ሁሉም ነገር ከማዲንጎ ጋር ነው ደስ የሚለው!!

Ойын-сауық

#ebs #jossyinzhouse #amharicmusic #ethiopian #jtv_ethiopia #ebc

Пікірлер: 14

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын

    ብሬ የኔ የዋህ ያንተን አይነት ጓደኛ ያብዛልን ለማዲ ያለህ ፍቅር በጣም ያስቀና ነበር🙏🙏🙏

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын

    ብሬ የእኔ እንስፍስፍ እንዴት አንጃቴን በለህ በማርያም እግዚአብሔር ያፅናህ።

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын

    ብሬ ጆስ በጣም እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን ሺይ አመት ኑሩልን🙏🙏 የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር በአንድነት ታቆያቹ ታኑራቹ ትጠብቃቹ🙏🙏 አገራችንን ዞሮ ዞሮ መግባችንን እቅፍ ድግፍ አርጋ ለዘላለም ታኑርልን ትጠብቅልን🙏🙏😍😍😍😍💞💕💞💕👌👌👍👍💐💐

  • @hailem9116
    @hailem9116 Жыл бұрын

    ይገርማል ብርሀኑ ተዘራ ግን በጣም የሚገርም የአባትነት መንፍስ እሩህ ሩህ ሰው መሆንህን መልካም አባት እንደሆንክ በጣም መንፍስህ ያስታውቃል

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Жыл бұрын

    ብሬ በጣም ደስ ትላለህ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын

    ማድዬ ነፍስ ይማር

  • @susuumahad2856
    @susuumahad2856 Жыл бұрын

    ብሬ ግን ተጫዋች ነው በጣም ደስ ይላል በሳቅ ገደለኝ😄

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣 እንዴት ደስ ይላል ሚስቶ ባንድ አየ ሞት ክፉው ብሬ ምርጥ ሰው

  • @user-fd6dm7fd1o
    @user-fd6dm7fd1o Жыл бұрын

    በእውነት በጣም እምወደው አርቲስት ቢኖር ብሬ ነው

  • @meseretbeweket832
    @meseretbeweket832 Жыл бұрын

    ወንድማችን ነፍስ ይማር

  • @meseretbeweket832
    @meseretbeweket832 Жыл бұрын

    ብሬ የኔ ወድም እኔ ልሰፍሰፍ

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 Жыл бұрын

    እሰኪ በእግዚአብሔር የማዲን የምርመራ ዉጤት ንገሩን እባካችሁ። 😭😭😭😭 እኔሰ አቅም አነሰኝ ማዲዬ እንዴት ለመን መትህን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ 💔💔💔💔አይይይ ልቤ አይይይይ ልቤ 😭😭😭 ኧረ እኔሰ ማዲ ማዲ ማዲ ያማል ያማል እኮ አይወጣም ከአይሚሮ 😭😭😭😭😭😭 እሰኪ ንገሩን ወጤቱን ወይ ባታወሩ ይሻል ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Жыл бұрын

    Kkkkkkk yemekinaw ere besak. Ende. We were staying in the same hotel last time. But I didn’t really talk to him. I think I should have. I didn’t know he us somebody who can make us laugh. Kkkk

Келесі