♦️ልዩ ቆይታ ከብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ ጋር♦️ "ትንሣኤን ሳስብ ደስታው ያሰክረኛል"

Ойын-сауық

#ethiopia #rama #orthodox #eotc
ተወዳጁ አባታችን ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ ለትንሣኤው በዓል ከራማ ቲዩብ ጋር ልዩ ቆይታ አድርገዋል ፡፡

Пікірлер: 96

  • @almazb5306
    @almazb5306Ай бұрын

    የእኔ አባት ጌታችትን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ያድልዎ አባታችን ይፍቱንኝ ረድዬትዎ ከእኛ ጋር ይሁን

  • @simagnsimagn8022
    @simagnsimagn8022Ай бұрын

    በረከቶት ይደርብን አባ እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ሰቶ እንኳን አደረሶት ለመላዉ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ❤❤❤❤

  • @Eyob-ri8yv
    @Eyob-ri8yv28 күн бұрын

    ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችንን አታሳጣን!!!

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse714129 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቡራኬው ይድረሰን ይፍቱ ይባረኩን እድሜ ና ጤናናን የድልልን አሜንአምላክ ይቅር ይበለን❤

  • @user-zf4we6hf7s
    @user-zf4we6hf7s27 күн бұрын

    እንዴት እንደምወዳቸው❤ ሁፉ የእኔ አባት ተረከቶ ይደርብን እድሜ ከጤና ይስጥልን የእኔ እንቁ አባት🎉❤

  • @melkimelki1671
    @melkimelki167129 күн бұрын

    አሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan784529 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ባረኬታቸው ይደረብን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2wАй бұрын

    አባቴ ዛሬ በአል ከገኝዎቶ እዴት ደሰኦዳቸኝ ቡራኬዎን ብቀበል በመሰቀሎ እድሜ ይሰጦት

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa114329 күн бұрын

    ዬኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባቴ ፀሎትዎ ፈውስዎ በረከትዎ ይድረሰን አባታችን❤❤🎉🎉 መልካም በዓለ ትንሳኤ ይሁንልን ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt27 күн бұрын

    የኔ እንቁ አባት ብፁዕ አቡነ ቀዉስጦስ በረከተዎት ይደርብን❤❤❤

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage251927 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ብጹዕ አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በረከተዎ ይድረሰን❤❤❤

  • @kiyakiya7222
    @kiyakiya722228 күн бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን. አባ. በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤አባ. አባ. እድሜ. ጤና. ይስጥልን

  • @kalabtefera3351
    @kalabtefera335128 күн бұрын

    በእመቤታችን የእርገት በአል ጊዜ ሰው ተሰብስቦ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ ሲያስተምሩ አንድ ወጣት ተነስቶ እመቤታችን ፍጥረት አይደለች እንዴት ታርጋለች ቢላቸው እግዚአብሔር አንደበትህን ይዝጋው ብለው ተቆጦ ልጁ እስከዛሬ ዲዳ ነው! ምልዓተ መንፈስቅዱስ ያለባቸው ሊቅ ትሁት የፍቅር አባት እድሜ እና ጤናዎን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልዎ አባቴ!

  • @MaryamEnati
    @MaryamEnati28 күн бұрын

    ብጹዕ አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከቶው ይደርብን 🤲♥️

  • @saragetahun7648
    @saragetahun764829 күн бұрын

    አባታችን ያኑርልን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር እድሜነ ጤነውን ይስጥልን እንኳን አደረስን አደረሳችሁ መላው ለአገሬ ህዝብ🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m29 күн бұрын

    የኔ ስስት አባት አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን በረከተውት ይደርብን❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu740627 күн бұрын

    የኔ አባታ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🥀🥀

  • @hanna337
    @hanna33729 күн бұрын

    የኔ አባት አልተሻላቸውም 🥲 እድሜዎት ይርዘም እኔ የስስት አባት ኖት ምን አባቴ ላርጎት ስሰማዎት እንባዬን ነው ማፈሰው በረከትዎ ይደርብን።

  • @user-lu6ce5lc6o
    @user-lu6ce5lc6o29 күн бұрын

    አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m29 күн бұрын

    ቡራኬዎ ይደርብኝ አባቴ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ❤

  • @workeworke180
    @workeworke18029 күн бұрын

    የሚገርም መልእክት ነው የመጸዳጃ ቤቱን ግን አስበነው እናውቃለን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሠኝ

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m28 күн бұрын

    የእኔ አባት እድሜና ጤና ያድልልን ይፍቱን ይባርኩን

  • @natnaelalemu-kw8ts
    @natnaelalemu-kw8ts28 күн бұрын

    በረከትዎ ትደርብኝ አባቴ❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra433829 күн бұрын

    የኔአባት፣በረከቶት፣ይደርብን፣እድሜናጤናይስጥልን፨

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e29 күн бұрын

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን እድዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed642629 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን በረከሆት ይደርብን🙏

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y29 күн бұрын

    አሜን አባታን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከቶ ይደርብ

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4vАй бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን አባታችን በርከትወ ይድረስን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @NatiAbebe-ve5ro
    @NatiAbebe-ve5ro29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችን ይደረብን 🙏🙏🙏

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye786729 күн бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት እንዴት እደምዎዳቸው ትትና ያላቸው አባት

  • @rahellove7588
    @rahellove758829 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን

  • @mnm9103
    @mnm910329 күн бұрын

    የኒ ባት የማትጠገቡ በረከታችሁ ይደርብን አባታችን

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis29529 күн бұрын

    አብታችን እድሜና ጤናውን ይስጥዎት 🤲🤲🙏

  • @AbrhemBrhene
    @AbrhemBrheneАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @hannatafara700
    @hannatafara70027 күн бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶዎ የደረብን

  • @user-de2ub3fx1g
    @user-de2ub3fx1g29 күн бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልልልል❤🎉❤🎉

  • @MuluMengesha-dj3vz
    @MuluMengesha-dj3vz29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችን ይደርብን

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r29 күн бұрын

    አሜን አባታችን በረከትው ይደርብን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse714129 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት በረከትን ያድልልን አሜን አሜን ❤

  • @muluhilu
    @muluhilu29 күн бұрын

    አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444Ай бұрын

    አባታችን እንኳን ሰላመጡልን

  • @elizabetheli9093
    @elizabetheli909329 күн бұрын

    Ameen yane abat barakato yidaraban

  • @LayanAlsubaie-mo2kd
    @LayanAlsubaie-mo2kd29 күн бұрын

    የኔ ኣባት በረከዎን ይድረሰን👏🏻👏🏻👏🏻😢

  • @vghhhj7363
    @vghhhj736328 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባ በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @user-sn5kp2sr3g
    @user-sn5kp2sr3gАй бұрын

    እኳን ደህና መጣችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኳን አደርሳችሁ አደረሰን በሀገር ውጭ ያለነውም በሰላም ላገራችን አብቅቶን ቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም የምናሳልፍ ያርገን አገራችነንም ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @user-ft3lg3zd8k
    @user-ft3lg3zd8k28 күн бұрын

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን🎉

  • @vjgu7406
    @vjgu740627 күн бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ!

  • @ynshi421
    @ynshi421Ай бұрын

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ይፍቱን

  • @Blen27
    @Blen2723 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን 🙏

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer109029 күн бұрын

    በርከቶ ይድርስን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998Ай бұрын

    የኔ አባት በረከትዎ ይደርብኝ🙏

  • @asteryilima840
    @asteryilima84028 күн бұрын

    አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከትዎ ይደርብን፡፡

  • @user-de2ub3fx1g
    @user-de2ub3fx1g29 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis29529 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate129929 күн бұрын

    Amen Amen Amen Abatachin Bereketachun Egziabher Yasaderreben idme ketena gar Yadelelen

  • @user-zr5ru2zk9j
    @user-zr5ru2zk9jАй бұрын

    Yane abat berketu yederben ❤ endewume lemela ertodekes teketayehoche enkune aderesachu❤❤❤

  • @user-di7ug6rq5u

    @user-di7ug6rq5u

    29 күн бұрын

    Enkune.abroaderesen❤

  • @mesitube3179
    @mesitube3179Ай бұрын

    wuyi abate siwodachowo yene geta abate❤❤❤❤❤

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis29529 күн бұрын

    በረከትዎት ይደርብን 👏👏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede931829 күн бұрын

    የኔ አባት ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @hanamarkos5225
    @hanamarkos522529 күн бұрын

    Amennn Abatachn edme ktena ystwot brktwot ydrsen Almen bmulu selam ydrgln

  • @hanamarkos5225
    @hanamarkos522529 күн бұрын

    Abatachen Egziabher ysbutn molto btolo ysaywot 🙏

  • @webtube21
    @webtube2129 күн бұрын

    የኔ አባት ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤

  • @user-yn1ko9mm1v
    @user-yn1ko9mm1v29 күн бұрын

    Bereketwe yderbn abatachin

  • @Mmm-lg4gg
    @Mmm-lg4gg29 күн бұрын

    በረከቶ ይደርብን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን የጓጓችሁበትንም አንድ ሆነን እድታዬን የሱ ፍቃድ ይሁንልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏ከዘረኚነት ያውጣን🤲🤲🤲

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u29 күн бұрын

    Abatachn.bereketewe.yderbn Beedmie.bestega.ystebkln❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522Ай бұрын

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከተወ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤የኔአባት እመቤቴን ሥወዳቸው ውሥጣቸውንፁህነው እንደእርሰወ ያለአባቶችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኔአባት በአሉ የሠላም የጤና የፉቅርያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @alexet12
    @alexet1229 күн бұрын

    በረከቶ ይደርብን አምላኮ ሀገራችንን ከሴጣን እጅ ያስጥልልን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite972629 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእኛ አባትበእድሜ በጤና በዐጋ በክብር ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን ❤❤🙏

  • @antenehk5651
    @antenehk565128 күн бұрын

    በርከቶ ይድስብኝ አባቴ

  • @Amy-d990
    @Amy-d99028 күн бұрын

    betam ymwdachew abt nachew Egziabhre rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800Ай бұрын

    ደስ ሲሉ የኔ አባት❤

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p29 күн бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yn1ko9mm1v
    @user-yn1ko9mm1v29 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @Frewe771
    @Frewe77129 күн бұрын

    አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ለብረሀነ ትንሳኤው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pv5sm9hz7b
    @user-pv5sm9hz7b28 күн бұрын

    Abate bereketo yderbin edme ketenagar kidus Amanuel ystiln

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7zАй бұрын

    እድሜዎ ይርዘም

  • @yemaryam-26
    @yemaryam-26Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @fanosesufaa340
    @fanosesufaa340Ай бұрын

    Abet ukan abro adersen abtachin egzabeher idime xena tsaga yisxachu abtachin barekatchwhu yiderbin tsalotchu yiderbin ayleyin

  • @aregashgebere
    @aregashgebereАй бұрын

    አሜን አባታችን እንኳን አደረሶት አደረሰን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏♥️

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7zАй бұрын

    የኔ ውድ አባት

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5kuАй бұрын

    አሜን 3ጊዜ እንኮን አብሮ አደረሰን አባታችን

  • @user-di1hp9mo8r
    @user-di1hp9mo8r29 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WorkneshMagule
    @WorkneshMaguleАй бұрын

    AMen

  • @qweqwe444
    @qweqwe444Ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ❤❤

  • @eidkodak5967
    @eidkodak596729 күн бұрын

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @lidetuzenebe5311
    @lidetuzenebe5311Ай бұрын

    Abatachin bereketo burakeyo yideribin edime ke tena gari yadilo

  • @istelahindeya8577
    @istelahindeya8577Ай бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-di1hp9mo8r
    @user-di1hp9mo8r29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-de2ub3fx1g
    @user-de2ub3fx1g29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemneshhnebese9034
    @alemneshhnebese903428 күн бұрын

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-jm5xg7kq2w
    @user-jm5xg7kq2w27 күн бұрын

    Where is the accounts. Please share us the account.

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b28 күн бұрын

    አሜንእንኳንአብሮአደረሰንአባታችን🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-iz3ce5ui5w
    @user-iz3ce5ui5w29 күн бұрын

    Tell that priest that bitter aloe is good for that dry cough.everytime.

  • @ygusechrya3495
    @ygusechrya349529 күн бұрын

    የኔአባትበረከቶትትደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de2ub3fx1g
    @user-de2ub3fx1g29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉

Келесі