No video

ዘመናዊ የእንጀራ ዝግጅት በለሚ የእንጀራ ማዕከል

#ዓለም_ሸማች #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Пікірлер: 27

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Жыл бұрын

    የብልፅግናችን መንገድ ነዉ የናቶችን ደስታ ማየት ደስ ይላል

  • @YohannesGeday-dj3ls

    @YohannesGeday-dj3ls

    Жыл бұрын

  • @zewdituteferi438
    @zewdituteferi4383 ай бұрын

    ሙከራው ጥሩ ነዉ ዘመናዊ ሲባል የእናቶትን ድካም የሚቀንስ ቢሆን ሲነፋ በማሽን ቢሆን ሲቦካ አን ደ ዳቦ ማቡኪያ ብትጠቀሙ እርሾ ማለት ሳይሆን ማሻ ማሽን ማለቴ ነው በተረፈ መልካም ጅማሮ ነው በርቱ ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Жыл бұрын

    That was amazing . Love it !!! ❤ Thank you for your sharing 🇪🇹☝️✌️

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Жыл бұрын

    God job 👍keep it up my sweet country Ethiopia 🇪🇹❤️💯🫶

  • @ShewayeMenbere
    @ShewayeMenbere3 ай бұрын

    Seleku ayeserame

  • @testyab5774
    @testyab5774 Жыл бұрын

    But why they are walking on it barefoot ?

  • @huriymelesse5950
    @huriymelesse5950 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ የስራ ፈጠራ ነው ግን ሰራተኞቹ ፀጉራቸው በደብ መሸፈን አለባቸው መልካም የሰራ ዘመን

  • @Samuel.shaacaacho
    @Samuel.shaacaacho9 ай бұрын

    በጣም ጡሩ ነው

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele Жыл бұрын

    የከንቲባ አዳነች አስተዳደር ትልቅ ስራ ሰርቶአል እንጀራ ልመግዝት ለማዘጋጀት ያለውን ድካም ለምቀነስ ያስችላል

  • @yeye21231
    @yeye212317 ай бұрын

    I like the way the ladies are working, that being said, I wish these ladies have worn a hospital slippers than walking barefoot while sifting the tafe. This is just my opinion, I hope there is a good reason for letting them walk on it foot cover. But really admired them and proud of them!

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga3719 ай бұрын

    which is helpful to minimize unemployment, still u need more advanced technology

  • @EthioBoss
    @EthioBoss Жыл бұрын

    በሚቀጥለው አመት ምን አንደምታበጥሩ እናያለን. የአማራን አርሶ አደር ማዳበሪያ አሳጥቶ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Жыл бұрын

    Instead of scattered on the floor needed containers to clean the " Tiffe" they are bare feet stepped on it. Please make sure on that matter.

  • @thetruthsarcasm2840

    @thetruthsarcasm2840

    Жыл бұрын

    Men Cheger alew ke chama tefiga eko sihon yategbal😂

  • @thetruthsarcasm2840

    @thetruthsarcasm2840

    Жыл бұрын

    Demo sifech yalew muket adelem jerm anten ykolakal + sigager lela tarik new jezbaw

  • @Almaz-xq1gw
    @Almaz-xq1gw2 ай бұрын

    እኔየሚላቺሑ። እኔበጣምቸግሮኛልየቀንስራ። አገኝይሖን።

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e Жыл бұрын

    ምኑ ነው ዘመናዊ እረ ተደበቁ ዘመናዊ ቸሚለው ስተት ነው ምን ይላሉ 😂

  • @user-rr8nh5lg3d
    @user-rr8nh5lg3d7 ай бұрын

    La program ba tzaz tsrlchu

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 Жыл бұрын

    በእግር የሚረገጥ ጤፍ ለጤና በጣም አደገኛ ነው ይቀፋል ያቅለሸልሻል፣የብዙ ሰዎች አግር የረገጠው ጤፍ ለገበያ ስታቀርቡ በጀሶ ቀላቅለው እንጀራን ከሚያበሉን በምን ይለያል??

  • @fitsenegewo313
    @fitsenegewo313 Жыл бұрын

    ምኑን ንፁህ እንጀራ ሆነ ጤፉ በእግር እየተረገጠ:: 😳

  • @hussainmohammed5043

    @hussainmohammed5043

    Жыл бұрын

    ፅንፈኞች ፈጣሪ ይርገጣቹህ የአገር ምቀኞች ምንም አያማራቹሁም ይሄ በሸታ ነው የአእምሮ ሕክምና ያሰፈልጋቹሃል

  • @gechove1154

    @gechove1154

    Жыл бұрын

    እርግጠኛ ነኝ አንተ አማራ ደብተራ ነህ

  • @hussainmohammed5043

    @hussainmohammed5043

    Жыл бұрын

    @@gechove1154 እኔ ሰው ነኝ የብሄር በሸታ ያልበከልኝ ኢትዮጰያዊ ነኝ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    Жыл бұрын

    ​@@hussainmohammed5043ጅል ምንም እማይገባህ ባለጌ

  • @hussainmohammed5043

    @hussainmohammed5043

    Жыл бұрын

    @@anshaebrahim3901 ተሳዳቢ የመንገድ ልጅ መሆን አለበት

Келесі