ዘመናዊ ሰወች በጭራሽ የማይሳሳቱት 16 ድርጊቶች | EthioElsy LifeStyle | Ethiopia

Ойын-сауық

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , If you subscribe my channel we will share very useful information, blogging and Entertainment. #EthioElsy_lifestyle #Ethiopia #habesha
/ @ethioelsylifestyle9486
Ethiopian, EBS TV, EthioElsy LifeStyle, Ashruka channel, Seble Bekele, Ethioinfo, Rakeb Alemayehu, Meski tube, Ethiopian food, Ethio forum, Eyoha media, maraki English , habesha, ethiopian news , ethiopian music

Пікірлер: 1 400

  • @yoseftekel6915
    @yoseftekel69153 жыл бұрын

    አባቴን ነው ያስታወሽኝ ከተናገርሽው ውስጥ ከግማሽ በላይው በልጅነታችን እያስጠነቀቀ ነበር የሚነግረን ። የቀድሞ ሰራዊት አባል ነበር

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ወንድሜ አባቶቻችን እና ቅምቅም አያቶቻችን እማ በስልጣኔአቸውም በስነምግባራቸውም በአለም ላይ ወደር የላቸውም እኛ ነን ግራ የገባን ንውርናን እንደስልጣኔ የተጎናፀፍነው 😔 እጅ ለጅ ተያይዘን ወደድሮው ክብራችን 💯🙏❤️🙏

  • @tihetinalekebo733

    @tihetinalekebo733

    3 жыл бұрын

    I know right 😂🤣

  • @biniamalemayehu2324

    @biniamalemayehu2324

    3 жыл бұрын

    ኣኣኣኣ

  • @biniamalemayehu2324

    @biniamalemayehu2324

    3 жыл бұрын

    ኣኣኣ ስቃይ ነው። ግን የውጭ የስራ እድል እየሞከርኩ ስለሆነ ይጠቅመኛል።

  • @sintayehutesfaye2059

    @sintayehutesfaye2059

    3 жыл бұрын

    Elsy style!

  • @AhmadAhmad-yq6tq
    @AhmadAhmad-yq6tq2 жыл бұрын

    አንችንማ ከፈለን ነዉ ማየት ያለብን እንደዚህ አይነት ትምህርት በነፃ ይገርማል በማይረባ ይትበሮች አይኒ ደክሙ እንዳንቺ አይነቶች ይብዞልን

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess73543 жыл бұрын

    ይች እህት እጅግ በጣም ስልጡን ነች። መቼም ብዙዎቻችን ይህ ችግር እንዳለብን አናውቃለን ግን ህዝባችንን ይህን የመሰለ ግሩም እና ድንቅ ስነስረአት ስላስተማርሽን ፈጣሪ ይባርክሽ።

  • @raheltafere6308

    @raheltafere6308

    5 ай бұрын

    Des ñewyemtiye tebariki

  • @abiyitna9767
    @abiyitna97673 жыл бұрын

    ወይ ጉድየኔቆንጆ ስንት ዘረኛ ጭንቅላታችንን ሲያዞር የት ነበርሽ ብዬሻለው

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    እንደመር

  • @seblebirhanu6374

    @seblebirhanu6374

    3 жыл бұрын

    haha

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    2 жыл бұрын

    😅😅😅😅

  • @almazetiho6051
    @almazetiho60513 жыл бұрын

    ጨዋ ያሳደገው ሰው ያስታወቃል አያቴ ስራአትን ያስተምአን ነበረ ቁጭ ስንል እግዚአብሔር ያክብርሽ ቀሽት ነሽ

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd3 жыл бұрын

    ደስ ስትል በጌታ አሁን ገና ዩቱብ ላይ ደና ሰው መጣልን

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ እህተ 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @sinaa6939

    @sinaa6939

    3 жыл бұрын

    Tru gelxeshatal

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    @@sinaa6939 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    እንደመር ቪዴዮዬንም ተጋበዥ

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    @@sinaa6939 ቤቸሰብ እንሀለን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem49893 жыл бұрын

    በጣም በጣምምምም ጥሩ ደስ የሚል ትምህርትና ስነስረአትን ለማስተማር ወደ ወገኖቼ ብለሽ ወገኖችሽ ስላልሽ ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ 🙏🏼

  • @user-dr1el1jj5j
    @user-dr1el1jj5j3 жыл бұрын

    ለእናትሽ ክብር ይገባታል በስራት ነው ያሳደገችሽ 😘😘❤️

  • @samu2673
    @samu26733 жыл бұрын

    ሰጌጤዎች ቁጭ ብለን እየተማርን ነው። thank you!

  • @saditube2100

    @saditube2100

    3 жыл бұрын

    😅😅😅

  • @seblezelke4345

    @seblezelke4345

    3 жыл бұрын

    Kikikik ....it is so funny

  • @selamleenathagreethiopia1014

    @selamleenathagreethiopia1014

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣er motkugn

  • @letnaaraya7220

    @letnaaraya7220

    3 жыл бұрын

    ቂቂቂቂ ኣንቺዮ ምነው

  • @liduofficial6305

    @liduofficial6305

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb13693 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ቻናል ነበር ምፈልገው እናመሰግናለን🙏👍

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    እንጀመር

  • @abiyuayele9119

    @abiyuayele9119

    3 жыл бұрын

    Gobez indih new sirhat berchiy ..

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    @@abiyuayele9119 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @helensolomon886
    @helensolomon8863 жыл бұрын

    በትክክል ነው የገለፅሽው በተለይ እኛ ሃበሾች ብዙ አመት ቆይተን እንኳን ይህንን አናውቅም ስትነግሪ ደግሞ ሰለጠንኩ ለማለት ነው ብለው ይሉሻል እና በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ።

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    እንደመር

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    የኛ የነበረ አሁን ግን የምእራቡ አለም ስይጣኔ በርዞት እንደ ነዉርና ሆዋላ ቀርነት ተቆጥሮ ነዉር ሆኖ የቀረዉን መልካም ሥነ ምግባራችንን ነዉ ያስታወሰችዉ የሚናቅ አይደለም

  • @btberkte2530

    @btberkte2530

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem92633 жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው:: ስለ ስልክ ግን አልነገርሽንም, ብዙ ሰዎች የስልክ ችግር አለባቸው::

  • @user-nq3dp3vv1b

    @user-nq3dp3vv1b

    2 жыл бұрын

    👍👍👍🌷🌷🌷

  • @almeteshayterefe6325
    @almeteshayterefe63253 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትያለሽ ብዙዎችን ባውቃቸውም ብዙ ደሞ አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @user-uy4fb9uk5m
    @user-uy4fb9uk5m3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትያለሽ አይናችን ምግብ አገኘ የማንም መጫወቻ ሆነን ነበር ተባረኪ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    EDENYE ተባረኪልኝ 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @rahelayele2578

    @rahelayele2578

    3 жыл бұрын

    You smart

  • @hagerehagere7843

    @hagerehagere7843

    3 жыл бұрын

    ኤደን በሳቅ ገደልሽኝ። እህቴን ገና ማየቴ ነው።

  • @esteagebreab4313

    @esteagebreab4313

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣😂😅

  • @zerfushuite648

    @zerfushuite648

    3 жыл бұрын

    W

  • @addishagos874
    @addishagos8743 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ እና ፕሮፌሽናል የሆንሽ እና ተሰምቶ የማይሰለች ትምህርት ነው

  • @medinahusean5049
    @medinahusean50492 жыл бұрын

    ይመችሽ እህቴ🙏 እንኳን የእኛ ሆንሽ 🤗🤗🤗 ምንነው ውላችን እንዳች ንፁህ ልብ ቢኖረን 🤔🤔🤔I proud of you 👏 👏👏🌹🌹🌹💚💚💚

  • @umhuzeifa4734
    @umhuzeifa47343 жыл бұрын

    ተባረኪ ይህ ኢትዮጲያዊ ባህላችንም ነው የእናቶቻችን ምክር አይዘንጋ ባይ ነኝ!።

  • @EthioFamilyTube
    @EthioFamilyTube3 жыл бұрын

    ኤልሲ ትክክለኛ የሆነ ትምህርት ነው ። አይምሮሽ ይባረክ። አቀራረብሽ እንድንሰማው ያስገድደናል በዛ ላይ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    የከበረ ምስጋናየን ታምራት Amen 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be3 жыл бұрын

    እናት በጣም አመስግናለሁ በጣም ደስ ትያለሽ ለኔማ ይጠቅመኝል ብዡ ስህተቶች ን አስተማርሽን እግዚአብሔር ቤተስብሽን ይባርክ 🙏

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos65072 жыл бұрын

    በጣም በጣም አስተምረሽኛል ብዙ ነገር ቀስሜያለው ተባረኪ

  • @biralgaambere8152
    @biralgaambere81523 жыл бұрын

    እጅግ ጠቃሚ ና መሠረታዊ የሕይወት መርህ ኘው የነገርሽን።በተለይ ባሁኑ ጊዜ በፊልም ሥራ ላይ የሚገኙ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ይህንን መሠል ትምህርት መሥጠቸት ጠቃሚ የማስተማርያ ዘዴ ነው።በጣም የምትመሰገኚ ነሽ ተባረኪ።

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j3 жыл бұрын

    በጣም ጉበዝ ነሽ የምታስተምሪው ራሱ የሆንሽውን ነገሮች ነው ። እግዚአብሔር ይባርክሽ አባቴ እንዳንቺ ጨዋ ነገሮችን ብዙ አስተምሮኛል።

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    እንደመር እናት

  • @konizeleke7353
    @konizeleke73533 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay67363 жыл бұрын

    ተበረኪ ቆንጅት ደስ የሚልና አስተማሪ መልእክት🙌🙌

  • @bettyabdisa5062
    @bettyabdisa50623 жыл бұрын

    አራ ዘመንሽ ይባራክ ጉሩም ትምርት ኖው

  • @lilybereket7792
    @lilybereket77923 жыл бұрын

    Exactly! But there’s much to say about good manners we will wait for Part 2 . Thank you

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Absolutely right Lilye 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @fikrtepetit2041

    @fikrtepetit2041

    3 жыл бұрын

    Enamesegenalen kojoe temerte new 🙏❤️

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    @@fikrtepetit2041 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝

  • @hahu3160
    @hahu31602 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው:: ብዙውን ያልሽውን በልጅነት የተማርኩት ነው አንድ ነገር ቢስተካከል 'ዘመናዊነት' ከምትይው 'የግብዣ ስነመግባር' ደስ ይላል የኛም አያቶች ሳይሰለጥኑ/ሳይዘምኑ ይህን አይነት ምግባር ነበራቸው - በተረፈ እናመሰግናለን ለጠቃሚ ምክር

  • @eyerusalemtesfaye1387
    @eyerusalemtesfaye13873 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምክር ነው ።

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman81202 жыл бұрын

    በተለይ 7ኛው ከነውርም በለይ ነው ሰው ፊትለፊቴ ጥርሱን ከጎረጎረ ቋቅ ነው ሚለኝ። በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በረቾ❤👍👏👏

  • @nejatoumer2044
    @nejatoumer20443 жыл бұрын

    ደስ ይላል እስካሁን በአረብኛ ነበር ምክታተል የነበረው ሀበሻ አስተማ አላገኝውም ነበር በጣም የምወደው ትምህርት ትችያለሽ በርቺ

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o3 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ዋውውውው አስተዋይ

  • @ruthbekele4334
    @ruthbekele43343 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @natiemeru5563
    @natiemeru55633 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ትምርት ነው የሰጠሽን ተባረኪልን እህታችን!!!

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet65573 жыл бұрын

    ዋው ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @manalalibaibikir2682
    @manalalibaibikir26823 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ምክር እና ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @workiyeworkiye5778
    @workiyeworkiye5778 Жыл бұрын

    Woww Elisiye betam adenkishalehu betelay betelay ehe timirt begeter or bekifilehager yadeginew leygna betam tekaminew mikiniyatum minalbat Egziabher asibon derejachin kefi adirgo melikam nuro biseten endez bekeberubet bota tegabizen bihon mawoki yalebin negeri new yastemareshin betam des bilonal andena nesh fetar yetebikish❤❤

  • @user-us8ss3we1r
    @user-us8ss3we1r2 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን አሁን ነው ያገኝሁሽ ተባርኪ

  • @mekonnenseyulm7676
    @mekonnenseyulm76763 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለሁ ግሩም ትምህርት

  • @elsabekele8124
    @elsabekele81243 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው እህታችን

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j3 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን የምንፈልገውን ነገር ነው ያቀረብሽልን ተባረኪ

  • @mamayefikr7414
    @mamayefikr74143 жыл бұрын

    ምርጥ ትምህርት ነው!እድሜና ጤና ያብዛልሽ!

  • @nourasultan5619
    @nourasultan56193 жыл бұрын

    ዋውውውው ገራሚትምህርትነው ዛሬነውያየውሽ ሰብአርጌሻለው የኔቆንጆ እናመሰግናለን

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43733 жыл бұрын

    እህታችን ያቀረብሽልን ምርጥ እና እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው!!! በጣም እናመሰግናለን !!

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen79082 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም አመሠግናለለሁ

  • @eyesusigetanew1857
    @eyesusigetanew18573 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ጌታ ይባረክሽ በጣመ ጡሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤

  • @betychaneyalew2266
    @betychaneyalew22663 жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው thank you elsi

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Betye thank you mare 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @selomedamte1960
    @selomedamte196011 ай бұрын

    በጣም ጠቃማ ጠቃሚ በተለይ ለኢትዮጵያውያን :: ተባረኪልኝ::

  • @babys7570
    @babys75703 жыл бұрын

    ዋው ለየት ስላለ አና አስተማሪ የማነር ትምህርት ነው አናመሰግናለን አህታችን ስለጥሩ ምክርሽ

  • @naninilsson8015
    @naninilsson80153 жыл бұрын

    በቅርብ ነው እህቴ ነግራኝ መከታተል የጀመርኩ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታካፍይን ተባረኪ😍

  • @belaineshgebre7119
    @belaineshgebre71193 жыл бұрын

    ተባረኪ ምክርሽን እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you my dear 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @user-ll7it9tm9s
    @user-ll7it9tm9s3 жыл бұрын

    ደስ ስቲይ ትምህርትሽም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee25603 жыл бұрын

    Be ewunet Egzihaber yebarkesh Salameseginesh alalfim.....👍👍🙏🙏

  • @meerajbh7097
    @meerajbh70973 жыл бұрын

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you my dear 🙏❤️🙏

  • @mihretutesfaye9906
    @mihretutesfaye99063 жыл бұрын

    It is a good ways of learning manner & thank you!

  • @genatabbi2965
    @genatabbi29653 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኪ❤🙏

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa98113 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ መልክት ነው ብዙ ነገሮቻችን ባለማወቅ ነው የምንሳሳተው ሰላሳወቅሸን አመሰግናለው ተባረኪ

  • @mekdesarlemyr5229
    @mekdesarlemyr52293 жыл бұрын

    Thanks. My Mother was very very strict and I grown up with a lot of disciplin it reminds me my Mother. Thanks 🙏💚🙏

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi72673 жыл бұрын

    Here is my favorite Chanel 👏🏼 Thank you to sharing us 🙏

  • @sarajemalosman9301
    @sarajemalosman93013 жыл бұрын

    Mashallah thanks !

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre3 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia3 жыл бұрын

    በጣም በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርችልን ወዴኔም ቤት ጎራበይ አበረታችኝ

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    እንደመር

  • @des895
    @des8953 жыл бұрын

    ኤልሳ ስነምግባር በይው ቻናልሽን: I love everything about it. Great job.

  • @themagician8851
    @themagician88512 жыл бұрын

    እጅግ በጥም ጠቃሚ ምክር ነው, thank you!!

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu3 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @fekrnaba9267
    @fekrnaba92673 жыл бұрын

    ቆንጆ ትምህርት ነው በርቺልኝ እህት

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Thank you Dear 🙏❤️🙏

  • @fakk5592
    @fakk55923 жыл бұрын

    ውይ እህቴ ገናዛሬ አየሁሽ ምክርሽደስይላል ተባረኪ እኔ ብዙግዜ አረበኛነውእማየው፣ስለስነምግባር፣እሚያወራሰውአይቸ፣አላልፍም፣ሳላምሰግን፣ እንደዚሁም፣ምግብየሚሰሩ፣ እህትውንድሞቸ፣ በርቺ፣ቆንጆአደበት

  • @romandessie356
    @romandessie3562 жыл бұрын

    Wow በጣም አመስግናለሁ 😘👍🏼🙏🏽

  • @familybannas8809
    @familybannas88093 жыл бұрын

    Oh my Gosh, definitely needed for our community...! Thanks for sharing Konjo!

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    እንደመር

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia18363 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ቁጭ ማዳሜን የእውነት እኔን ብታደክመኝም በግብዣ የምትታማ አይደለችም በጣም ነው የምትችልበት ልክ እንደ አንቺ ናት በተለይ የጤሬጴዛ ልብስ ናብኪኖች ንጽህናቸው በዛ ላይ ትንሽ እንኳ እጥፋት ማየት አትፈልግም በዚህ አሰልጥናኛለች እግዚአብሔር ይስጣት አንቺም ዝንጥ ጽድት ያልሽ ለሁላችንም አርአያ መሆን ትችያለሽ በርቺ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew58463 жыл бұрын

    በጣም በጣም አስፈላጊ ነገር ነው የተናገርሽው ፡ ተባረኪ ፡ገና ብዙ መማር አለብን ፡አንዳንድ ቦታ የማየው ነገር በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ፡

  • @samerawitekassa1576
    @samerawitekassa15763 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ

  • @anartofethiopia7898
    @anartofethiopia78983 жыл бұрын

    ከራሴ 3 ስህተት አየዉ ማርፈድ፣ስቲኪኒ እና አንዱን አረሳሁት እነጂ። ብቻ ምርጥ ነዉ እናቴ አዉታኛለች አንቺ ደሞ አፅድቀሽለሰኛል። በርችልን።

  • @bobbybuilder9126
    @bobbybuilder91263 жыл бұрын

    I completely agree with everything you said. Especially toothpick that’s the worst. I love your outfit you’re beautiful

  • @azeb2809
    @azeb28093 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ምክር ነው ስለ ንፅህና ብታስተምሪ ደግሞ በጣም ጥሩ ይመስለኛል በርቺ ተችዎች ሊኖሩ ይችላሉ እየተቹም ይማራሉ

  • @tg.tg1
    @tg.tg13 жыл бұрын

    የተባረክሽ

  • @yemeserachendale6762
    @yemeserachendale67623 жыл бұрын

    You are amazing pls keep up your good personality i cant get enough of all your videos

  • @hamilemma7068

    @hamilemma7068

    3 жыл бұрын

    እንደመር እናት

  • @wfight2155
    @wfight21553 жыл бұрын

    19 ያልሰነጠይንባቸው ምክንያቶች ዘመናዊ ለመሆን መጀመርያ ወደሆላ መሄድ አለብን ስለ አገራችን ማወቅ አለብን የሀገር ሀብት የሚዘርፈውን ማሸነፍ አለብን

  • @senaitdestaw7111
    @senaitdestaw71113 жыл бұрын

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @bisrattesfay4680
    @bisrattesfay46802 жыл бұрын

    ጎበዝ, ተባረኪ

  • @user-ht7tq2hh4d
    @user-ht7tq2hh4d3 жыл бұрын

    Thank you 11111111 Wow wow wow 👍👍👍👌❤️

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale6213 жыл бұрын

    ኤልስዬ የኔ መልካም ብዙ ስለምታስተምሪን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ የኔ ዘናጭ ሁሉ ነገርሽ ቶፕ ነዉ በርቺልን።

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    Yene Konjo thank you so much 🙏❤️🙏

  • @lemlemkahsay8956

    @lemlemkahsay8956

    3 жыл бұрын

    Enamesegnalen eht yemanawkew neger asawkshinal mrt set nesh👌

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    @@lemlemkahsay8956 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝☝

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    3 жыл бұрын

    @@tenalehulum በትክክል 🙏❤️🙏

  • @logictube2227
    @logictube22272 жыл бұрын

    ጠቀም ሀሳብ ነው አመሰግናለሁ።

  • @user-jh8zt1gl9z
    @user-jh8zt1gl9z3 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምርትነው በርች ካች ብዙ እጠብቃለሁ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia66763 жыл бұрын

    😃 ማር ነሽ እናመሰግናለን 😍

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa70223 жыл бұрын

    This is really very important lesson, for everyone God Bless you and your show

  • @genigeniye414
    @genigeniye4142 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta12253 жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ።

  • @afem9862
    @afem98623 жыл бұрын

    Hi there, the 16 manners you mentioned are very appropriate. I learned one manner in particular, which is the meaning of putting cutlery onto the plate. I didn't know that meant I am done. The 16 manners help us especially when we socialize with guests. However, I have one suggestion or manner, which I think you forgot to mention and that is talking over other people. Some people do not care to let others finish what they are talking about. Instead, they suddenly cut others conversation and continue with their conversation. I think to intrupt when other people talk and continue with your conversation is disrespectful act. Well done!

  • @elenig2297
    @elenig22973 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን የጥፍሩ በጣም ነው ያሳቀኝ "አሁን ካሁን ከጥፍሯ ውስጥ ምን ልታወጣ ነው ብሎ ብሰቀቀን ማለቅ" 😂😂😂😂

  • @user-gt2dc9kn4q

    @user-gt2dc9kn4q

    2 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የሳቁት, በጥፍሩ ነገር 🤣🤣🤣

  • @tarikekifle362
    @tarikekifle362 Жыл бұрын

    ኤልሱ በጣም ነው የወደድኩሽ እኛን ለማስተማር ብዙ እየጣርሽ ነው እናመሰግናለን በጣም የገረመኝ በዚህ ቪድዮሽ የእኛን ክብር ለማስጠበቅ አደራ አደራ ያልሽው ነገር ልቤን ነካው የዋህዋ የሀገሬ ልጅ ከነቤተሰብሽ ተባረኪልኝ

  • @yetikingskid8864
    @yetikingskid88642 жыл бұрын

    Wow Thanks Dear Betam Tekami Nger new Yasetmarshigne Kelali yemimeselu neger gin serat memar endalbin yemiyasayu nachew Thanks Thanks Enwedsalhu

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube41223 жыл бұрын

    Thank you Elsi, for yr meaningful & important lesson.

  • @helentadele2574
    @helentadele25743 жыл бұрын

    Wow, what a great important point Thank you. Keep up.

  • @helamod796
    @helamod7963 жыл бұрын

    Yemigerm temert new ene hule new mektatelesh zare gn betam new yetdeztkut bka lhulum ngr serat alew tnx mamay berchi

  • @lilyabebe1143
    @lilyabebe11432 жыл бұрын

    ዋው እናመሠግናለን

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia84273 жыл бұрын

    አንድ ሀሳብ ልስጥሽ ይሄን ንግግርሽን በድራማ ቀይሪው ምክንያቱም ያገሬ ሰው የሚማረው በድራማ ነው።።። አይይይይይ እኛ።።።

  • @menitube-3685
    @menitube-36853 жыл бұрын

    I CANT STOP WATCHING YOUR VIDEOS😘

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    3 жыл бұрын

    Good content is always hard to contend. 🤔

  • @frehiwotbizuayehu5186

    @frehiwotbizuayehu5186

    3 жыл бұрын

    Mee tooo

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele13833 жыл бұрын

    እናመስግናለን 😍😍😍ተባረኪ

  • @bnbettytube
    @bnbettytube2 жыл бұрын

    በጣም ጤቃሚ ምክር ነው ማንም ማወቅ ያለበት ትምሕርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tenkerzekasanches2257
    @tenkerzekasanches22573 жыл бұрын

    Serving Water in a plastic bottle is like destroying (mefetefet)the dinner 🤣🤣🤣you make my day sistu yemechesh🌷

Келесі