ዘመናዊ መኖርያ ቤት በ280 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ! | Apartment price in Addis Ababa | Gebeya media

Ойын-сауық

Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 42

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd3 ай бұрын

    እች ጋዜጠኛ ትለያለይ አጠያየቋ ግልፅና ግልፅ ነው እኛ በስደት ያየን ስወች እዳንች አይነት እውነተኛ መረጀ ነው የምንፋልገው❤ በርች እሽ from Saudi ❤

  • @redasirak5608
    @redasirak56083 ай бұрын

    Stop ቅድመ ክፍያ ። ማን ያምናል ። ገነረዘባችንን ሰጥተን እናንተን መፈለግ ምን አይነት ገበያ ነው በአለም የለም እንደዚህ ያለ አሰራር። ከባንክ ተበደር ስራ ጨርሰህ ለገበያ አቅርብ ይሄ ነው ስራ። እንዲህ በጨበጣ 10 ፐርሰንት ምናምን አምጣ አይሰራም

  • @hagenegeri860

    @hagenegeri860

    3 ай бұрын

    ወንድሜ ወይም እህቴ በደንብ ገብቶሀል ወይም ገብቶሻል ሁሉም ማለት ይቻላል ህዝብን ማታለል ማጭበርበር ነው ሥራቸው በተለይ ኢላማቸው

  • @see12334
    @see123343 ай бұрын

    አቅም ያላችሁ በማህበር እራሳችሁ ገንቡ እንጂ ገንዘባችሁን ለሪልስቴት እንዳታወጡ እኔ አስር አመት ሆነኝ ከገዛሁ እስካሁን ወፍ የለም

  • @yoyoelme
    @yoyoelme3 ай бұрын

    Your adv. and explanations are not comparable

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema98343 ай бұрын

    እኔ እምለው ??? ሌላውን መወደዱን የማስታወቂያ ዋጋ እያላችሁ ማምታታቱም ይቅር ግን ይቺ ለሃምሳ ቤቶች ብቻ የወጣ የመጨረሻ ማስታወቂያ የምትባለው ሳክስ መች ነው የምታበቃው??!

  • @melkamgiwenawit9087
    @melkamgiwenawit90873 ай бұрын

    ባለ 1 መኝታ በ አንድሚሊወን ብር ከሸጡልኝ ጠቂያቸው ባክሽ ከማዳም ቤት ነች የማዳም ጀግናነች በይልኝማ በይ ታዲያ መልሱን አደራ እጠብቃለው

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo98292 ай бұрын

    ፍትህ፡ቤት፡ለፈረሰብን፡በጣም፡ውድነው፡ከአቅማችን፡በላይ፡ፍትህ

  • @goferewshifta
    @goferewshifta3 ай бұрын

    እኛም በቅናሽ መሸጥ ጀምረናል ቅድሚያ 10000 ከፍለው ቀሪን 20 ሚሊዮን በሁለት ክፍያ ማጠናቀቅ ይችላሉ😂😂😂😂😂

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m3 ай бұрын

    Balakiye Tebarekilin Legna Lemadam qememoch Yemitaderegilin Hulu Yelibachinin teyaqe New Egnam Kelib Enamesgenalen!🎉🎉🎉❤❤❤

  • @henokalemu9130
    @henokalemu91303 ай бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች? ምኑ ጋር ነው discount የሚያስብለው? በካሬ 106k ወደ 99k በ1ካሬ cost የሚያረጋቹ ከ40,000 እስከ 50,000 በማይበልጥበት ሁኔታ 40,000 ትርፍ በምን አግባብ ነው? አ.አ ላይ በካሬ 60,000በላይ መሸጥ እንደ ወንጀል መታየት አለበት።

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi39063 ай бұрын

    ማስታወቂያቹ ጆሮ ያደነቁራል ምን የተለየ ነገር አለ ብለን ስንጠጋ ሁሉም የቤት አልሚ አሳባቸው መሬት ገዝቶ ገንብቶ ገንብቶ 300% እስከ 350% ይዞ መሸጥ ነው

  • @cut2fun

    @cut2fun

    3 ай бұрын

    በደንብ ገልጸኸዋል?

  • @GenatShefar
    @GenatShefar3 ай бұрын

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg24623 ай бұрын

    አታወዛግበን ሙሉ ክፍያውን ንገሩንና ፐርሰንቱን እናካፍለው

  • @dawitsium4066
    @dawitsium40663 ай бұрын

    Eshey hager wedeyet eyehedesh nat ??

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu56573 ай бұрын

    Beram arife❤

  • @desumenge8898

    @desumenge8898

    3 ай бұрын

    It is expensive price 99,000 ETB per meter quare. 126m2 costs 12,474,000 ETB, I think this is a joke, don't buy. Because if you 50% of it you purchase 2 bed room from government auctioned apartments. See web Addis Ababa design and construction housing corporations ! Initial per 1m2 is 51,000 to 68,500 birr and they are completely ready housings forget real estates , don't trust them. Access real estate ያየ በሪል እስቴት አይቀልድም!

  • @desumenge8898

    @desumenge8898

    3 ай бұрын

    It is expensive price 99,000 ETB per meter quare. 126m2 costs 12,474,000 ETB, I think this is a joke, don't buy. Because if you 50% of it you purchase 2 bed room from government auctioned apartments. See web Addis Ababa design and construction housing corporations ! Initial per 1m2 is 51,000 to 68,500 birr and they are completely ready housings forget real estates , don't trust them. Access real estate ያየ በሪል እስቴት አይቀልድም!

  • @desumenge8898
    @desumenge88983 ай бұрын

    It's too expensive 99K per 1m2.

  • @makde171
    @makde1713 ай бұрын

    25 ፐርሰንት ከፍለን ሌላዉን በባንክ መክፍል የምንችል ከሆነ እገዛለሁ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime44863 ай бұрын

    በአሁኑ ግዜ ቤት መግዛት እብደት ነው። ወገን ረጋ በሉ። የረጋ ወተት ቅቤ ይወጠዋል ።

  • @expresslausanne526
    @expresslausanne5263 ай бұрын

    Ezaw nurbet 110000 birr per care, you are sick 🤒. You are still misunderstood the market.

  • @vgevg7084
    @vgevg70843 ай бұрын

    ውድነው,በጣም,ምንድነዌ

  • @AddissiddA
    @AddissiddA3 ай бұрын

    Lie..Lie..They will deliver the house in 10 to 15 years. May be for your kids.

  • @gashawkefie

    @gashawkefie

    3 ай бұрын

    Silematkew lemin taworalehu

  • @AddissiddA

    @AddissiddA

    3 ай бұрын

    @@gashawkefie Ene 2 apartment yegezahubetn wul asayalehu..Ante mn tasayaleh?

  • @see12334

    @see12334

    3 ай бұрын

    ትክክል እሱም ሚቻል አይመስለኝ ገንዘብ እስኪወስዱ ምላሳቸው ጮማ ነው ከዛ ቢሮዋችው ሄደህ እንኩዋን አታገኛቸውም

  • @abrahammatwos3806
    @abrahammatwos38063 ай бұрын

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @rasrif1978
    @rasrif19783 ай бұрын

    ሁሉም ጆካ ነው። እናንተ ራሱ ለቪው ነው ይህን ስራ የምትሰሩት። 280 ሺ እየሸጥን ነው ሲል ግን አያፍርም ወይ? ሌላው ገዢ ስታጣ በየሚድያው እየሄድክ ዲስካውንት እያልክ ትንደቀደቃለህ። ማንም ለቤት ገዢ የሚያስብ ሰው የለም። ሲጨንቃችሁ ብቻ ነው የምትንደቀደቁት።

  • @enanagn7999
    @enanagn79993 ай бұрын

    No resale!! Sad

  • @user-uy1pw9km5t

    @user-uy1pw9km5t

    3 ай бұрын

    ማሽአላህተባረክአላህደሰየሚልዘበናዊይቤትነዉየተዋበ

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s3 ай бұрын

    ገበያ ሚዲያ በጣም ተበላሽታችዋል:: የማንም ሌባ አጭበርባሪ ዘሪፊ መጫወቻ ሆናቹ:: ስንት ቢከፍሏቹ ነው ግን እንደዚ ምታጨበጭቡት?

  • @habtamutaddesse3443
    @habtamutaddesse34433 ай бұрын

    ዝርፊያ ነው፤ ለ100ካሬ 10ሚሊዮን ወዲያው ከተከፈለ ማለት ነው።ለ20 አመት ከነወለዱ ደግሞ በትንሹ 15ሚሊየን ማለት ነው። በ280ሺ ብር ቤት እየሸጥን ይላል አጭቤ። በካሬ 99ሺ የሚለው ነው የሚገልጸው።የቅድሚያ ክፍያው እኮ ቅናሽ ሊባል የሚችል አይደለም። ይሄ አጭበርባሪ ድርጅት ነው።

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo98293 ай бұрын

    ብር፡የለንም

  • @solman4482
    @solman44823 ай бұрын

    መንግስት ለ ባለ 3 መኝታ 40/60 380000 አጠቃላይ ክፍያ እየጠየቀ እናንተ ለ ስቱዲዮ 6,000,000 አይደብርህም

  • @mesiGud-tm9sv
    @mesiGud-tm9sv3 ай бұрын

    በጣም በጣም ቀልደኞች ናቹ ሰዉ በአንድ ወር ውስጥ ከትያማጣል 😂😂😂😂

  • @zedamsalu4337
    @zedamsalu43373 ай бұрын

    DMC እንደ ማስታወቂያቹ በዛት ዋጋቹ ቢቀነስ ገበያ ታገህንላቹ በካሬ እስክ 70ሺ የሚሸጡ በዙ አሉ

  • @user-mr9et6dc5k
    @user-mr9et6dc5k3 ай бұрын

    Yeoman menged kotmo yebelàl

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s3 ай бұрын

    ገበያ ሚዲያ በጣም ተበላሽታችዋል:: የማንም ሌባ አጭበርባሪ ዘሪፊ መጫወቻ ሆናቹ:: ስንት ቢከፍሏቹ ነው ግን እንደዚ ምታጨበጭቡት?

Келесі