ዘማሪት ምህረት ኢተፋ " ለጠላቴ የሀዘን ለኔ የደስታ ቀን ነው" Meheret Etefa new live worship Protestant mezmur 2022/2014

ዘማሪት ምህረት ኢተፋ
" ለጠላቴ የሀዘን ለኔ የደስታ ቀን ነው" Meheret Etefa
Produced By HENON STUDIO
Subscribe our KZread Channel
/ @amanhenon
Follow us on Facebook page
/ 2612362485689386
Follow us on Instagram
pCBGCItenG...
© Copyright: Amanuel Fekadu, inc 2021
for more information ℹ️ contact us
amanfekafu@gmail.com
tel:+251913156098

Пікірлер: 84

  • @FEREHIWOTAMBAYE
    @FEREHIWOTAMBAYE25 күн бұрын

    "ኦሆ እግዚአብሔር ከላይ ሲያይ ለካ ምንጭ አለ በረሀው ለይ ለካ የእኔ ኢየሱስ እንዲህ ቅርብ ነው ወይ"

  • @user-dl2md5iu1p
    @user-dl2md5iu1p2 ай бұрын

    በእውነት እላለሁ ይህ መዝሙር ለኔ እውነተኛ ተሪክ ወይም ህይወት የተዘመረ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ለዘላለም ይሁን አሜን ።

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama26332 жыл бұрын

    "ኦሆ እግዚአብሔር ከላይ ሲያይ ለካ ምንጭ አለ በረሀው ለይ ለካ የእኔ ኢየሱስ እንዲህ ቅርብ ነው ወይ" ሕይወትን በእኛ መነፅር ብቻ ማየት ከዛሬ አያሳልፍም እግዚአብሔርን በእምነት መከተል አልገፋ ላለው ሕይወታችን ፈውስ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ምህረት

  • @abeltura7804

    @abeltura7804

    2 жыл бұрын

    ur right amani

  • @eyobbeattay9507
    @eyobbeattay95072 жыл бұрын

    ምህረትዬ አንቺ የተባረክሽ ባንቺ መዝሙር እኮ ስንቱን ምድረበዳ ነው የተሻገርንባቸው የናይሮቢ ትዝታዬ የእኔ የድል ዝማሬዋች ናቸው ::ተባረኪ

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 Жыл бұрын

    ተበረክ የኔ ቆንጅዬ እህት ዘመንሽን ጌታ ብርክርክ ያድርገዉ በእዉነት እናነንተን የ90ወቹን እህት ወንድሞቸችን ስነይና ስንሰማ መዓዛ ጠረናችሁ ልዩ ነው የጌተን ቤት በክብሩ በበረከት አበርክተችሁነል ተበረኩ እንወደቹሀለን

  • @HaymanotGudeta-vg5uo
    @HaymanotGudeta-vg5uo6 ай бұрын

    እግዚአብሔር በእዉነትና በመንፈስ ሲመለክ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ምህረት

  • @FEREHIWOTAMBAYE
    @FEREHIWOTAMBAYE25 күн бұрын

    Tebareki ye Geta enku!

  • @degeneshdabalo9567
    @degeneshdabalo95672 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይባረክሽ በመዝሙርሽ ተባረክለው❤❤❤❤

  • @user-xx1vd9bb3s
    @user-xx1vd9bb3sАй бұрын

    Jegnawaa Jegnayeee Eyesus getayee

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma44462 ай бұрын

    Tabarki!tabarki!....

  • @hewanmesfin8055
    @hewanmesfin8055 Жыл бұрын

    ልረሳው የማልችልለው ያ መንፈስ ያ ጌዜ ጌታ አሁንም አንተ ክብር

  • @Baty-bb7mp
    @Baty-bb7mp7 ай бұрын

    እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ይችን ዘማሪ እወዳታለሁ እርጋታዋ አንደኛ አንዳንድ እምታብዱ ፕሮስታንቶች ከሶ ተማሩ

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3sАй бұрын

    ❤❤❤ እሜን❤❤❤

  • @jemo5716
    @jemo57166 ай бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bultibishaw3554
    @bultibishaw35542 жыл бұрын

    The grace of the Lord Jesus Christ be with your spirit. Amen. Philippians 4:23

  • @wesnaalmayhu3340
    @wesnaalmayhu33402 жыл бұрын

    Seyxane zeke zeke ale eysuse kefe kefe ale amen eleleleleleeleeleleeleleleleleleeleleeleleleelellelellelelleelelel

  • @rahelkassa5077
    @rahelkassa5077 Жыл бұрын

    እውነት ነው ምንጭ አለ በረሀውላይ ማን እንደጌታ ቅርብ ደርሶለት ያየ ያቀዋል ምህረት ጌታ ይባርክሸ በዛ በረሀ ያንቺ መዝሙር ነው የደገፈኝያጽናናኝ ተባረኪ::

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h2 жыл бұрын

    ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ጀግና ነው ኢየሱስ ጀግናዬ ኦሃሌ ሃሌሉያያያያያያያያ በጣም ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው እህቴ ዘማሪት ምህሩዬ ተባረክ በእዉነት በጸጋ ቅኔ ቅባቱ ይጨመርልሽ ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉ ልብን ያሳሪፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 ምስጋና ምስጋና ዝማሬ ዝማሬ እልልታ እልልታ ይዤ ወደ መቅደሱ ልግባ ወደ ማደሪያው ልግባ

  • @birukmengistu6323
    @birukmengistu6323 Жыл бұрын

    Geta zemenshn yibarkew Singer Mihiret Etefa ewedshalew geta tsegawun yabzalsh❤❤❤

  • @derejeworku8171
    @derejeworku81712 жыл бұрын

    ተባረኪ ምህረት ጠላት ዝቅይበል ሃሌሉያ የእኛ ጌታ ከፍይበል ሃሌሉያ

  • @abebechassefa2737
    @abebechassefa27372 жыл бұрын

    Amen Amen Amen!

  • @tamegebre9455
    @tamegebre94559 ай бұрын

    አንቺ የጌታ ባርዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪልን ።

  • @sebsibeasfaw2841
    @sebsibeasfaw28412 жыл бұрын

    አቤት ትዝታ የ90ዎቹ መንፈስ እየተመለሰ የተኛው እየተቀሰቀሰ ነው ደስ ሲል ተባረኩ

  • @pastorwendmagegnasfaw4468
    @pastorwendmagegnasfaw4468 Жыл бұрын

    የጌታ መንፍስ በኃይል የሚሰራው መዝሙር ነው ፀጋ ይብዛልሽ ውዷ እህቴ

  • @temesgenfadelo7700

    @temesgenfadelo7700

    Жыл бұрын

    Tabrk wud wondma pastor wondiya

  • @mesatwottedsseofficialchan6718
    @mesatwottedsseofficialchan6718 Жыл бұрын

    ምሕረት፡ተባረኪልን፡እኔባንቺ፡ዝመሬ፡ብዙግዜ፡እጽናናለሑ፡ነገርግን፡ጨለማው፡ውሰጥና፡የመብራት፡ጭሰ፡ለሰክሰክሱን፡ዲያብሎስ፡ጀማከደሰት፡አዝማሜያ፡ነወኮ

  • @LionofJudah-vw4km
    @LionofJudah-vw4km Жыл бұрын

    My favorite singer ✝️✝️✝️✝️✝️✝️🎵🎵🎵🎵🎵🎵

  • @woldeyohannestemesgen5870
    @woldeyohannestemesgen5870 Жыл бұрын

    አሜን። የጎልጎታው ጀግና ጀግና ነው!!!!!

  • @edenendale8177
    @edenendale81772 жыл бұрын

    Merya Merya💞💝

  • @anatolykebede7003
    @anatolykebede70032 жыл бұрын

    CJ band😇

  • @yamitereka9876
    @yamitereka98762 жыл бұрын

    Wow bass line

  • @ermasotadesse5942
    @ermasotadesse59422 жыл бұрын

    Bless you

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu77202 жыл бұрын

    AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏GOD

  • @drzelalemmekonnenbekele6692
    @drzelalemmekonnenbekele669210 ай бұрын

    አሜን!!

  • @selam2777
    @selam2777 Жыл бұрын

    ተባረኩ! ምሕረት ፀጋው ይብዛልሽ!

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Жыл бұрын

    Elel. Elelelelel❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijmichael1596
    @lijmichael15962 жыл бұрын

    Achi dare daru mehelaye Solomon meteyek ayeshalem

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b2 жыл бұрын

    Amen amen amen be blessed ye web ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede41152 жыл бұрын

    Amen God bless you and your family

  • @jerytedy600
    @jerytedy6002 жыл бұрын

    Amani you are so blessed my brother ❤️❤️❤️

  • @ezratadele4605
    @ezratadele46052 жыл бұрын

    Tebarkilen🙏🙏 M.E

  • @mememalase9018
    @mememalase90182 жыл бұрын

    Tebareku gate yebarkh 💕🙏

  • @AynuDegfe-wh2sn
    @AynuDegfe-wh2sn Жыл бұрын

    የኔማርበጣምነውምወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanhenok977
    @kalkidanhenok9772 жыл бұрын

    Oh..... tebareki enwodishalen

  • @gashudube4592
    @gashudube4592 Жыл бұрын

    God bless you Mihret!

  • @telilabiratu8755
    @telilabiratu87557 ай бұрын

    ተባረክ

  • @zewdieayele4270
    @zewdieayele42702 жыл бұрын

    Miruyee Tebareki

  • @MamFey
    @MamFey2 жыл бұрын

    wonderful Song. Tiru Tiztawochin --- old mezmur. May God Bless you!!

  • @princedawit7667
    @princedawit76672 жыл бұрын

    God bless Aman it’s amazing worship 🙏

  • @mesayufayesa2992
    @mesayufayesa2992 Жыл бұрын

    amen, endezemerishiwu yihunilishi.

  • @kidehaile7797
    @kidehaile77972 жыл бұрын

    Bless you 🙏

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin94172 жыл бұрын

    We love you 💜

  • @issaismerese1498
    @issaismerese1498 Жыл бұрын

    ኣሜንንንንን

  • @LionofJudah-vw4km
    @LionofJudah-vw4km Жыл бұрын

    The best singer ever….. Always my number 1

  • @kibiryihunmengistu542
    @kibiryihunmengistu5422 жыл бұрын

    My lovely band

  • @lidu1507
    @lidu15072 жыл бұрын

    God bless you

  • @banchuabebech5811
    @banchuabebech5811 Жыл бұрын

    Mary mareyyyyyyyyy

  • @jerytedy600
    @jerytedy6002 жыл бұрын

    Blessed

  • @layenealem3043
    @layenealem30432 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr20892 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @nardosyohannes8675
    @nardosyohannes86752 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @yabetstamirat8291
    @yabetstamirat8291 Жыл бұрын

    Blessed❤❤

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial15862 жыл бұрын

    ተባረኪልን ምህረት

  • @hiwotgaredew9317
    @hiwotgaredew93176 ай бұрын

    Amen

  • @kirubelcheru-no7mu
    @kirubelcheru-no7mu Жыл бұрын

    tebareki

  • @ermiyaskidato1115
    @ermiyaskidato11152 жыл бұрын

    Amen ❤️❤️❤️

  • @betiyegtaleji2451
    @betiyegtaleji24512 жыл бұрын

    tebarkelgn enwedsehalen

  • @lijmichael1596
    @lijmichael15962 жыл бұрын

    Selame ale

  • @abdetatesgera9514
    @abdetatesgera9514 Жыл бұрын

    Elililililililililililililo♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ruthmulat9809
    @ruthmulat9809 Жыл бұрын

    bless you

  • @tebebubekele6578
    @tebebubekele6578 Жыл бұрын

    Mesarya becha nw egndmejemraysh yeshalal fetary yankakenal egnjy anankawem terw simt aystem temsaslegnal

  • @dagimarebe9037
    @dagimarebe90372 жыл бұрын

    Wow

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99182 жыл бұрын

    Amennnnn haleluyaaa jegnaye eyesuse ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏 tebareki mihretye

  • @lijmichael1596
    @lijmichael15962 жыл бұрын

    Esu seraw zeke nw

  • @betheldawit9249
    @betheldawit9249 Жыл бұрын

    ምርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ግሩም ዝማሬ ነው። ግን ለምንድነው ቸርችን ናይት ክለብ የምታስመስሉት ጨለማው ምንድ ነው ? ህዝብ በጨለማ ተሸሽጎ ለምን እንደሚያመልክ አይገባኝም

  • @abeltura7804
    @abeltura78042 жыл бұрын

    telate tebelah

  • @millionadam2477
    @millionadam24772 жыл бұрын

    Amen Hallelujah amen 🙏 Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @singermesaymathiwos6758
    @singermesaymathiwos6758 Жыл бұрын

    ምሩ በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ ግን የዚህ ዝማሬ ስንኞቹ ደስ አላሉኝም b/c ሲጀመር ሰይጣን እንደመብረቅ ተጥሎ እኮ ተፈጥፍጧል ከየትኛው ከፍታው ነው ዝቅ ዝቅ የሚለው? በደንብ ሳንሶርድ ቢደረግ እላለሁ

  • @mesatwottedsseofficialchan6718
    @mesatwottedsseofficialchan6718 Жыл бұрын

    ነገርግን፡ይሕጭስ፡በዚበተቀባ፡ዝማሬ፡ምንለመፍጠርነው፡ዲያቢሎስኮ፡ወሰጥለውሰጥ፡በማይታዙት፡ቤተክርስቲያንንእሰደፋትይገኞል፡ጭሶን።ለዛርቤት

  • @rahelkassa9867
    @rahelkassa9867 Жыл бұрын

    አዋ ቅርብ ነው;;

  • @Baty-bb7mp
    @Baty-bb7mp7 ай бұрын

    እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ይችን ዘማሪ እወዳታለሁ እርጋታዋ አንደኛ አንዳንድ እምታብዱ ፕሮስታንቶች ከሶ ተማሩ

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Жыл бұрын

    Elel. Elelelelel❤❤❤❤❤❤❤

  • @robelsolomon5148
    @robelsolomon51482 жыл бұрын

    Amen

Келесі