ልዩ የዓውዳመት ዝግጅት በተከበሩ ሐኪም አበበች መኖሪያ ቤት - አንድሮሜዳ በጄ ቴቪ

ልዩ የዓውዳመት ዝግጅት በተከበሩ ሐኪም አበበች መኖሪያ ቤት - አንድሮሜዳ በጄ ቴቪ

Пікірлер: 38

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw44874 жыл бұрын

    ይህንን በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ። ኢትዮጵያ ያስባት ። ተባረኩ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ። ጊዜው አሁን ነው ።የኢትዮጵያ ትንሳዬ

  • @merifikadu7086
    @merifikadu70864 жыл бұрын

    ባየውባየው የማልጠግበው ሀኪም አበበች የማያወሩትን ነገር ብቻ ነው በጣም ነው በጉጉትየማየው ሁሌ ም አቅርቡልን ታሪክ አዋቂ እናት ያኑርል ትልቅ እውቀት ነው ያላቸው ለየትያለነገር

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi43874 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን

  • @user-sk7fh2rl4f
    @user-sk7fh2rl4f4 жыл бұрын

    አቤት መታደል እግዚአብሄር እረዥም እድሜ ይስጥልኝ ሀገሬ ሰላም ሆና የኝህን ትልቅ እናታችን ህልም ለማየት ያብቃን ።

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x4 жыл бұрын

    ልቤ ይጨነቅብኛል አቤቱ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን በዘር ተበታትነን ማይ ይሁን ይህን እዉቀት የሚቀበለዉ ግን አንድ ነገር አምናለሁ እኛን ኢትዮጵያንን የሚጠብቅ አያንቀላፉም።

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay90524 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን በራች እናታችን በሰማት የማልጠጋብት እናት

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x4 жыл бұрын

    ለእናታችን ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @fghh6549
    @fghh65494 жыл бұрын

    ውድእናታችእድሜጤናይስጥልን

  • @temesgentesfaye3760
    @temesgentesfaye37604 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርኮት

  • @user-gr6yi8dx6o
    @user-gr6yi8dx6o4 жыл бұрын

    እንደናት ያሳደገችኝ የናቴን ቤት አስታወሰኝ እንዲህ በሀገሬ አዲስ አመትን ካከበርኩ 13 አመት አለፈኝ በስደት😢😢😢😢😢😢😢

  • @brihanayele5088
    @brihanayele50884 жыл бұрын

    ሀኪም አበበች የማያወሩትን ነገር በጉጉትየማየው ሁሌ ም አቅርቡልን ታሪክ አዋቂ እናት ያኑርል

  • @ggt620
    @ggt6204 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩ!!!

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69964 жыл бұрын

    መምህር ሮዶስ ታደሰ የተዋህዶ እንቁ እንዲሁም የኢ/ያ ሀኪም አበበች በእውነት የሚደነቅ እውቀት ነው በርቱልን ሁላችሁም

  • @user-pq2ho5kt2f
    @user-pq2ho5kt2f4 жыл бұрын

    ሁፍፍፍ ደስ ሲሉ እኛንም ከስግደት መልሶ ለዚህ ያብቃን

  • @bonsadenebo1349
    @bonsadenebo13494 жыл бұрын

    fetari yitebikachihu

  • @oneethiopia9522
    @oneethiopia95222 жыл бұрын

    Adrashachew yet new metakem efeligakehu

  • @atayacell3228
    @atayacell32284 жыл бұрын

    ይገረምስወድህ

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns15954 жыл бұрын

    Lene Ethiopia yemalawkat adis honabegnalchi be hakim Abebechi hulem begugut nw yemayw fetsmo astesaseb tekyrial bebezu ngerochi enatn msemat kejemrku geze

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam56804 жыл бұрын

    ይገርምይ ሰውድህ ልክ ይለኝም በርታልኝ

  • @mikaleyosef9157
    @mikaleyosef91572 жыл бұрын

    Lemgemrya gize tru sera serachu artistoche muhuroche des yelale

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns15954 жыл бұрын

    Amen

  • @kalkabe
    @kalkabe2 жыл бұрын

    የሀኪም አበበችን የባህል ህክምና የሚሰጥበትን አድርሻ የሚያውቅ ካለ reply ብታደርጉልኝ🙏🙏🙏

  • @andargachewassefa855
    @andargachewassefa8553 жыл бұрын

    leEwnet yekerebe wushet gn betam yamal be careful

  • @andargachewassefa855
    @andargachewassefa8553 жыл бұрын

    etiel mibal beEgzihabiher yetewedede tsadik kidus semeat alakm

  • @geeplatinum
    @geeplatinum3 жыл бұрын

    አይ ዘቢድር የእኔን ማክ ኮምፒተር እና አይፎኑን ስልኩን ለሀኪም አበበች ስጪልኝ :: ካንቺ በላይ እሳቸው ሊጠቀሙበት ሊጠቅማቸው ይችላል ::

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap6334 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ቢፈቅድልኝ እኔም ልጆን መአድን ተመራመሬ ቤሆኑልኝ እፈልግ ነበር

  • @takelealemu1484
    @takelealemu14844 жыл бұрын

    Regim edime ena tena lenatichin

  • @andargachewassefa855
    @andargachewassefa8553 жыл бұрын

    rodas gn mnm atakim ware bich all the time about something done by someone

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib22844 жыл бұрын

    እስካሁን በተወራው ነገር ምንም ተግባር አላየሁም ሳይ አምናለው ላሁን ግን አፈ ታሪክ ብያለው

  • @yeayabe9784

    @yeayabe9784

    4 жыл бұрын

    ማፈሪያ

  • @asnakeshewaseyasib2284

    @asnakeshewaseyasib2284

    4 жыл бұрын

    @@yeayabe9784 እሱን ስትለጠለጭ ትመልሻለሽ አቺ ጌኛ

  • @felenuna8034
    @felenuna80344 жыл бұрын

    ፍትህ ነገስት ማለት ኮከብ መቁጠርያ የጥንቆላ መፅሀፍ ነው ደብተራ መልኩን ቀይሮ መጣ ። ኧረ እግዚአብሔር ይገስፅሽ

  • @user-hf4ep5ly9j

    @user-hf4ep5ly9j

    4 жыл бұрын

    ለመተቸት ስትሯሯጭ ፍትሀ ነገስትንና አውደ ነገስትን ጥንቆላና ደብተራን እንኳን መለየት አትችይም ምን አለ በማናውቀው ነገር ዝም ብንል።

  • @yenayena8676

    @yenayena8676

    4 жыл бұрын

    Ewnte new

  • @yonasabraham1868

    @yonasabraham1868

    4 жыл бұрын

    Felekech Tadesse ፍተሃ ነገስት ሳይሆን አውደ ነገስትን ነው ለጥንቁልና የሚጠቀሙበት የቤ/ክ አባቶችን አነጋግረሽ ማወቅ ትችያለሽ

  • @user-jd2mc7kp2x

    @user-jd2mc7kp2x

    4 жыл бұрын

    መናፍቃን ዝምምም በሎ

  • @kalieamkalieam1353

    @kalieamkalieam1353

    4 жыл бұрын

    አፍ ሢከፈትና ራሥ ሢመለጥ አይታወቅም አሉ የሆንሽ ቱሪናፋ

Келесі