ዘማሪ ዲ/ን እንዳለው አለሙ New Ethiopian Mezmur 2023

Пікірлер: 33

  • @nkuhanmenfesawiyoutube
    @nkuhanmenfesawiyoutube Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    ክብር ይስጥልኝ

  • @zelalemyengestube332
    @zelalemyengestube332 Жыл бұрын

    ግሩም በእውነት ፀጋህን ያብዛልህ

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንን ክብር ይስጥልኝ

  • @emebetashine5439
    @emebetashine5439 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @MELE_MEDIA
    @MELE_MEDIA Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ በብዙ ተባረክ

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንን አክባሪው ያክብርልኝ

  • @Genettube2871
    @Genettube287111 ай бұрын

    ohh ድምፅህ ልስላሴው ሲስማማ ሀጥቅ የሚድኑበት ዝማሬ ያድርግልህ ሰላም ታቦሮች ፈልጊያችሁ ነበር

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    ክብር ይስጥልኝ

  • @EndalewAlemu-de2hd

    @EndalewAlemu-de2hd

    9 ай бұрын

    አሜንንንንን ክብር ይስጥልኝ

  • @EndalewAlemu-de2hd

    @EndalewAlemu-de2hd

    9 ай бұрын

    አሜንንንንን ክብር ይስጥልኝ

  • @natuenaenaya1234
    @natuenaenaya123411 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንንንን

  • @zemarihawaz1114
    @zemarihawaz1114 Жыл бұрын

    እልልልልልልልል ወንድሜ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንንንንን

  • @Bilatenaw_media27
    @Bilatenaw_media27 Жыл бұрын

    ጥዑም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ 👏👏👏👏👏👏

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንንን ክብር ይስጥልኝ

  • @dawittilahun1616
    @dawittilahun1616 Жыл бұрын

    esey esey wendme❤❤❤❤

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    😍😍😍

  • @mebatube23
    @mebatube23 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንን

  • @mahdertube1310
    @mahdertube1310 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድሜ

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንንንን

  • @Esrukirar
    @Esrukirar Жыл бұрын

    ወንድሜ በርታልኝ ከዚህ ይበልጥ የምታገለግልበትን አቅም ወላዲተ አምላክ ጨምራ ጨምራ ፀጋውን ታድልህ !!!

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ

  • @mulunehfitsum9271
    @mulunehfitsum9271 Жыл бұрын

    Wedma zmariy malkt yasmaln bertaln kal ylgem❤❤❤

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    Amennnnnnn

  • @KirubelMulugeta-wq3xg
    @KirubelMulugeta-wq3xg Жыл бұрын

    አይዞህ ወንድማችን በርታ። አንድ ሀሣብ አለኝ ይሄን ሀሳብ ሳቀርብልህ ከአንተ ሆነ ከሌሎች ዘማሪያን በልጨ አየደለም ይሄን ሀሳብ ሳቀርብ በህትትና ነዉ ወንድሜ ሀሳቡ ይሄን ይመስላል በሠርግ .በክርስትና እና በምርቃን የሚዘመሩ (የሚደመጡ) መዝሙር ብታዘጋጅ (ከጓደኞችህ ጋራ ብታዘጋጁት) እኛ ምእመናን ዘፈን (ሙዚቃ)ከምንጠቀም እንርቃለን። ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    አሜንንንን ስለ ሀሳቡ ክብር ይስጥልኝ ግን እንዲህ አይነት ስራዎችን ለመስራት ትልቅ ወጪ ይጠይቃል እና ከቪዲኦ አንፃር እንኳን ብንመለከተዉ በጣም ከአቅም በላይ ነዉ እና እስፖንሰር እንኳን ለማግኘት በጣም ከባድ እና አስቸጋሪ ነዉ እንጂ በብዙ ስራዎች እመጣ ነበር ሌሎችም ትልልቅ የሚባሉ አገልጋዮች ጋር ያሰብነዉ ብዙ እንዲዉ ለየት ለየት ያሉ የልደትም የምርቃትም የሰ ሠርግም እና ሌሎች በዓላትን የሚያደምቁ የአዉደምህረት ስራዎች ነበሩ ላዛ ነዉ ያልሰራዉት እስፖንሰር ለመዝሙር ማግኘት በጣም ፈታኝ ነው

  • @EndalewAlemu-de2hd

    @EndalewAlemu-de2hd

    9 ай бұрын

    ወንድሜ ይሄን ሀሳብ እኔ ብዙ ጊዜ አስቤ ነበር ብዙ ሰዎችም ልክ እንዳንተው ሀሳብ ሳያቀርቡልኝ ነበር ግን ምን መሰለህ አሁን ላይ በጣም ከባድ ነዉ የተዘጋጀ የልደት የሠርግ እና የምርቃት የሀዘንም ጭምር ትልልቅ ፀጋው የበዛላቸው መምህራን የሰሩልኝ ስራዎች ነበሩ ግን እነሱን ለመስራት ትልቅ አቅም ይጠይቃል በቪዲኦ ለማድረግ ለዛ ነው እንጂ ይሄ ሀሳብ የብዙዎቻችሁ ነው እኔን ከመውደዳችሁ የተነሳ ይሄን ሀሳብ እንደምትሰጡኝ አውቃለሁ ግን ለአንድ ቪዲኦ በቀላሉ እስከ 1500 ብር ይጠይቃል እስፖንሰሮች ደሞ ያው እኛን ለማገዝ የምታስቡ ግን ያላገኛችሁን ካላችሁ በዚህ ስልክ ልታዎሩኝ ትችላላችሁ 0917009284 /0963425338 ዲያቆን ዘማሪ እንዳለው አለሙ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @EliezerMedia-hi2jl

    @EliezerMedia-hi2jl

    11 ай бұрын

    😍😍😍😍

Келесі