልኝ:: I’m blessed by your heavenly song. ❤

  • @Kingdomofgodacts1989
    @Kingdomofgodacts19892 жыл бұрын

    No one can be humiliated by waiting him! Blessings Merciye!

  • @nehemiah5860
    @nehemiah58602 жыл бұрын

    ምህረትዬ ኡፍ ባንቺ መዝሙር ድሮም ጌታን ሳላውቅ ተባርኬበታለው ዛሬም በጌታ ቤት ሆኜ እየተባረኩበት ነው። ጌታ ሁሌም ይጠቀምብሻል ለኔ የዚህ መዝሙር ትንቢት የሚፈፀምበት ዘመን ነው። መዝምሩ በውስጤ መመላለስ ከጀመረ ወራት ተቆጠረ ጌታም የሆነ ነገር እንደሚያደርግ ገባኝ ዛሬ ደግሞ አንቺ ስትዘምሪው ፀናልኝ ህልሜን ላየው ነው፣ ተስፋዬን ላየው ነው😭😭😭😭😭😭😭 ጌታዬ እንደዬርዳኖስ ታምር ሊሰራብኝ ሊከብርብኝ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክብር ሁሉ የተስፋውን ቃል ለሰጠን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @ethiopeak
    @ethiopeak Жыл бұрын

    fetari abzito yibarkish

  • @wbrsteyesus
    @wbrsteyesus2 жыл бұрын

    ምህረትዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ። በጣም ደስ የሚል remix ነው❤❤❤❤❤❤

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe47672 жыл бұрын

    ስወድሽ እኮ ምህረትዬ ያንቺን መዝሙሮች ስሰማ ነው ያደኩት። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ።

  • @kifilubiniyam7830
    @kifilubiniyam7830 Жыл бұрын

    I commented on because when someone like this it remembers me to watch 💒😉

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu18722 жыл бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ ምህረትዬ ጌታ ደስ የሚል አምልኮ አሜን ይብዛለት እልልታ ውዳሴ አምልኮ ምስጋና ክብር እልልልልልልል🎷🎸🎹🎺🎶❤❤❤

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa82472 жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን በርቺ አትጥፊ የዚ ምድር ኑሮ ከሆነ አይሞላም::ጌታን ማገልገል ትልቅ በረከት ነው::

  • @TheKEJEA
    @TheKEJEA2 жыл бұрын

    She is our golden resource...

  • @almazhonja
    @almazhonja Жыл бұрын

    የዱካሜ ማንቂ ስወድቅ መዳኛዬ ነው ይሄ መዝሙር ዘመንሽ ይባረክ

  • @dagitube3905
    @dagitube39052 жыл бұрын

    ከልጅነቴ ጀምሮ እምወደው መዝሙር የክርስቶስን ፍቅር በመዝሙሮችሽ አሳይተሽናልና ተባረኪ

  • @tsegagebre3675
    @tsegagebre36752 жыл бұрын

    በየሱስ አምኖ መፅደቅ ምንኛ መታደል ነዉ እየሱሴ ያንተ ፀጋ እና በረከት ከኔጋ ካመኑ ጋር ስላለ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @dejenleul570
    @dejenleul5702 жыл бұрын

    ዝማሬዎችሽ የሚባርኩና የሚያንጹ ናቸው። አምላኬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ!

  • @tegeabe9073
    @tegeabe90732 жыл бұрын

    ዘመንሽ በደስታ ይሞላ!! በተስፋ የጠበቅሽው በድንገት እጅሽ ይግባ!!!

  • @sitotayohannes
    @sitotayohannes Жыл бұрын

    tebareky ehit mihret wodddd

  • @getutorba7715
    @getutorba77158 ай бұрын

    ameeen leben arekitoal tebarek miraa

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01Ай бұрын

    TEBAREKI ... SELAMISH YIBZA !!!

  • @Selamgeremew
    @Selamgeremew2 жыл бұрын

    Our Beloved Beloved Sister Mihretyee Yene konjoo Birik Beyilin Tsega bizit yibelilish!! You are Blessded!!getan akebralehun banchi silemigeletsew yegeta kibirr Hallelujah !!! ena demo widddd new yemaregish!!❤❤❤

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu23002 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። እንደዚህ በስረአት የሚያስመልኩ መዘምራን ይብዛልን።

  • @nattyn.g1271
    @nattyn.g12712 ай бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ 🥰🥰🥰

  • @frewettades1722
    @frewettades17225 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ ዘማሪ

  • @user-ww9po8rh3b
    @user-ww9po8rh3b Жыл бұрын

    Zemenish yibarek hule mezumurish ayetegebim

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat360811 ай бұрын

    ገታ እድመሽ ስጨምረ ሀይልሽን ይጨምር ያገለገልሽው እግዘ/ር በጭንቅ ቀን ይገለጥልሽ በእንባ ነው የሰማሁት ምሬ

  • @biniyamgirma815
    @biniyamgirma8152 жыл бұрын

    Zemensh hulu ybarek😍

  • @gelilabiresaw7308
    @gelilabiresaw73082 жыл бұрын

    Amen Remain Blessed!

Келесі