"መስተ ፋቅር" የተሰኘው ጠላ በመሀል ቦሌ

#ፋና_ቀለማት #fana_KELEMAT #fana #fana_tv
"መስተ ፋቅር" የተሰኘው ጠላ በመሀል ቦሌ
በአዲሰ አበባ በሚገኝ ጠላ ቤት የተለያዩ አይነት ተወዳጅ ጠላዎች የአሰራር ሂደት

Пікірлер: 52

  • @Fithabesha
    @Fithabesha2 жыл бұрын

    ከጎጃም እንደመምጣቴ ባየሁት ነገር ኮርቻለሁ ! እኛ ጋ አመቱን ሙሉ ቤታችን አለ, እንግዳ መጥቶ ውሃ ጠማኝ ሲል ጥሩ ውሃ ወይስ ጠላ ብለን እንመልሳለን!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋንም የለማድነቅ አይቻልም ሞያቶኞቹማ ምርጥ ኢትዮጵያዊን ቀደምት ማንንነትን የጠበቀ ባህል💚💛❤️🙏

  • @user-kd6ud3vj3s
    @user-kd6ud3vj3s Жыл бұрын

    ጠላ ሴትነት ይጠይቃል ጠላሁሉ ጠላ አደለም ቦም የሆነ ጠላ የምጠምቅ የሴት አበሳ አለች እደኔ ሞያ ቢስ ደሞ እርሾ እርሾ የሚል ትጠምቃለች ግን ጠላ አዲካሚነወ

  • @user-km6lt5zc5g

    @user-km6lt5zc5g

    13 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @Dawrotube
    @Dawrotube2 жыл бұрын

    Small business should encourage. አሁን ለሀገሪቱ ከፍተኛ ገብ እያስገኘ የሚገኘው የአልኮል በተላይም የቢራ ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ፈረንሳይ እንደ ጠላ ተዋውቆ ከኋላ ነበረ ፋሱቸራይዝድ ሆኖ ለአለም ገበያ ለንግድ የቀረበው። ስለዚህ ባዶ ባራባራሶች ተረጋጉ በድህነት አረንቋ ውስጥ ላለች ሀገር ጠላ ቴክኖሎጂ ታክሎበት እሴት ተጨምሮ ለውጭ ገበያ ሆነ ለሀገር ውስጥ ቢቀርብ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ለሀገሪቱ። ለዚች ሀገር ከድህነቷ በላይ የዜጎቿ አስተሳሰብ ችግር በራሱ ሌላ ክሳራ ነው የሆነባት እግዚኦ😭

  • @adisfikir3502

    @adisfikir3502

    2 жыл бұрын

    ክክክ አለማወቅ ልብ ይስጥሺ በስ

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ሐቅ ተናግረሀል ባህላችንን ለማዘመን ሶሰት ነገር ያሰፈልገናል ፩፤ አዘገጃጁን ማዘመን ማሸን መጠቀም ፪፤ ፊልተር ማጥለል ፫፤ ልክ እንደኮካ፤ አምቦ ዉሃ፤ ቢራ ኮርብኔት ማረግ አለብን ለምን ብዙ ግዜ ይቀመጣል ልክ እንደቢራ ተጉ ተጉ የሚል ጠላ መጠጣትና የነፈሰበት ጠላ ትልቅ ልዩነት አለዉ። ኮካን፤ ኮካ የሚያረገዉ ኮርቦኑ ነዉ። ቢራዉንም አንቦዉኑም አንቦ የሚያረገዉ ኮርቦኑ ነዉ ጠላ ላይ በአጠቃላይ የባህላችን መጠጥ ላይ ኮርበን ከጀመርን አሸገን መሸጥ እንችላለን ዘመነ ማለት ይሄዉ ነዉ How to Carbonate a Flat Beverage - Soda, Water or Any Beverage You Need Fizzy kzread.info/dash/bejne/eZV3k5aSoKeweNo.html With more people making the switch from sugary sodas to healthier carbonated beverages and experimenting with their own recipes at home, you probably know many people with commercial carbonation systems like the SodaStream®, and may have even considered buying one of your own. While these store-bought systems can be a convenient way to get started enjoying your own homemade beverages, you may be surprised to learn that it's easier than you think to build your own carbonation system. Not only are these DIY systems fun to build, but they are also much more versatile and cheaper to operate and maintain.

  • @kinfebekabil8506
    @kinfebekabil85062 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ።

  • @kalkal1691
    @kalkal16912 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ብርቱ

  • @user-hv7uk3ir8x
    @user-hv7uk3ir8x2 жыл бұрын

    የ መስተፋቅር ጠላ ወደድኩት 😭😭😭

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol6 ай бұрын

    በጣም ደሥ ይላል በብርጭቆ ቢሆን ደስይላል

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa17492 жыл бұрын

    በርቱ:በጣም:የምደነቅ:ሥራ:ነው::

  • @summerlove1944
    @summerlove19447 ай бұрын

    So cool.

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet92302 жыл бұрын

    የዘንድሮ ሴት አሞይ ከሴትነት ክብር ከጠፎ ቆዩ

  • @nubekan3951
    @nubekan39512 жыл бұрын

    Woww

  • @asmaremengist9854
    @asmaremengist98542 жыл бұрын

    please tell me the address where it can be found? then if it is tasty like that of past experience i have got from somewhere in Amhara, I can be loyal customer. "Tella" is my favorite drink ever.

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Жыл бұрын

    አይባልም በሂደት ትሻሻላለች ለተቀማጭ ሰማዩ ቅርብ ነው ዓሉ!

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw39592 жыл бұрын

    አይ በውነት በጣም ይገርማል እንዴው በሀገሩ ስም ብትጠሩት

  • @workneshdinku8923
    @workneshdinku89236 ай бұрын

    Smu gn yasferal hoo mestefakreee

  • @gosloww297
    @gosloww2972 жыл бұрын

    ምንድን ሌላ ስራ ብትሰሩ የሚሰሩትንም የሚጠጡትንም ሰዎች ይጎዳል

  • @Hilm.Ethiol

    @Hilm.Ethiol

    6 ай бұрын

    ለምን ይጉዳል ጠጭ በየቦታውነው ያለው ጠላ ሸጭም በየቦታውአለእ እንደዚህ በክብራ ግን ተሥረቶ አያውቅም ጠላችን ለአገራችን ልክ እነደዎይንነው ሰው ጠላቤትን የሥካራም ቤት ያስመሥሉታል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    ከጠላው ይልቅ ጢቢኛ የሚባለውን የልጆች ቁርስ ዳቦ አይነት የሚያዘጋጁ ቢገኙ ጥሩ ነው

  • @andualemashagire7009
    @andualemashagire70092 жыл бұрын

    አንድ ሰው ሲሆን በብርጭቆ ቢቀርብ ቢኖር ጥሩ ነው

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Жыл бұрын

    ገብሱ በጣም ነው ያረረው ለጤና ጡሩ አይደለም አታሳርሩት

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    አሾሮ ምንም ማለት መሰሎሸነዉ

  • @esubalewmamo7540
    @esubalewmamo75402 жыл бұрын

    1ኛ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate60682 жыл бұрын

    ለአካባቢው ኢንቫሮሜን ጭሱ ለአካባቢው ህብረተስብ ጥሩ አይደለም የሚሰሩትም ሰዎች እሳቱ ትልቅ ጉዳት አለው ምን ያህልስ ይከፈላል በተለይ አሻሮና ቂጣ የሚጋግሩት እሳትና ጭሱ በጣም ከባድ ነእ

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    ወዘሪት ጠብኪኝ, በጣም ቆንጆ ብለሻል አንድ ግዜ ኮመዲያን እሸቱ አንዴ ሲናገር ለአንድ ፕሮግራም ወደ 300,000 ብር እንደሚያወጣ ተናግሮ ነበር አሁን ሚሊዬን ደርሶ ይሆናል እንዳልሸዉ አሾሮዉን የሚቆሉበት ሂደት ማሻሻል ይቻላል የኤሌትሪክ ምጣድ የሚሰሩ ሰዎችን አምሰት ምጣድ እንዲለግሱ ማረግ ይቻላል አምሰቱንም ለጋሾች ድርጅት ማሰተዋወቅ በሸክላ ምጣድ ምትክ በብረት ምጣድ ላዛዉም ብረት ሳይሆን የምግብ ደረጃ የጠበቀ food grade stainless steel ምጣድ ቢያረጉትና በኤሌትሪክ ቢሰራ ጭሱ ይቀር ነበር አሰበዉ እነዚህ ሚሰኪኖች በነፃ ለፋና,ፕሮግራም ሰርተዉ አልተከፈላቸዉም ማለት ነዉ ለዛዉም ካሜራ አና የድምፅ ኢንጅነሩ ጠላዉን በነፃ,ለግተዉ ለግተዉ አንዳንድ ቦታ ላይ ድምፅ የለዉም

  • @simegnkassa3567
    @simegnkassa35677 ай бұрын

    ልዩ ቦታው?

  • @fanuelengu1548
    @fanuelengu15482 жыл бұрын

    menu gar nw bole

  • @merhawitsegay5929
    @merhawitsegay59297 ай бұрын

    Sint Gso sint biql best kilo ehl yigebal

  • @seblewongalhailu7664
    @seblewongalhailu76643 ай бұрын

    ቆሎ ነገር ጨምሩበት ጠላ ብቻውን አይጠጣም

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 Жыл бұрын

    አሻሮውን አሳረራችሁ

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    21 күн бұрын

    የት አየሽው???

  • @Vtral708
    @Vtral708 Жыл бұрын

    45 ኪሎ እህል ስንት ሌትር ጠላ ይወጣዋል ?

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 Жыл бұрын

    ጠላ ማስታወቂያ ጉድ በል

  • @user-kd6ud3vj3s

    @user-kd6ud3vj3s

    Жыл бұрын

    በደብ መታወቅ ያለበት የባህል መጠጥነወ

  • @tsega9038
    @tsega90382 жыл бұрын

    እንደደህና ነገር ጠላና መጠጥ ስካርን ማበረታታት ምን ሚሉት ነው? ደሞ መስተፋቅር በናንተ ቤት በጥሩ አስመሰላቹ መተት እና እርግማ ነው እኮ መስተፋቅር ምነው ጥሩ መስራት እና ለሰው ደህና ነገር ብታሳዩ? ደሞ አጠጥታቹ አስክሩት ከዛ ወንጀልን አሰሩት ስትገርሙ

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Жыл бұрын

    ውይይይ በሳቅ ድከም አረክሽኝ ሙሉ በሙሉ መንነትን አውልቆ ለአውሮፓያን 🖐️🖐️እጅመስጠት አገት መስገዛት አይሆንም ይህ እኮ ቀደምት አያት ቅድማያቶቻችን chemistry ውጤት ነው ይሂንን መተቸት በእውነቱ እራስን ያለመሆን ነው 😂

  • @tfkrtfkr2388
    @tfkrtfkr2388 Жыл бұрын

    ስንቄ ..አሻሮ የምትቆላዋ ..በቀን አንድ ኩንታል ..አንጀቴን በላችው ... ይሄኔ ስንት ቤተሰብ ታስተዳድራለች መቼ ነውግን ????

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    ሰራ ፈት መች አንጀት አለህና ወረኛ ሰርታ ሰለበላች ነዉ የምታሳዝነዉ?

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 Жыл бұрын

    ጠላ በእንሥራ ተጣርቶ በማንቆርቆሪያ መቅረብ ነው ያለበት

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    አባቶ ማንቆርቆርያ በርሶ ዘመን ነዉ ጣልያኖች ጋራ የገባ ዕቃ ነዉ ግን ከዛ በፊት ከማቆርቆርያ በፊት ምን ነበር የሚጠቀሙት? በዛ ላይ የባህልን ዕቃ ወደፊት ለማምጣት ነዉ እየተባሉ ማንቆርቆርያ ይሉናል አባቴ ከአነጋገሮ እርሶ የ77 ዓመት ዕድሜ ጠገብ ኖት መሰለኝ ይቅርቦት ወደ ዳዊቶት ይመለሱ ጠላዉን ለወጣቶች ተወት፠

  • @anteneheshetu690
    @anteneheshetu6902 жыл бұрын

    ሙዚቃው አደነቆረን እኮ

  • @kalkal1691

    @kalkal1691

    2 жыл бұрын

    በጣም እኔ ደግሞ ሙያ ልማር 👂 ተክይ ነብር እንዴት ልስማ😂😂😂

  • @ethiopian6561
    @ethiopian65612 жыл бұрын

    Ere enezihs kifuwoch nachew. I wouldn’t support this business. The lady was even loading the car with that guy. Unbelievable! They are most probably so under paid.

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    ኢትዬጰያ የሚለዉ ይበሳብሻል እጥር ምጥን ያለዉ አማራዊት ብትይ ይሻልሻል ሴቶች አይሰሩ ያለሸ ማነዉ?

  • @user-ss7jf4gf6p
    @user-ss7jf4gf6p2 жыл бұрын

    ልጅቷ ሙያ ዜሮ ነሽ የሆንሽ እንኩሮ ነገር

  • @bb1-2

    @bb1-2

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @nanaayalew2349

    @nanaayalew2349

    Жыл бұрын

    አይ አመል!

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    Жыл бұрын

    አይባልም በሂደት ትሻሻላለች ለተቀማጭ ሰማዩ ቅርብ ነው ዓሉ!

Келесі