ዩናይትድ ለመልሶ ግንባታ እይተንድረደረ ሳለ ያግኘው ድል | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Спорт

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 125

  • @DanielKibrettessema
    @DanielKibrettessema26 күн бұрын

    መንሱር ብቻ ሳይሆን የዓለም አሉ የተባሉ ጋዜጠኞች የሚዘግቡት ስለትልቅ ቡድን እሱም የኛው ማንቼ ነው ! አሰልጣኙ አዲስ ቡድን ግንባታ ላይ ቢኖር

  • @weshat223
    @weshat22326 күн бұрын

    ቀጣይ ዩናይትድ ምርጥ የሚሆን ይመስለኛል❤

  • @YosefYengere
    @YosefYengere26 күн бұрын

    ምረጡን ዩናይትድ ሁለም ስለምትዘግብ we respect alot

  • @yodahelegesse14

    @yodahelegesse14

    25 күн бұрын

    አይሂሂ

  • @mekuanetademas8169
    @mekuanetademas816926 күн бұрын

    መንሱሬ ለሙያሕ ባለህ ክብር ሲበዛ አከብርሀለሁ አሉ እንጅ ድጋፍና ትንታኔ የተምታታባቸው ገልቱዎች

  • @HenokYemane-jo5cp

    @HenokYemane-jo5cp

    26 күн бұрын

    Esti ante teneten 😁😁😁😁

  • @tarekegntesfaye2587
    @tarekegntesfaye258726 күн бұрын

    መንሱሬ እንደእኔ ከሆነማ ዩናይትድ በአሰልጣኞች ገበያ ላይ ተስትፎ ባያደርግ እመርጣለሁ ቴን ሃግ በመጣበት አመት 2022/23 ቢሆን እኮ ጥሩ ተስፉ አሳይቷል ። የዘንድሮ ዩናይትድ ችግሮች ከ50% በላይ የሜዲካል እስታፉ ችግር ሆኖ ታይቶዋል። ቴን ሃግ በዩናይትድ ቤት ቀጣይነት እንደሚኖረው ይሰማኛል።

  • @user-oz5tw9rr8q
    @user-oz5tw9rr8q26 күн бұрын

    መንሱሬ ባይኖር በጣም ደስ ይለኛል ማንቼም ተጎድቶዋል በባር

  • @TeklemariamTekleab
    @TeklemariamTekleab24 күн бұрын

    Respected for mensure

  • @demaman3422
    @demaman342226 күн бұрын

    መንሱር ማንችስተር በቀጣይ ሲዝን ለማየት ያብቃችሁ የዘንድሮው ባየር ሊቨርኩዘንን ነው ሚያሳየን❤💪💪💪

  • @user-oz8gw4qs9b
    @user-oz8gw4qs9b26 күн бұрын

    GLORY GLORY MAN UNITED

  • @gezhegntesfaye19
    @gezhegntesfaye1922 күн бұрын

    ቫር ቢቀጥል ደስ ይለኛል ለማንኛውም መንሱር ሁሉም ክለቦች በቫር ሲጎዱ ብቻ መጮው አይደለም ሲጠቀሙም አንድም ቀን ቫር ጠቀመን የሚል የለም

  • @abelkebede3257
    @abelkebede325726 күн бұрын

    መንሱሬ❤❤❤ GGMU

  • @alemsegedgirmay7
    @alemsegedgirmay726 күн бұрын

    አስቲ እንየው ባይ ነኝ የአምናው ማንቺስተር በትንሹም ተስፋ አሳይቶ ነበር የዘንድሮው የሞተ ሆነ እንጂ ቢሆንም በክለቡ በታየው የተጫዋቾች ጉዳት ይህን ሁሉ ነገር አበላሽቶታል።

  • @EsmalMohammedEsmalMohammed
    @EsmalMohammedEsmalMohammed26 күн бұрын

    አሪፍ ነው

  • @SamiAbera-qo7ge
    @SamiAbera-qo7ge24 күн бұрын

    Enkhoan des alek award

  • @relaxinggarden9438
    @relaxinggarden943826 күн бұрын

    ልክ ቼልሲ ማሸነፍ ሲጀምር ፀጥ አልክ ግን አንድ ጨዋታ ቢሸነፍ ደሞ መልሰህ መተህ እኝኝኝ ትላለህ...then you’re calling this professional journalism

  • @henamama3042

    @henamama3042

    26 күн бұрын

    Ewunt nw

  • @bluefuel7727

    @bluefuel7727

    24 күн бұрын

    Ewenet nw bro seshenefe seshenefe yeserale

  • @SonyMarvel
    @SonyMarvel25 күн бұрын

    መንሱሬ ብዙ የውጭ መረጃ ምንጮችን እከታተላለሁ but yours is different out of all those

  • @bezabihondu5276
    @bezabihondu527620 күн бұрын

    ቫር ይኑር

  • @MIKIAShaile-lk2ey
    @MIKIAShaile-lk2ey26 күн бұрын

    መንሱሬ በርግጠኝነት ምነግርህ ነገር ቢኖር ኣንተ የ ኣርሰናል ፍቅር ውስጥህ ኣለ 100% እርግጠኛ ነኝ

  • @micazenebe3317
    @micazenebe331726 күн бұрын

    Chelsea k 11th ወደ 6 ተሻሽሎ ግን 10 Min እንኳን program አልሰራም በጣም ትገረማለህ በጣም

  • @yonathanmoges5543

    @yonathanmoges5543

    26 күн бұрын

    Chelsea Ena utd ande aydelum

  • @micazenebe3317

    @micazenebe3317

    26 күн бұрын

    ​@@yonathanmoges5543 አዎ Chelsea 6 unt 8 new

  • @Mohakule3

    @Mohakule3

    26 күн бұрын

    ​@@yonathanmoges5543ብስነሱን መስራት ይችላል ግን ደጋፍዉን እያናቁ መቼም አይቻልም፤ የመጀመሪያው ባይሆንም ለቼልሲ ፕሮግራም እሰራለሁ ብለህ በዛው በመሸምጠጥክ ለቼልሲ ደጋፊ ያለህ ቦታ ያሳያል

  • @XagiGirma

    @XagiGirma

    26 күн бұрын

    Chela tnsh club eko new lmn yaweral 😀

  • @dejeniewodaynew7613
    @dejeniewodaynew761326 күн бұрын

    eric 10hag is the only manager for man utd

  • @EsubalewAmdegeta
    @EsubalewAmdegeta26 күн бұрын

    መንሱሬ ቀጣይ ሲዝን ላይ የትወሰነ ጊዚ ቢያዩት አሪፍ ይመስለኛል

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin67125 күн бұрын

    መቅራት ያላበትም ፍኢት ላደናም ደንናት ጥሩ ነው

  • @Chelsea-vedio-44
    @Chelsea-vedio-4426 күн бұрын

    ቼልሲ ሲሸነፍ 😢

  • @Fuadabdela-ep4eb
    @Fuadabdela-ep4eb26 күн бұрын

    mensure sle amadi gin and program bitseraln bay negn

  • @BestAbdu-yj5ze
    @BestAbdu-yj5ze26 күн бұрын

    መንሱር አብዱልቀኒ ባይኖር ኖሮ ባህላዊ የእግር ኳስ ደጋፊና እና ባህላዊ የእግር ኳስ ተንታኝ ብቻ ሆነን እንቀር ነበር። መንሱር አብዱልቀኒ አላህ ይጠዊል ኡምረክ

  • @KeyruLendebo
    @KeyruLendebo26 күн бұрын

    Var binor arif new gin bvar dagninat lyi betam chigr ale

  • @Degefaaba
    @Degefaaba26 күн бұрын

    እንዴ እኔ ብሆን ብቃር በይ ነኝ vr በተለይ Manchester united ለይ ግፍ ነዉ ምሰሩት anyway 10hug is best coach for united he want more time next

  • @KeyruBest
    @KeyruBest26 күн бұрын

    ማይክል ከሪክ ቢመለስ ይሻለል

  • @EsubalewAmdegeta
    @EsubalewAmdegeta26 күн бұрын

    10:23

  • @NigatuMarkosLatebo-vg4xo
    @NigatuMarkosLatebo-vg4xo26 күн бұрын

    In my language ten hag is best coach but he coudn't be sufficient for manchester united because man united is the bigger team in world and very famous and respectfull so manchester united should return to the past qouality by change the sabastitution and best coach. So that in my view tomastuehel,zizu,tomass firank,they can lead this team

  • @santemedical6802
    @santemedical680226 күн бұрын

    before 1992 the best teams in the league were Liverpool, arsenal, everton...man utd was historically a mid table team prior to 1992. 8th is their natural position ...

  • @AbelMekonen-ir6nn
    @AbelMekonen-ir6nn26 күн бұрын

    አንተ ግን ምንድ ነዉ ሙድህ ስለቼልሲ አወራለዉ ብለህ በዛዉ ትሸመጥጣለህ ከፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ማይጠበቅ ለቼልሲ ደጋፊ ያለህን ንቀት በልኩ አርገዉ ካለበዛ ድምፅ እሰበስባለዉ እረፍ

  • @Mohakule3

    @Mohakule3

    26 күн бұрын

    ብስነሱን መስራት ይችላል ግን ደጋፍዉን እያናቁ መቼም አይቻልም፤ የመጀመሪያው ባይሆንም ለቼልሲ ፕሮግራም እሰራለሁ ብለህ በዛው በመሸምጠጥክ ለቼልሲ ደጋፊ ያለህ ቦታ ያሳያል

  • @XagiGirma

    @XagiGirma

    26 күн бұрын

    15 atmolum chela fans😂

  • @bluefuel7727

    @bluefuel7727

    24 күн бұрын

    ​@@XagiGirmaThat is not matter .. ...we are ethio fan ...... no one known ethio fans but in English we are big fans bro😂

  • @degefalegese6366
    @degefalegese636624 күн бұрын

    Zidan

  • @user-sy3ih9tr2s
    @user-sy3ih9tr2s26 күн бұрын

    መንሱሬ እንደኔ ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም ነው ምንም ይሁን ምን አሠልጣኝ መቀየሩ ለማንቸ ዋጋ አይኖረውም

  • @SamiAsefa-vg2cr
    @SamiAsefa-vg2cr26 күн бұрын

    ማንችሰተር ዉናይትድ ዋዉ

  • @ReisomTesfay
    @ReisomTesfay26 күн бұрын

    Dear mensur Can you explain details about why you don’t believe Erik Tenhag is not qualified for man utd . Please arrange one program in detain including Ajax tactics, man management etc.

  • @abubekarawel7999
    @abubekarawel799926 күн бұрын

    ስሙ ሲነሳ የሚያጥወለውላቸው ደማቸው ከፍና ዝቅ ለሚለው የ20አመት ለቀስተኞች ቻል አርጉት

  • @BirhanuNigus-qy6sn
    @BirhanuNigus-qy6sn26 күн бұрын

    እኔን የሚገርሙኝ ሰለ ማንችስተር ሲወራ የሚነስራቸው ሰዎች ናቸው እነ ገሌማ ዘንድሮም ዋንጫ አይበሉም ቀጣይም ማንችስተር ተሰርቶ ይመጣል ሁልግዜ እንዳላዘኑ ይኖራሉ የትኛውም አሰልጣኝ መጣም ቀረም ስርመሰረቱ የአስተዳድር መዋቅሩ ከተስተካከለ በቂነው ብቻ ቀጣዩ ቀን ወደማንችስተር ፊቱን ያዞራል

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq26 күн бұрын

    መንሱሬ እንለወጣለን ቀጣይ እመነኝ🏋

  • @FlilmonTamerat

    @FlilmonTamerat

    26 күн бұрын

    😂😂😂

  • @simonlemi957

    @simonlemi957

    26 күн бұрын

    Hahaha 😂

  • @ibrahimnesre9887
    @ibrahimnesre988726 күн бұрын

    Mensura ten hag yemkoyet edilu kagegn emenegn mensura man united yekiyerwal Ibrahim negn ke south Africa

  • @gurmes486
    @gurmes48626 күн бұрын

    1hr is too much

  • @woldeyesusnigussie9818
    @woldeyesusnigussie981826 күн бұрын

    Pls some of you behave gently. Don't forget Mensur is a journalist!

  • @amanuelbesrat3430
    @amanuelbesrat343026 күн бұрын

    Mensure le muyah telek keber alege gen yehenen telek club yemeyegelesebet menged ejegun yewerede new ebakh ende keberu ena genananetu telek adergeh teraw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-je1ly7kv1d
    @user-je1ly7kv1d26 күн бұрын

    Dedeb.ayebalem.dedeb.yante.sem new

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin565926 күн бұрын

    በአርሴናል ተስፋ ቆርጠሀል ማለት ነው😅😅

  • @user-je1ly7kv1d
    @user-je1ly7kv1d26 күн бұрын

    Ere.bezu.temlekach.ademach.selalew.new..bezate.wedalew.new

  • @tewodrosferede5775
    @tewodrosferede577526 күн бұрын

    ሰላም መንሱር! አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ከበላ በራይስ የዝውውር ጉዳይ ተጨማሪ ለዌስት ሃም 5 ሚሊዮን ፓውንድ ይከፍላል ይባላል እውነት ነው? ቴዎድሮስ ነኝ!

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx741626 күн бұрын

    ቴንሃግ መቀጠል አለበት 65% ጉዳት የሞተ አስተዳደር ብዙ ሽኩቻብዙ ሰነፍ ተጨዋቾች ተመንጥረው ቴንሃግ ይቀጥል ጥሩ ለውጥ ያመጣል

  • @bluefuel7727
    @bluefuel772724 күн бұрын

    Mensure edete sele Chelsea zem telalehe , europa lige eko lesatefe eko nw ,,,, i know ende arsenal ena ende united degafi yelenem gn beye chewatawe baseralene endete be wesagne sate aseralenem . .... yemr betam yedeberale😢

  • @LjiMame___7
    @LjiMame___723 күн бұрын

    VAR መቅረት የለበትም ከቴክኖሎጂ ጋር ተግባብቶ መሄድ ያስፈልጋልበ VAR ተበደልን የሚሉት ቡድኖች ደጋፊዎች ሽንፈታቸወን ላለመቀበል ነው ስተት ይኖራል ሆኖም ቫር አስፈላጊነው።

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979926 күн бұрын

    ye united season tolo endiylek memegnet kejemerku almost 18 ,19, chawta befit neber ahun enho ande chewata kertotal tolo alko bequataru sheik jassim endygeza enkifat yehonut ratclif wedet liwesdut endasebu lemayet emgnalehu aszagne asfri ashemakaki season aslefnal yekrmo yebelen bizegyem begnzeb tarik megzat limadu yalhonew united kekfa ena beglazer betsoboch ketnkotakotebet endminesa mulu emnet alegne belab ena bedm yetgnba kewdket endet mensat endalebt betriku degagemo yasye newna!!

  • @user-ow9wl3yn7x
    @user-ow9wl3yn7x26 күн бұрын

    Ere yeantes kefa ye Chelsea degafiyoch teketayoch edalhu atakm lbel weys kbr yelehm

  • @AbiyBirega
    @AbiyBirega25 күн бұрын

    መንሱር የአርሰናል ደጋፌ ነኝ እንደኔ ኤሪክ ቴንሀግ በማ /ዪናይትድ አሰልጣኝነት ቢቀጥሉ ይሻል ይመስለኛል

  • @husiumer8186
    @husiumer818625 күн бұрын

    Carlo ancholote ye alemachin mirtu cache

  • @menelikbirhanu4986
    @menelikbirhanu498626 күн бұрын

    Ten hag mewetat alebet finished

  • @robinsongudoye
    @robinsongudoye26 күн бұрын

    Roba gudoye from nagele borana Ine arsenal degafi negni Irasu tenhag idilu tasatot irasu biyasanaxil bay negn gize tasatot mifaligowun tachawac tagastolat berasu taktik binayow bay negni

  • @mirttimes-898
    @mirttimes-89826 күн бұрын

    Zizu ይምጣ❤

  • @EphremTadese-yg2sl
    @EphremTadese-yg2sl25 күн бұрын

    VAR OUT

  • @kirachotube1930
    @kirachotube193026 күн бұрын

    መንሱሬ ግን ምነው ስለ ክሎፕ በደንብ አወራለው ብለህ ተውከው። ከክሎፕ ይልቅ ስለደካማው tenhag በደንብ ሽፋን ሰጥተኀል። ይሄን የመሰለ አሰልጣኝ በአንድ ፕሮግራም ብቻ ልትሸኘው ነው? በጣም ያሳዝናል😢

  • @XagiGirma

    @XagiGirma

    26 күн бұрын

    Sle tnsh club lmn yaweral

  • @ephremwubshet9883
    @ephremwubshet988326 күн бұрын

    ዲዘርቢ ቢሆን የተሻለ ነው

  • @chillax9051
    @chillax905126 күн бұрын

    It's better to make a program about chelsea who is competing for europa league and showing a good transition than united. Do it for tge love of football man not only for the abundance of view

  • @YosefYengere

    @YosefYengere

    26 күн бұрын

    You have to know united is the only club for england but chealseshit is for london dont compare this foolish team with united. Mensur is also fun of united

  • @merwanfeti3599
    @merwanfeti359926 күн бұрын

    ተበዳ መንሱር ለዩናይትድ አለቅልቅ 💙💙

  • @KiyaFitsum-cz3xh

    @KiyaFitsum-cz3xh

    26 күн бұрын

    አንተ ባለጌ ነክ መንሱር ትልቅ የእግር ኳስ ጋዜጠኛ ነው እሺ ቢገባክ...

  • @Nebafun

    @Nebafun

    26 күн бұрын

    ከባለጌ ደጋፊ...ከእውቀት ለስ ደጋፊ ምን ይጠበቃል....ያው እነማን እንደሆኑ እናውቃለን

  • @user-os8pd2os3o

    @user-os8pd2os3o

    26 күн бұрын

    አተ ክፍት አፍ😤😤😤 አሣዳጊ የበደለህ ምናረገህ መሱር አፈር ብላ ነፈዝ😏😏😏😏

  • @liyaliya5195

    @liyaliya5195

    26 күн бұрын

    ቱይይይይይ ባለጌ ካልተመቸህ ለምን ታዳምጣለህ

  • @bahirualemayehu

    @bahirualemayehu

    26 күн бұрын

    ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ... ልልህ ፈልጌ ነበር ምን ያደርጋል ቀደመኸኝ ሞትክ

  • @HelenMekonnen-ur2cy
    @HelenMekonnen-ur2cy26 күн бұрын

    Zenedin zidan arif new🤔🤔🤔

  • @samuel_arse
    @samuel_arse26 күн бұрын

    I am Arsenal fan but ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሚታወረ ስለ ሊቨርፑል ቢታወረ ይሻላል። ዩናይትድ ማለት የከሸፈ ክለብ ነው😂😂😂

  • @birukalemu6735

    @birukalemu6735

    26 күн бұрын

    በአማርኛ ፃፍለት

  • @akmelahmedin5659

    @akmelahmedin5659

    26 күн бұрын

    አይዞን አስካሉ የበሽታው ምልክትነው😅

  • @DaginetMatiwos
    @DaginetMatiwos26 күн бұрын

    ዩናይትድ ጥሩ እና አቋም ያለው ክለብ ነው እንዳይፈረድባችሁ የማይችሉ ክለቦችን ነው የገጠማቸው

  • @fanuelgirum8214
    @fanuelgirum821426 күн бұрын

    የቻናሉን ስም ለምን ማንቼስተር አብዱልቀኒ ኦፊሻል አትለውም?

  • @EyasuBogale-ne3lu

    @EyasuBogale-ne3lu

    26 күн бұрын

    😂😂😂

  • @nuredinayalew810

    @nuredinayalew810

    26 күн бұрын

    Balagi aybale endzih masure men yaregehi

  • @BirukZ2023-xq5oe

    @BirukZ2023-xq5oe

    26 күн бұрын

    😂😂😂😂😂yigebachewal GGMU🤣🤣

  • @mikiyasmengistu5696

    @mikiyasmengistu5696

    26 күн бұрын

    Ye Aresenal degafi😂😂😂

  • @newtestamenttubeephrem9305

    @newtestamenttubeephrem9305

    26 күн бұрын

    ምን አልሽ ወያሊት?

  • @tiruneh-tiruneh
    @tiruneh-tiruneh26 күн бұрын

    ዛሬም ስለ ዬናይትድ አንተ ሰውዬ ግን ያምሃል እንዴ ?????? ደደብ

  • @bemnetzewdie

    @bemnetzewdie

    26 күн бұрын

    smh new dedeb

  • @teshomeenyew-kn6hu

    @teshomeenyew-kn6hu

    26 күн бұрын

    የእውቀት ሰው ብየሀለሁ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርህ

Келесі