ልዩ ቃለ መጠይቅ የእህተ ማርያም ልጆች ከተሻገር ጋር ያደረጉት ቆይታ | Ethiopia Exclusive interview

ልዩ ቃለ መጠይቅ የእህተ ማርያም ልጆች ከተሻገር ጋር ያደረጉት ቆይታ | Ethiopia Exclusive interview
on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
Videos uploaded at Nuro Bezede are copyright protected.
Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
#Ethiopia #Ethiopianews
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 1 400

  • @cllarafqru8416
    @cllarafqru84164 жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ ከሁለቱም ወገን ያላዳላ ተባረክ

  • @buffalopro9343

    @buffalopro9343

    4 жыл бұрын

    Ty

  • @hanahagosabraham4490

    @hanahagosabraham4490

    4 жыл бұрын

    0l

  • @amnaalowais2621

    @amnaalowais2621

    4 жыл бұрын

    👍👍👍👌👌

  • @user-kq2sg8xj4z

    @user-kq2sg8xj4z

    4 жыл бұрын

    😢😡😡😡😡

  • @frdos2495

    @frdos2495

    4 жыл бұрын

    @@amnaalowais2621 👍👍👌👌

  • @mimia6063
    @mimia60634 жыл бұрын

    ልጆቹ በርግጥ ያሳዝናሉ😭 በሷ ጦስ ልጆቹ ተሰቃዮ

  • @hfgkhfhkhg5911
    @hfgkhfhkhg59114 жыл бұрын

    እፍ ልጆቹ ያሳዝናሉ እውነቱን ፍጣሪ ያውጣው።

  • @Mesdes1977

    @Mesdes1977

    4 жыл бұрын

    ምን እውነት አለው የሷ ስራ

  • @hanan4379

    @hanan4379

    4 жыл бұрын

    በጣም ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ የቤተሰብ ጦስ ለልጆች ይተርፋል እፍፍፍፍፍፍ

  • @user-fv1vm9pp2k
    @user-fv1vm9pp2k4 жыл бұрын

    ፈጣሪሆይ ልጆጆጆቹም ደገሙት ተገልጣላቸዋለች አሉሉ የፈጣሪሆይ ምስኪ ልጆቹ ያሳዝናሉ ፈጣሪሆይ አንተ ሂወታቸው መልልስላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fafialinegnyabatalij9324
    @fafialinegnyabatalij93244 жыл бұрын

    ተሻገር ምርጥ ሰው ነህ በርታ ።

  • @harmalaluchano1354

    @harmalaluchano1354

    4 жыл бұрын

    ልጆች ምን ያውቃሉ በሎ ያለማዊውንም ትምህርት እንዲማሩ ያባቷ ቤተስቦች ጋ ይላኩ እስቲ ሹፊሩንም አግኘው ተሼ ይምችህ አቦ

  • @mulukenwg
    @mulukenwg4 жыл бұрын

    ስልጡን ልጆች ናቸው ምንም አይነት ነገቲቭ አይናገሩም አጎቱን እንኳን ፀያፍ ቃል አልተናገረም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ😍😍

  • @user-kl5gr9bd2y
    @user-kl5gr9bd2y4 жыл бұрын

    ጉድ ነው የኢትዮጲያ ፀጋ በመኪናው ላይ ነው ያለው ይህ የሴጣን ነገር ልጆቹንም መረዘቻቻው ሲያሳዝኑ እህተ ማርያም አትበል ተሻገር በስሟ ጥራት

  • @yeabsiraneway1746
    @yeabsiraneway17464 жыл бұрын

    ምን አለበት አሁን እነዚህ ልጆች ቢማሩ እግዚአብሔር አለማዊ ትምህርት አትማሩ አላለም ልጆቹ ያሳዝናሉ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji20704 жыл бұрын

    አቤት ተሻገር እዳው ምን ላድርግህ የኔ ጀግና በርታ እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @amw3005

    @amw3005

    4 жыл бұрын

    ጠፍሽ

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale62454 жыл бұрын

    ወይ ጉድ በእውነት 12 አመት ልጅ ነው እንደዚህ የሚናገረው ፈጣሪ ይድረስላቹ።

  • @mahletmihret4007
    @mahletmihret40074 жыл бұрын

    ልጆቹንም ልክ እንደ እራሷ አድርጋቸዋለች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጤትና በንስሐ ትመለስ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew70854 жыл бұрын

    ወንሜ ተሻገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ በበረከት ይሙላ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ከእንግሊዝ መጥተው ኢትዮጵያ ከትምህርት ውጭ መሆናቸው ያሳዝናሉ ምን አለ ዘመናዊ ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ብታደርጋቸው የተነገሩትን ብቻ ነው የሚናገሩት አበባ ከመሰለው አእምአቸው ላይ ክፋትን ነው የዘራችባቸው ሕፃናት ናቸውና እጅግም ያሳዝናሉ የሷ ጦስ ለነዚህ ሕፃናት ተረፈ

  • @kassehmulugeta7431
    @kassehmulugeta74314 жыл бұрын

    የናት እና የአባት እዳ ለልጅ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @meazabewukdeet8438

    @meazabewukdeet8438

    3 жыл бұрын

    MnefsiNeweYmhawetbhwe

  • @brukg9535
    @brukg95354 жыл бұрын

    Literally counseling ያስፈልጋቸዋል እባካችሁ ታደጉቸው ሰላም ለ ኢትዮጵያ ✌🏾ከኤርትራ ♥️🇪🇷🇪🇷

  • @medihabesha1541

    @medihabesha1541

    4 жыл бұрын

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago674 жыл бұрын

    በርቱ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ ልጆቻችን። ጋዜጠኛውን አደንቀለሁ ሰለ እውነት በሁለቱም በኩል በመፈለግህ።

  • @astu4737
    @astu47374 жыл бұрын

    የእውነት ልጆች አሳዘኑኝ ልጆች ያስተማርናቸውን ያሳየናቸውን ይዘው ነው የሚያድጉት እና እኔ በማንም መፍረድ አልችልም አባታቸውም አሟሟቱ ቢያሳዝንም አንዴ ሞቷል አይመለስም እናታቸው የማይሆን መንገድ አሳይታቸው ህይወታቸው አከበድችባቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi50974 жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q4 жыл бұрын

    ልጂየውም ደገመው ተገልጣልኛለች አለ ኪኪኪኪኪኪኪኪ ተሻገር ገራሚ ነህ ሹፌሩንም አፈላልገህ አቅርብልን

  • @mekdaskebede4912

    @mekdaskebede4912

    4 жыл бұрын

    salfelg lisik new kkkkkkkkkkk

  • @Mesdes1977

    @Mesdes1977

    4 жыл бұрын

    ልእልት አፀደ ወንጌል ኪኪኪኪኪኪ ተመቻችሁኝ

  • @HH-ri7hx

    @HH-ri7hx

    4 жыл бұрын

    የማንን ይይዛል የናቱን እጅ

  • @HH-ri7hx

    @HH-ri7hx

    4 жыл бұрын

    በውሸት ጨምቃ አስጥታቸዋለች

  • @romangebru5846

    @romangebru5846

    4 жыл бұрын

    Yesetan Sera👹👹👹

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r4 жыл бұрын

    በእውነት ልጆቹ ያሳዝናሉ እፍፍ እናትየዋን ምን ልበላት አይይይ የስረዋን ይስጣት እመብረሀን የአምላክ እናት በለተ ቀኗ አጋለጠችልን አሁንም ፍርዱን እሷ ትስጥልን

  • @jemane5706
    @jemane57064 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ልኡል ተብለው ተሰይመዋል ይገርማል አምላክ የሰራሽን ይስጥሽ የልጆቹን ህይወት አበላሸች

  • @gada5742

    @gada5742

    4 жыл бұрын

    እህቴ 31ደምሬሻለው በቅንነት ወደኔም ጎራበይ

  • @shalomelohim7291

    @shalomelohim7291

    4 жыл бұрын

    ይገርማልኮ ጎበዝ። የልጆቹን አእምሮ አበላሽታዋለች።

  • @b.t7056

    @b.t7056

    4 жыл бұрын

    @@shalomelohim7291 ልጆቹ አመለካከታቸዉ ቀና ነዉ ለትምህርታቸዉ ሲባል ግን ወደዚህ ወደ UK ቢመለሱ ጥሩ ነበር ተቀባይ ካላቸዉ።ባይኖራቸዉም መንግስት አንቀባሮ ነዉ የሚያሳድጋቸዉ በልጅ ቀልድ አያዉቅም የ እንግሊዝ መንግሥት።

  • @user-zc7bf5br4i

    @user-zc7bf5br4i

    4 жыл бұрын

    ምኒቱ ቆሻሻ ነች ስታስጠላ

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v4 жыл бұрын

    ወይኔ ልጆቹንም በውሸት አጥምቃቸዋለች ወቸ ጉድ ሴጣንም ተአምር ያደርጋል ጎበዝ አረ ተው ሰው አትከተሉ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያምን ልጅ እሱን መስቀሉን ይዘን እንከተል

  • @kalu8560

    @kalu8560

    4 жыл бұрын

    አይ ልቦና ስደነድን ከባድ ነዉ ።

  • @user-yj6xm3ej5m

    @user-yj6xm3ej5m

    4 жыл бұрын

    ትክክል ሰው መከተል ከሳራ ነው

  • @tigisttesfaye6684

    @tigisttesfaye6684

    4 жыл бұрын

    yes

  • @aninyimam6545

    @aninyimam6545

    4 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @MommaSlime-kb9jj

    @MommaSlime-kb9jj

    4 жыл бұрын

    I’m abt say that omg how they make them same even when they talk

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s4 жыл бұрын

    ብናያቸው ጥሩ ነበር ሲያወሩ

  • @genetdagnachew2123

    @genetdagnachew2123

    4 жыл бұрын

    They are under ages.

  • @birhananbese4809

    @birhananbese4809

    4 жыл бұрын

    አስራ ስምንት ካልሞላቸው በካሜራ ፊት መታየት በህግ ያስቀጣል

  • @fggt4756

    @fggt4756

    4 жыл бұрын

    ለደህንነታቸው ጥሩ አይመስለኝም ከማህበረሰቡ መገለልም ይገጥማቸዋል አለመታየታቸው እደግፋለሁ

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes45224 жыл бұрын

    ልጆቹ በእውነት በጣም አሳዘኑኝ እግዚአብሔር አምላክ እውነታውን ያውጣላችሁ

  • @bettyabuta1682
    @bettyabuta16824 жыл бұрын

    ውይ ልጄን አሳዘንከኝ መኪናው ከተመለሰ የኢትዮጵያ እድልም አብሮ ይሄዳል አቤት ግፏ ልጆቹን በደንብ አደንዝዛቸዋለች

  • @myounis3708

    @myounis3708

    4 жыл бұрын

    Yeah that is so sad, she destroy their future, hope they will go back to school

  • @mustafayildirim6350

    @mustafayildirim6350

    4 жыл бұрын

    Tew Ante tadagii lig neh

  • @mustafayildirim6350

    @mustafayildirim6350

    4 жыл бұрын

    Enatee mengest eysdebech

  • @mustafayildirim6350

    @mustafayildirim6350

    4 жыл бұрын

    Ataweqem menew

  • @mustafayildirim6350

    @mustafayildirim6350

    4 жыл бұрын

    Meka leka yasedbech

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat35174 жыл бұрын

    እፉፉ አይ ልጅ በማታቁት ነገር ተሰቃያችሁ !😢ለእናታችሁ አይነልቦናዋን ያብራላት !!!

  • @user-jz5bi4yr4r
    @user-jz5bi4yr4r4 жыл бұрын

    አግዝያብሔር በቸርነቱ አነዝህን ልጆች ይጠብቃቸው አሷም ወዳ አይደለም ምህረቱን ይላክላት

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie45754 жыл бұрын

    ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ, የመጀመርያው ልጅ ጠንካራ ይመስላል, ይገርማል እንግሊዝ ተወልደው አማርኛቸው ከወልዲያ ይመስላል hehe, ጥሩ አስተምራቸዋለች :) እውነት እንደንጋት እራሷን ትገልጣለች ልጆቹ ግን በጣም ያሳዝናሉ!

  • @mimikonjo5159
    @mimikonjo51594 жыл бұрын

    ለአባታችሁ ነብሱን ይማረው !! እናታችሁ ደግሞ forever አተፈታም ይህች እርጉም ሴት ናት እናታችሁ

  • @kassazegeye269
    @kassazegeye2694 жыл бұрын

    መኪናው ቆርቆሮ ነው ግን ከመልሳቹት የኢትዮጵያ እድልም ከጃችሁ ይወጣል ብላናልች እመብርሃን ይላል እንዴ? አረ ተው እመብርሃን ከቁሳቁስ ጋት አታገናኛት ሆ ልጆቹ በዚህ እድሜያቸው ስለውርስ ያውራሉ? ምን አይነት አይነት ማህበርተኞችና አያት ናቸው ስልቁሳቁስ የሚያወሩላችው ክርስትና ከዛም በላይ ነው እግዚአብሄር ይቅር ይበለን።

  • @TheBex2007

    @TheBex2007

    4 жыл бұрын

    kassa zegeye yes you are right brother but we should show sympathy to these kids who are brainwashed at this early age. Her followers should be blamed instead.

  • @user-ox8hx6qc5f
    @user-ox8hx6qc5f4 жыл бұрын

    እባካችሁ ከአባታቸው ቤተሰብ ወስዳችሁ አስታርቁዋቸው እነሱ ስለ ፍቅር ስለ የሀይማኖት ስለ አለማዊ። ትምርት ያስተምርዋቸው

  • @user-li6qg8ov3g

    @user-li6qg8ov3g

    4 жыл бұрын

    የደረሱ ልጆች ነው አሁንም የተመከሩ ልዶች ነው

  • @eeoj4141
    @eeoj41414 жыл бұрын

    ወይ እህተ ማርያም እሷም ጨልሞባት ምንም እማያቁትንም አጨለመችባቸው ።እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናቸው ያብራላቸው

  • @emmyt311
    @emmyt3114 жыл бұрын

    ውይ ልጆችዋ በጣም ያሳዝናሉ!!! እኔ እምኖረው እንግሊዝ ሀገር ነው በእንግሊዝ ሀገር ህግ ልጆችን ትምህርት እንዲያቋርጡ ማድረግ በህግ ያስቀጣታል ያሳስራልም። ሌላው ቀርቶ እረፍት ሆኖ ሳይዘጋ ቫኬሽን ልጆችን ይዞ መሔድ ገንዘብ ያስቀጣልም ፍርድ ቤት ያስቀርባልም። እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚያሳዝኑት የቤተ ክህነት ትምህርት መማራቸው ባልከፋ ነበር ነገር ግን በዚህ በሰለጠነ ዘመን ቤት እንዲቀመጡ ማድረግ በጣም በጣም ነው እሚያሳዝነው። የዚች ሴትዮ ግፍ ይገርማል።እች ሴትዮ እሷ አብዳ ልጆችዋንም ልኡል በሚል ያረጀ ያፈጀ ፋሽን አምሮዋቸውን ሞልታቸው እነሱንም ወዳልሆነ መንገድ እየመራቻቸው ነው!!! የእነ ጃንሆይ ዘሮች ዝም ብለው ከነ ሮያል ፋሚልነታቸው ድምፅ አጥፍተው ባሉበት ዘመን እች ከመንደር ተነስታ እራሷን ንግስት ብላ ሾማ በቅዠት አለም እየዋኘች ልጆችዋን እምታሰቃይ እብድ ሴት ናት። እሔ መርግም ነው ሰይጣን ልጆችዋን በሰላም እንዳታሳድግ እየተጫወተባት መሆኑን ምነው ዘመዶችዋ ቢገባቸው። ለእነዚህ ልጆች እግዚአብሔር ይድረስላቸው!!!!

  • @user-gj2py2mj4t
    @user-gj2py2mj4t4 жыл бұрын

    ምስኪን፣ልጆቹ፣ምን፣የሚያውቁት፣ነገር፣አለ፣

  • @farukbatare5109

    @farukbatare5109

    4 жыл бұрын

    ከቻልክ ሹፌሩን ፈልገህ አቅርበው በእወነት ደስ ትላለህ

  • @user-yv4np8zt5n

    @user-yv4np8zt5n

    4 жыл бұрын

    ሀሀሀሀ ተጀመሮ አልእኮ ተገልፀፂልኝ አለች አለኮ

  • @madeenaethopia9940
    @madeenaethopia99404 жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ መኪናው ሲመለሰ ሲሳይ ይመለሳል ኪኪኪኪኪ የናትህ ቢጤነህ

  • @salam1297
    @salam12974 жыл бұрын

    ፈጣራ እናታችሁን ከቀልቧ ይመልሰላችሁ

  • @hanan4379

    @hanan4379

    4 жыл бұрын

    አዎ ውይ እኔ ምንም አልቻልኩም ልጆቹ ምንም በማያዎቁት ነገር ተሰቃዩ እፍፍፍፍፍፍ

  • @shooshooali3120

    @shooshooali3120

    4 жыл бұрын

    ዕድመዋን ሙሉ ትታስር

  • @shooshooali3120

    @shooshooali3120

    4 жыл бұрын

    ዕድመዋን ሙሉ ትታስር

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu78784 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ በማያውቁት ነገር ተተብትበዋል ክትትል ፍቅር የሚያስፈልጋቸው ልጆች ናቸው ልጆች የሰጡዋቸውን ነው የሚያንፀባርቁት እና ለልጆቹ መድሀኒያለም ይድረስላችሁ ለእናትየውም እግዚአብሔር አሁንም ልቦናዋን ይመልስው ሌላ ምን ሊባል ይችላል

  • @djvxd460
    @djvxd4604 жыл бұрын

    እናት ሚጠላ ማን አለ ሁሉም እናቱ ይወዳል ግን እናታቹ ሀሰተኛ ናት ማርያም አትገለጥል ለሷ ማርያም ተሳደቡ አትልም ግን እህቴ ሴጣን እራሱ ሴጣን ነዉ ሚገለጥላት እመብርሃን ተገለጠች እያለች ስታወራ የምትቀበሉ እናተ ናቹ ምታሳዝኑ ሚሲኪን ወገን እያየ ገደል እየገባቹ እናተስ ልጆቿን ናቹ ሌሎቹ እንኳን ያሳዝናሉ በእውነት ሰወች ማንም ማሳሰት እደሚቺሉ በእህተ ሴጣን ማወቅ ይቻላል እያዩ ገደል ገቡ የሚባል ለካ እውነት ነዉ እግዚአብሔር ማስተዋል ያብዛላቹ ድንግል ማርያም ወደ ቀደመቹ ሀይማኖት ትመልሳቹ በጣም አዘንኩ ትውልድ እየጠፌ መሆኑ ማሳያ ናቹ

  • @sarasid5599

    @sarasid5599

    4 жыл бұрын

    እረ ይቺን ሴት ትፈታ የልጃቹ እባ ጥሩ አይደለም ትመከረና እምታሰተካካል ከሆነ

  • @Gualraya2112
    @Gualraya21124 жыл бұрын

    ምን አለበት በስነ ስርዓት ብታሳድጋቸዉ እና የሰይጣን መጫወቻ ባታረጋቸው ለእራሷ አብዳ ልጆቿም ይዛቸው ጠፋች...🤔

  • @sabaaregawi3684

    @sabaaregawi3684

    4 жыл бұрын

    Seytanneh yetfa allem yegna sew endew welaway kentuwoch nachuh menale enante kemetfo asteyayet betkotebu tekulawoch nachuh yegna Ager sewoch esewa Nat bednb aderga ljochewan masadegewan yemtawekew enderasewa enje endante beka tewat feraju egezaber new lejochewa sel yaswetat emebete mareyam terdat

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas32494 жыл бұрын

    ልጆቹ ያሳዝናሉ በጣም አስጠንተው ነው ያመጥዋቸው!! ምን አይነት ስይጣን እናት!!!

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam5544 жыл бұрын

    ልጆችይ እኔ ግን ልጆቹ አንጀቴን ነው የበሉን የናታቸው ክፋት ለልጆቹ ሰቀቀን ያባት እዳ ለልጅ ይባል ነበር ድሮ

  • @sentayehulovesgames1961

    @sentayehulovesgames1961

    4 жыл бұрын

    ልክ ነው ልጃቹ ያዛዝናሉ ያው የእናት ውርስ ሄናባቸው እንጅ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg87424 жыл бұрын

    እንዲያው ምን አይነት ዘመን ደረስን ? ልጆቹ አስለቀሱኝ ምን ልሁንላችሁ አይ ስቃይ😭😭

  • @emebetchoquet8206
    @emebetchoquet82064 жыл бұрын

    አፈር ልብላ ሲያሳዝኑ ! በማያዉቁት ነገር ሲሰቃዮ! በወላጅ ጥፍት ልጅ ሲቀጣ😭😭😭😭

  • @sofiahussein9371

    @sofiahussein9371

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @sisisisio585

    @sisisisio585

    4 жыл бұрын

    በጣም 😭😭😭😭😭

  • @hanaalem535

    @hanaalem535

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔም አሳዘኑኘ እግዚአብሔር ከናተጋይሆን

  • @senyashmsu6033
    @senyashmsu60334 жыл бұрын

    አረ ጉድ ነው የልጁ አይምሮው ተበርዞአል አላህ ይጠብቀን የናት ስተት የልጆች እንቅፋት

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi84774 жыл бұрын

    ወይ መድሀኒአለም ልጆቹንም በንፁህ እይምሮአቸው ማጠብ!! ያሳዝናል እግዚአብሔር ወደልቦናቸው ይመልሳቸው እንጂ እስጊ ነው ? ትምህርታቸውንም እስተጎጉላ ከእባታቸውም ቤተስቦች እራርቃ እመቤቴ ተገለጠችልኝ እየተባለ የልጆች ጨዋታ ያሳዝናል ??

  • @wondiyradegetachew5293
    @wondiyradegetachew52934 жыл бұрын

    ማርያም ተገለጠችልኝ???? እናትህ የምታመልከው የሟርት መንፈስ ነው የተገለጠልህ ። ምንም የማያውቁ ሕፃናትን በ ቤቷ ገላ እንደቀበረችው ደማቸው እድሜያችውን በሙሉ ይከተላቸዋል

  • @sabaaregawi3684

    @sabaaregawi3684

    4 жыл бұрын

    Balege neh Ante chekagn lelrjoch egzaber Kerb new enkewan endeh lemeselyu kerto Ante dabelos chkagn neh

  • @sabaaregawi3684

    @sabaaregawi3684

    4 жыл бұрын

    Kewledk ganzen ljoch lay endeh aynetun yasayeh chkagn Gerd stefered

  • @ethio-europetube6012
    @ethio-europetube60124 жыл бұрын

    ልጆቹ የመማር መብታቸው ነው የተገፈፈው ህግ በነሱም ሊጠይቃት ይገባል የልጆቹን ጭንቅላት መርዛዋለች ልጆቹ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki44494 жыл бұрын

    አይ አቢ አንተም ደገምከው ለእናታችሁ ልቦና ይስጣት አንተ ልጅ ነህ ብዙ ማታውቀው አለህ እናንተን ጨምራ አሰቃየቻችሁ እማሚ በላት ተገልፃልኛለች አንተም ልቦና ይስጥህ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke33204 жыл бұрын

    በእግዚአብሔር አታስወቅሱ ልጆቹ ህይወትአስቡ ላቸው ወደ እንግሊዝ ሄደው ይማሩ ልቀቁላቸውእናት

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw63504 жыл бұрын

    ማህበርትኞቹ አጽም ያለበትን ቤት ከምትጠብቁ ቤተክርስቲያን አትሄዱም ንሰሀ አትገቡም

  • @abrfan9608

    @abrfan9608

    4 жыл бұрын

    ይፍቱ ስራ ስምን መላክ ያወጣዋል ስራ ፈት መጀመሪያ የራሳችሁን ጉድ እዩ ምድረ አስመሳይ ጅል

  • @Mesdes1977

    @Mesdes1977

    4 жыл бұрын

    @@abrfan9608 አሁንም ቁጭ ብላችሁ አጋንንት ትጠብቃላችሁ ውይ ስታሳዝኑ እግዚያብሔር ይፍታችሁ

  • @kalu8560

    @kalu8560

    4 жыл бұрын

    ግራኝ አህመድ እና ዩዲት ጉዲት የጨፈጨፏቸው የብዙ የቅዱሳን አፂም በየ ቦታው ይገልፃሉ ።የአውረው ልጆች እንዳይገለጥ ይፈልጋሉ ፣ ነገር ግን አሁን ግዜው ፣ የቅዱሳን ክብር እና የኢትዮጵያ ትንሣኤ የሚገልፅብት ነዉ ። አውረው አልቅስ።።

  • @kalu8560

    @kalu8560

    4 жыл бұрын

    @@Mesdes1977 አንተ ብቁ ቅዱስ፣ መንፈስ ቅዱስ ነግሮህ ነዉ ወይ በወረ በሀመት ሰምተህ ነዉ ?????????

  • @user-wl3ut4gn4u

    @user-wl3ut4gn4u

    4 жыл бұрын

    @@abrfan9608 የስንዱ ደገጡር ምነው በረዶ ይቆላልኝ አልሽሳ

  • @mimim9982
    @mimim99824 жыл бұрын

    የጠንቋይ ቤት ይመስላል ቤቱ መጋረጃ የበዛበት እኛ የከፋን መካ ድረስ ያደረገችው ነገር ሌላም ይገባታል ምን አገባት በሌላ ሀይማኖት ውይ እሷስ እኔ ስለልጆቿ አያገባኝም

  • @user-zk9tf2kc8s

    @user-zk9tf2kc8s

    4 жыл бұрын

    ምንም አላደርገች እትገርሚ ቅንብርነው እህት እትናደጅ አላህ ህይወቷን በሙሉ ያቃጥላት እና

  • @user-vu5gp2qe8c

    @user-vu5gp2qe8c

    4 жыл бұрын

    እቺ ሠይጣን ለሙስሊሙም ለክርስትያኑም አትበጅም ባለፈዉ ለሙስሊም በዓል እንዴት እንኳን አደረሳቹ ትላላቹ ክርስትያኖች ስትል ነበር 👎

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30054 жыл бұрын

    ትሻገር ተባረክ በጣም የምወድክ በጌታ ፍቅር ጋዜጠኛ 🙏

  • @user-cf4ij8nf1g
    @user-cf4ij8nf1g4 жыл бұрын

    ተሻገር ልዩ ክር አለኝ ለአንተ በጣም ሰዉ አክባሪ ነህ። ግን ልጆቿ አሳዘኑኝ በነብስም በስጋ በድላቻቸዋለች።

  • @djvxd460
    @djvxd4604 жыл бұрын

    እኛ ስለ ቤተሰብ አያገባንም እኛ ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን ነዉ ግን ሹፌሩ ብታገኝ ታጠቅ እኛ ከሹፌሩ መስማት ፈለግን

  • @user-lc1cg4hk6b
    @user-lc1cg4hk6b4 жыл бұрын

    እነልለህ ወእነኢለህ ረጆኦኒ አለሀ ህድያይስጠሹ ስሙወ ትጊስት ነት ምናዉ እህተ ማርያም ማለት አስፈለጋ እሱወ ፈጠር ከሆነቺ ለምኒ በለቤቱወ ለምኒ ሞተ ስረወየሰሰረት

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf92323 жыл бұрын

    ልጆቹ ያሣዝናሉ የናትና የአባት ጦስ ነው ትል ቦታ ይድረሱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yemeskelusetotaye4568
    @yemeskelusetotaye45684 жыл бұрын

    አባታቸው ከጎናቸው ሳይኖር እናታቸው በእስር ቤት ሆና ነው የጎበኛችኀቸው እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጎብኛችሁ፡፡ የልጆቹ ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ፡፡ ፍርድን እግዚአብሄር ይስጥ፡፡ ሁሉም ለበጎ ነው፡፡

  • @surafelmarkos5209
    @surafelmarkos52094 жыл бұрын

    ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ:: ጭንቅላታቸውን ቀይረዋለች::

  • @user-fe1qm7bw8y
    @user-fe1qm7bw8y4 жыл бұрын

    ልጆቹ መርዝ ናቸው ምን ብታረጋቸው

  • @tegesttegest3337
    @tegesttegest33374 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ከታተጋር ይሆን ምፍረድ አልችልም በጣም ያሳዝናሉ ልጅቹ እፉፉ

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የፈቀደውን ሲል ልዑል...በጣም አሳዘነኝ። በእውነት እግዚአብሔር ይውረሳችሁ።

  • @vshshdhdjsj864
    @vshshdhdjsj8644 жыл бұрын

    ይችን ሰይጣን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

  • @Tewodros52

    @Tewodros52

    4 жыл бұрын

    በግል የደረሰብህን ግለፅ

  • @JJ-bb1zw
    @JJ-bb1zw4 жыл бұрын

    የሞተች ነች ግን እንዴት ልጇችን ከትምህርት ታስቀራለች

  • @TheBex2007

    @TheBex2007

    4 жыл бұрын

    She would have been sent to court had she been in the US for not sending the kids to school. Though we don’t have such a low, it is not good to keep the kids at home. They can learn both in parallel.

  • @nesuhebekele2135

    @nesuhebekele2135

    4 жыл бұрын

    ምን ዓይነት ትምህርት? እኛም የቄስ ትምህርት ብቻ ተምረን የእጅ ሙያ ብንማር ኖሮ አሁን ያለንበት መከራ ውስጥ አንገባም ነበር። የተማሩት የት ደረሱ? አለምን በከልዋት እንጂ። እኔ የሷ ደጋፊ አደለሁም

  • @TheBex2007

    @TheBex2007

    4 жыл бұрын

    meron Tadege You are one of her type and you don’t even listen what her kids say. They are only learning religious staffs. They explicitly said so and you are saying home schooling. Lemin yaltetsafe tanebialesh? Awkesh moteshale. I don’t mind if you are one of her followers and it is your business thinking you matured, though you don’t seem. Think about these kids who are not in a positions to make this kind of decision and their mother decided on their behalf. I don’t want to insult people but you did attack me instead of defending with idea, Meron moron,

  • @elldanategegn2765

    @elldanategegn2765

    4 жыл бұрын

    Esuwa mota lijochuwanem bekum gelachewalech

  • @TheBex2007

    @TheBex2007

    4 жыл бұрын

    Nesuhe Bekele, brother do not generalize things like this. Just open your eyes and see how many innocent educated people you know around yourself. And again close your eyes and open it wide and see how many are creating problems to the world? Don’t forget also there are people who got religious education only (such as ye kes timhirt or it can also be Muslim) and are even worst. So brother if her intent was good I don’t mind, if she is really innocently worshipping God. Think about how she educated the kids about the car. If some one take away the car from them they will lose their spiritual “tsega”?

  • @selammerhawi7841
    @selammerhawi78414 жыл бұрын

    አረ በጣም ያሳዝናሉ በጣም ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ወደ ቀኝ ይምራቹ

  • @selammerhawi7841

    @selammerhawi7841

    4 жыл бұрын

    ኡፍ በጣም ያማል በጣም ያሳዝናሉ በስዋ ሃጥያት እንሱን ምንም በማያቁት ነገርተሰቃዩ

  • @maremare8074
    @maremare80744 жыл бұрын

    ተሻገርዬ. ሰለመረገክ. አመሠግናሐሁ. ወይ. በጣም. ያሣዝናሉ.

  • @hanamariyam4517
    @hanamariyam45174 жыл бұрын

    እምትሳደቡ እግዚአብሄረ ልቦና ይስጣቹህ ልጆቹ ምን ያውቃሉ ህፃናቶቹ ምን ያውቃሉ

  • @dubaidxb3156

    @dubaidxb3156

    4 жыл бұрын

    Awo sedeb two pls ensuo mentkaluo

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx4 жыл бұрын

    ልጆቹ በደንብ ተመክረዋል ፐ ግን ትምህርታቹሁን ብትማሩ ጥሩ ነበር ምን ዋጋ ለው ይቺ የሰው ግማሽ ገደል ከተተቻቹ አቤት ይቅር ይበላት ልቦናዋል ይመልስላት አሁን እነዚ ህፃናት ስለቤት ስለመኪና ሆ

  • @muluemebetwoube8986

    @muluemebetwoube8986

    4 жыл бұрын

    የበለጠውን እኮ እየተማሩ ነው እህታችን የእምነት ጀግና ነች ይምትገርም ልጆቻን አለማዊ ትምህርት አስውቁማ የአብነት ትምህርት ማስጀመሯ ለኔ ከሀይምሮ በላይ ነው የምትሳደቡ ልትመሩ ይገባል

  • @rohayeha

    @rohayeha

    4 жыл бұрын

    ምን ለማለት ነው፣ ስለቤት ስለመኪ ብለሽ የምትይው? አይመለከታቸውም ወይ፣ ይሄን ንብረት ቢያጡ ጎዳና ይወድቁ የለም ወይ፣ የነገ መኖሪያቸው መሰብሰቢያቸው ቤቱ ነው

  • @zenebechbogale6093
    @zenebechbogale60934 жыл бұрын

    እነዚህ ሕፃናት በጣም ያሳዝናሉ! ይህች እናት የምታደርገውን የምታውቅ አይመስልም በሷ የተሳሳተ እምነት ልጆቿንም መርዛ ችግር ላይ ጣለች!

  • @Emanethiopian403
    @Emanethiopian4034 жыл бұрын

    ልጆቹ ያሳዝናሉ ህጳናቶች ናቸው

  • @wintab9571
    @wintab95714 жыл бұрын

    በስመአብ እንደጠንቋይ ቤት ተጋርዶ ተጋርዶ እግዚአብሔር በዚቤት የተያዙትን በሙሉ ከእስራት ነፃ ያውጣቸው ምህረት ይላክላቸው:: እማማ ምነው ተንቆራጠጡ

  • @user-pn1jz7eg8z

    @user-pn1jz7eg8z

    4 жыл бұрын

    ማርተኛ ቤት እይደለም

  • @zedeshoyoutube3528

    @zedeshoyoutube3528

    4 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @-searchingthewisdom5895

    @-searchingthewisdom5895

    4 жыл бұрын

    ለመጋረጃ ለመጋረጃማ ቤ/ክርስቲያንን የሚክል አለ እንዴ?

  • @wintab9571

    @wintab9571

    4 жыл бұрын

    ጥበብን መፈለግ-Searching the Wisdom ቤተክርስትያን ሲገባ ጊቢ ውስጥ እንደዚ የሚያስቀይም የተጋረደ ቦታ አል መቅደስም ውስጥ ከ1 ወጥ መጋረጃ ሌላ አይገኝም እንኳን ለአማኞቹ ለጉብኝት የመጣ ይማርካል የስንዱ ቤት መጋረጃ ደግሞ እያየነው ነው ባለአእምሮ ይፍረደ

  • @ribkatidaru6328

    @ribkatidaru6328

    4 жыл бұрын

    መጀመሪያ ምን እንደሆነ ሳታውቁ አትናገሩ አጥያት ነው የተጋረደው ኪዳን ስለሚቆምበት ነው የሚዘጋው

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove97804 жыл бұрын

    ቃለ መጠይቁ ደሰ ይላል ...ዘ ኢትዮጵያ የምትባለው ጤነኛ አይደለችም ችግር ሊኖርባት ይችላል ....ልጆቿ ጌታ ይጠብቅላት

  • @user-ib3tm7zy4y
    @user-ib3tm7zy4y3 жыл бұрын

    ወይኔ ልጆቹ ግን በጣም ያሳዝናሉ እፍፍፍፍ

  • @surafelmarkos5209
    @surafelmarkos52094 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችሁም የእሷ ተከታዬች ልቦናችሁን ይመልስላችሁ::

  • @yr2486
    @yr24864 жыл бұрын

    😥😥 ሆ ልጅዋም እመቤታችን ተገልጣልችኝ እያለ ነው መጨረሻ እከባቢ ስሙ

  • @madinntishion7775

    @madinntishion7775

    4 жыл бұрын

    ምን አቃጠለሽ ታዳ እሱ ላያት

  • @mesitube8396

    @mesitube8396

    4 жыл бұрын

    እስኪ እንዳመር

  • @nomore8101

    @nomore8101

    4 жыл бұрын

    😁😂😀😁😂😀😁😂

  • @yr2486

    @yr2486

    4 жыл бұрын

    @@madinntishion7775 እረ እላታቅጠልኩም እንዴያም ደስ ይልኛል ግን እኳ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዝም በላ እምታየ ይመስለሀል

  • @wellrt4727

    @wellrt4727

    4 жыл бұрын

    😆😃

  • @LoveLove-jw2bn
    @LoveLove-jw2bn4 жыл бұрын

    የእህተ ሴትዮ ባል የሞተበትን መኪና ሾፌር ፈልገህ አግኘው እባክህን ወንድም የማፊያ ስራ ተሰርቶ ከሆነ

  • @user-eq8ro7kz7

    @user-eq8ro7kz7

    4 жыл бұрын

    ምን አገባሽ ሾካካ የእሕተ ሴትዮ ወሬኛ የድንል ማሪም ሥም ለዳቢሎሥ አይመች አቺ የእፉኝት ልጅ

  • @abibahgoiss9666

    @abibahgoiss9666

    4 жыл бұрын

    ውሽታሚውች

  • @aynalemmoges699

    @aynalemmoges699

    4 жыл бұрын

    @@user-eq8ro7kz7 aybalim anchis min agebash? siketil simishin keyri

  • @etsegenetsisay9168

    @etsegenetsisay9168

    4 жыл бұрын

    በትክክል እነዚህ ማፍያ ናቸው።በዘመድ ተደራጅተው ህዝብን ለመዝረፍ ያቀዱ ኮተታም ስብስብ ቲሽ።ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ በግዜ ልቦናቸውን የመመለስ ስራ ቢሰራ ጥሩ ነው።

  • @hareguworkebinega2818
    @hareguworkebinega28184 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናሉ ልጆቹ። ምነአለበት ትምህርታቸው ቢማሩ። ይህቺ ዕብድ ሰው ያጣች። ልጆቹም በሙሉ ምን ይሁኑ ነው የምትለው። ኤረ ልጆቹን ከዚህ የተሰወረ የጨለማ ስራ አላቅቁዋቸው። እምነታቸው ያክብሩ ግን በአጉል ተስፋ ለምን ይደንቁሩ።ለራስዋ በየ ራስታ ቤት ድራጉም ሐሽሱም ዝሙቱም ስታተራምስ ያመጣችው በሽታ ለምን ለልጆቹ ? ረዳት ያለህ። እስዋ ትዕቢተኛ ናት ። ንግስተ ነገስት ብላ ሹማ። ተመልሳም የማርያም መልእክተኛ። ያሳዝናል እግዜብሔር ቅዱስ ነው። አይዘበትበትም። ይህቺ በፖለቲካ የሰከረች የአጋንንት መልእክተኛ ናት። ለፍርድ መቅረብ አለባት። ጳጳሱን አንተ አልኩት ብላ የምትፎክር። ባህላችንም አይደግፈውም አዛውንት ሰውየ አንተ ስትል። እግዜብሔር ጻድቅ ነው። የአገር መሪ ስታዋርድ ። የእግዜረብሔር ቃል መሪ የሚያስቀምጥ እሱ በመሆኑ ታዘዙ ብሎናል። የክርስትያን ስልጣን ወደ እግዜብሔር መጮህ እንጂ ስድብ የሰይጣን ነው። ተከባብሮ የኖረው ሕዝብ ሀይማኒቶችን በማቓሸሽ የኔ ብቻ ስሙ ማለት። እርስዋ የምትከተለው እምነት በአገር የማይታወቅ ሁኖ ሳለ በመዝናናት በማርያም ስም ሕዝብን ማስፈራራት። ይህ እብደት ነው ሰው ካላት አሳክምዋት። ባደረገችው ጥፋትም ለፍርድ ትቅረብ ። ልጆቹም ከገቡበት ወጥመድ ፈጣሪ ነጻ ያውጣቸው። በጣም ያሳዝናስል። በራስዋ ዕድል ተጫውታ ባልዋን ግራ አጋብታ እንደገና 4 ት ህጻናት በራስዋ ፍልስፍና ቅጥጥር ስር ማድረግ ምን ይሉታል ? ወይ መርገም ። አያት የተባሉትስ ምን አለ ልጃቸው ቢያስጸልዩላት ? እርስዎ ራስዎ ከአበዱ ወጣቶች ፍልስፍና ጋር አብደዋል ይመለሱ። ንስሐ ይግቡ ዘመኑ መጭረሻ ዘመን ነው።

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun22364 жыл бұрын

    ይህቺ ሴት በደብ ሳይኪያትሬስት ጋ ካልሄደች ትልቅ አደጋ ነው ለልጆቹ አለመስማት ይሻላል ልጆቹም ይህን እውነታውን ለመቀበል በጣም ያስቸግራቸዋል

  • @seblewongel122
    @seblewongel1224 жыл бұрын

    የእባብ ልጅ እባብ , እግዚአብሔር ይማራችሁ, ይሄን ነበር የፈራውት ልጁም እመቤቴ ተገለጠች ብሎ እርፍ

  • @Na-un3kb

    @Na-un3kb

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @mimia6063
    @mimia60634 жыл бұрын

    😂😂😂😂ማሙሽዬ በህልምህ ይሆናል የመጣችው ተገልጣልኝ ነበር አትበል አንተም ነገ ተነስተህ ማሪያም ተገለጠችልኝ ወይም ሌላ ትል ይሆናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእናታቹን ፈለግ አትከተሉ እሷ ብዙ ወንጀል አለባት እየተባሉ ነው ግን ግእዝ መማራችሁ ጥሩ ነገር ነው

  • @elsaethiopia8311
    @elsaethiopia83114 жыл бұрын

    የሚያሳዝነው እነዚህ ልጆች እንደእናታቸው የዲያብሎሥ ተገዢ ናቸው ጭራሺ ትልቅየው እመብርሀን ተገለጠችልኝ ይላል ሥለአባትየውሞት በደንብ አሥጠንታቸዋለች ሥለ አባትዬው ቤተስቦች ጥላቻን በደንብ አሥጠንታቸዋለች

  • @monaali9356
    @monaali93564 жыл бұрын

    ምን ያለች ሴት ነች የያዛት አባዜ ልጆችዋን እንኳን። ማስተማር የማትፈልግ ያለመታደል ነወ ።

  • @alsamimco
    @alsamimco4 жыл бұрын

    ከክፉ መወለድ ያለመታደል ነው

  • @netsereabmengsteab1832
    @netsereabmengsteab18324 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ልጆቿንም ትምህርት እንዳይማሩ አድርጋ ነው ያሳደገቻቸው ?

  • @rebka5068

    @rebka5068

    4 жыл бұрын

    ይህች ሲት ጢነኛ አትመስለኝም ልጆቾም በስዋ የተነሳ ተስቃዩ ይህች ሲት ህክምና ያስፈልጋታል።

  • @user-wc9cr4yk7r

    @user-wc9cr4yk7r

    4 жыл бұрын

    ያሳዝናሉ ወደ ልቧ ይመልስላቸው

  • @user-bj1fd9bk2s

    @user-bj1fd9bk2s

    4 жыл бұрын

    በጣም ነው የማያሳዝነው

  • @mekonnen74
    @mekonnen744 жыл бұрын

    ልጆቹ ያሳዝናሉ!!

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo12734 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዞን ልጆቹ አሥለቀሱኝ ወላዲተአምላክ ትርዳችሁ አሜን ፫

  • @Tube-mt9by
    @Tube-mt9by4 жыл бұрын

    ለነተቹ ልብ ይስጣት .እንጅ.በማያገበት የምትጋበ የሰውን ሀይማኖት. እያንቆሸሸች .ብቶጣም እኛ ሙስልሞች አንለቀትም .ሰይጠን ነት

  • @babayenkonjoloveyou5596

    @babayenkonjoloveyou5596

    4 жыл бұрын

    አላህ የሰራውን የሰጣት

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw63504 жыл бұрын

    ልጆቹ በሉ የተባሉትን ነው የሚሉት ጸጋ ያለው መኪናው ላይ ነው ይላል አንዴ ምን አይነት ትውልድ ነው

  • @hnaneyyohnsa2210
    @hnaneyyohnsa22104 жыл бұрын

    ተሻገር በረታ አድናቂክ ነኝ ልጆቹ በጣምአንጀቴን በሉን አባትም እናትም አተውበሥመአም ሥለአባትየውአማማት ከሹፌሩ ማረጋገጥ ይቻላል ፈጣሪ አውነቱንያውጣ

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa91374 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ... የባለሙያ እርዳታና ምክር ያስፈልጋቸዋል,

  • @Eminetn
    @Eminetn4 жыл бұрын

    ልጆችን ሰብስባችሁ ፀበል አስገቡዋቸው

  • @netsereabmengsteab1832
    @netsereabmengsteab18324 жыл бұрын

    ሴትየዋ በድንግልና ነው የወለድኳቸው ነው እኮ የምትለው ? ልጆቹ ስለአባታቸው ይናገራሉ አይጋጭም ፧? ? ?

  • @alemeshetgebremariam4935

    @alemeshetgebremariam4935

    4 жыл бұрын

    እንደው ለውንጀላችን ገደብ ቢኖረው?እግዚአብሔር እንዳይፈርድብን ህምምም

  • @netsereabmengsteab1832

    @netsereabmengsteab1832

    4 жыл бұрын

    @@alemeshetgebremariam4935 ሴትየዋ እኮ ነው በድንግልና ነው የወለድኳቸው ያለችው ስሚያይ ኢቲዩብ ላይ የተናገረችውን። የልጆቹን የትምህርታቸውን በርና እድል ፈላልጣ ጣለችባ ቸው በርገርና ቺፕስ ነው የምንወደው ግን ኢትዮጵያ ነው መኖር የሚፈልጉት አይጋጭም የአውሮፓ ውሻ ኢትዮጵያ ቢመጣ አንድ ቀን አያድርም። ቶሎ ወደ አውሮፓዬ መልሱኝ ብሎ ኢምባሲ ይሄዳል። ከእንግሊዝ አምጥታቸው ኢትዮጵያ እንኳን እንዳይማሩ አደረገቻቸው። ልጆቹ የሚናገሩት አያስለቅስሽም እስኪ ደግመሽ ስሚያቸው። ይህቺ እናት ሳትሆን ሰይጣን የሰፈረባት የዲያቢሎስ ተላላኪ ናት።

  • @ethiopia3237
    @ethiopia32374 жыл бұрын

    ልጆቹ ያሳዝናሉ ልጆች ናቸው እስዋ ግን የስራውን ይስጣት

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu92884 жыл бұрын

    ደህና አባት አትክልት ይተክላል መጥፎ አባት ነገር ይች የተረገመች እናት ደግሞ ርኩስ መንፈስ ትተክላለች ልጆች እባካችሁ እዉነተኛዉን ጎዳና ምራን ብላቹ ፀልዩ

  • @user-tr5dh1qz2i
    @user-tr5dh1qz2i4 жыл бұрын

    በእዉነት ልጆች አሳዘኑኝ የሷ ስራ ቢደብረኝም

  • @user-du8fk6pu6z

    @user-du8fk6pu6z

    4 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያሳዝናት አለቀሱ አሁን የአባታቸው ቤተሰብ ግን እውነት ለልጆቹ ሲሉ ቢተውት አረፉ ነው

  • @user-wl3ut4gn4u

    @user-wl3ut4gn4u

    4 жыл бұрын

    @@user-du8fk6pu6z እረ ባክሽ ቢተውት አላልሽም በሀይማኖት ስም እየነገደች ይች ጋጠወጥ እነሱ ቢተዋት ተዋህዶ አትለቃትም

  • @y.a3380
    @y.a33804 жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው ፈርዶባቸው ከዚች እብድ ተወልደው እነሱንም ልታሳብዳቸው ነው

  • @shiberegizaw8740
    @shiberegizaw87404 жыл бұрын

    ተሻገር በርታ አቀራረብህ በጣም ያምራል ጎበዝ ነህ እህተ ማርያም ልጆቾን እግዚአብሔር ይጠብቅላት

  • @user-jx1kl3mo3k
    @user-jx1kl3mo3k4 жыл бұрын

    ውይ ልጆቹ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ትግስት ፍትሀወቅ ይሄ ያንቺ ስራ ነው ለልጆቹ ሲባል ብትፈታ መልካም ነው ።እሚገርመው ነገር ለምንድን ነው አለማዊ ትምህርት የማይማሩት ምን ችግር አለው ሥንት የተማሩ አባቶች አሉ

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw70594 жыл бұрын

    ኧረ ጉድ በመኪና ምክኒያት የኢትዮጵያ እድል ሲወሰድ?? ይገርማል ልጁ ግን ስንት አመቱ ነው? 12 ያለ መሰለኝ?? ለኔ ግን የ42 አመት ለዛ ነው ያለው ::

  • @user-yr1xf1ue4g

    @user-yr1xf1ue4g

    4 жыл бұрын

    ክክክ

  • @user-yr1xf1ue4g

    @user-yr1xf1ue4g

    4 жыл бұрын

    ውነት ነው

  • @m.g5367

    @m.g5367

    4 жыл бұрын

    15 new yalew gen 50 betyem yawtal kkkkk

  • @hanafikadue.t3743

    @hanafikadue.t3743

    4 жыл бұрын

    ከከከከ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia59924 жыл бұрын

    እመቤቴን እንዴት እንደ አስለቀሱኝ እውነቱን እግዚአብሔር ያወጣላቸው

  • @betitube12
    @betitube124 жыл бұрын

    ውይ ጉድ ልጆቹ ሲያሳዝኑ ትምህርት እንኳን አላስተማራቻቸውም ? በድንብ አድርጋ አጥምቃቸዋልች: : መኪና ላይ ክክክክክክ

  • @aster2025
    @aster20254 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ልጆችን ከትምህርት መለዬት ምን ያክል ትውልድን መግደል እንደሆነ በጣም ያማል በጣም አዘንኩላቸው

Келесі