ልዩ አዲስ መዝሙር "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት" ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Seblewongel Eshete "Orthodox Tewahedo"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced byZemarit Seblewongel Eshete
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
ልዩ አዲስ መዝሙር "ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት" ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ @-mahtot
Пікірлер: 1 900
ይሄኔ ዘፈን ቢሆን view ሚሊዮን ገብቶል አረብ ሀገር ያላቹ ትገርማላቹ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰብልዬ
@kyalk1235
3 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@eexx7609
3 жыл бұрын
አረብ ሀገር ብንሆንም እምነታችንን ግን አንክድም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እምነታችን ሳውድ አረብያ የመጣንው ለስራ እንጅ እምነታችንን ልንቀይር አይደለም
@henokyeeyaya8477
3 жыл бұрын
Ee Xx እምነት መቀየር ሌላ ያወራውት ሌላ አረብ ሀገር ያለ ሰው ነው ብዙ ጊዜ ሚጠቀመው you tube nw ለዛ ዘፈን ትታቹ ይሄን አድምጡ ያልኩት። ምንም አምነት ቢኖረን ተግባር ከሌለ ጥቅም የለውም እና ያልኩትን የተረዳሽ አይመስለኝም
@user-ex4ir5hk3w
3 жыл бұрын
@@henokyeeyaya8477 እናመሰግናለን ትክክል ነው 👏👍
@user-rn5vf9wb4n
3 жыл бұрын
በትክክል
እናቴ እመቤቴ ህይወቴ የ አማኑኤል እናት ብከዶሽ ቀኝ ትክዳኝ
ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ አገርናት የሰጠች ክብር ነጸነት እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ እግዚ አብሔር ይብዛልሽ
በዚ ምድር ትልቁ ደስታዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኞ በመፈጠሪ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይግባው ።ዝማሪ መልአክ ያሰማልን እህቴ
ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ተመስገን።
@jone3981
3 жыл бұрын
አሜን
@user-lh2zp9dz5r
3 жыл бұрын
አሜንንንን ተመሥገንእደዉ ማርያምን በሀይማኖቴ እደት ደስ እደሚለኝ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤
@umweyniqueen3764
3 жыл бұрын
P.kez
@tenad7309
3 жыл бұрын
አሜን
@yomiyualemayehu1398
3 жыл бұрын
አሜን
ኦ አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ አድርገሕ ለፈጠርከኝ ላንተ ክብር ምስጋና ይገባል ቢርበኝ ቢጠማኝ በስደት ብሰቃይ ቃለሕ ያፅናናኛል ተመስገን በእውነት ለእሕታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ እኔም ከስደት መልስ ዘማሪ መሆን ነው የምፈልገው ያሳካልሽ በሉኝ
@sosiadsho1831
Жыл бұрын
ያሳካልሽ እህቴ የልብይሽን ይፈፅምልሽ በሰላም ይመልስሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@birukabi7016
Жыл бұрын
አሜን የልብሽን መሻት ያድልሽ
በዉሃ ግድግዳ በደም መሰረት፡ ለክብሩ የመረጣት በሰሙ የጠራት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ናት በእርግጠኝንት ከ100 ጊዚ በላይ ያዳምጥኩትና የማዳምጠው መዝሙር ነው እስኪ ላይከ አድርጉላት ለዘፈን ቢሆነ እርግጠኛ ነኝ እስክ 10ሚሊዮን በደረሰች!!!
@helenhaftom1525
3 жыл бұрын
እኔም👏👏👏👏
@seaseas3400
2 жыл бұрын
እኔም
@tadaltadal
Жыл бұрын
እውነት ነው
ይህን የመሰለ ዝማሬ እስከዛሬ ድረስ አለመስማቴ በራሴ አዘንኩ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
ኡፍ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ፀጋውን ብዝትትትት ያድርግልሽ እግዚአብሄር ከአሳቾች መንገድ ይጠብቅሽ
@ethiopiaagere5699
2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@romanwadago3278
2 жыл бұрын
Amen amen amen
ደጋጌሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር አድሜ ይሰጥሸ🙏💘
@T-Tech253
Жыл бұрын
me too
@fikirabay3395
11 ай бұрын
@@T-Tech253❤❤😅
@zenualemu6658
10 ай бұрын
@@T-Tech2531
@eyerusalemkassakassatekl-nt3jz
10 ай бұрын
Yep
ኦርቶዶክሰ በመሆኔ እድለኞ ነኝ መዳንያለም ተመሰገን❤❤❤❤❤❤❤
እንባዬን መቆጣጠር እየከበደኝ ነው የምጨርሰው፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
አሉን እኮ ብዙ ፀጋ ያላቸዝ ልጆች ታድለን 😘ሰብሊዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ከዚህ በላይ ካንች እንጠቅቃለን ውዴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😘😍
@ayalkibetmaheda1332
4 жыл бұрын
Channelachen lemasadege acher menged yeze kerebeyalhugn Emahos net yene channael new Hulachenm b whatsup connect madreg +972543724497 text yelaku
@masaratmisayee2215
3 жыл бұрын
አልልልልልልል
@Em.YouTube.
3 жыл бұрын
ሰላም ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህቶች ወንድሞቸ
@fafibaye7217
3 жыл бұрын
ውድ እህቴ እግዚአብሔር ፀገውን ፣በረከቱ ያብሰልሽ ዝማሬ መላእክት ያሳማልን .👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AaaBbb-tn8bo
3 жыл бұрын
አሜን
100% እውነት ነው። በጣም ደስ የሚል መዝሙር። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
ይህንን ዝማሬ ስሰማ ሆድ ብሶኝ ሳላለቅስ ያለፈኩት ቀን የለም፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@user-mo5fo4eh8s
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
የሚገርም ትርጉም ያለው መዝሙር ተባረኪ ስሰማው ሆድ ይብሰኛል
✞ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት በውሀ ግድግዳ በደም መሰረት ለክብሩ የመረጣት በስሙ የጠራት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ናት አዝ አትፈርስም ጉልላቷ እርሱ ነው የቀደሳት የሰራት ደሙ ነው ብትፈተን በእሳት በመከራ ትኖራለች ሁሉንም ተሻግራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነፃነት /2/ አዝ________________ የማጠፋ በእሳት የተሰራች ከምድር ሆና ሰማይ የደረሰች የእግዚአብሔር የፀጋው ግምጃ ቤት ተዋህዶ ስንዱዋ እመቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/ የሰጠች ክብር ነፃነት /2/ አዝ________________ የፅድቅ ቤት የድህነት መርከብ መጠሪያ ነች ለሀገር እና ለሕዝብ ሕይወት ያላት እውነት የምትገልጥ የማታረጅ የማትለወጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/ የሰጠች ክብር ነፃነት /2/ አዝ________________ ተዋህዶ ያለች በቅድምና ለኢትዮጵያ ሞገሷ ናት እና ያለ እርሷ ኢትዮጵያ አትኖርም መለያየት ከቶ አይቻልም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/ የሰጠች ክብር ነፃነት /2/ መዝሙር ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ
@shewerkeq8144
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yoditaberahm3064
3 жыл бұрын
ተባረኪ
@abebahiluf3787
3 жыл бұрын
zimere malaikt yasemalen yageliglot zemensh yibarkilsh amen amen amen
@yonasghebretnsae9135
3 жыл бұрын
Egzabiher xega debe xega yaedlkum Kbret yhabeley
@amarekisia7503
3 жыл бұрын
አውነት ነው
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክብርቲ ሓፍተይ ተሃህዶ ሃገር ናት ብሓቂ ጸጉኡ የብዙሐልኪ ፍቅርተይ
@selamawitgebregiorgis4901
2 жыл бұрын
Amen
@abatetegegne2511
Жыл бұрын
@@selamawitgebregiorgis4901
@user-up3rc4ke5v
Жыл бұрын
💖💖
@kefalikeshi1062
Жыл бұрын
Amennn
ተዋህዶ መሆን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ ✝️💒🙏❤️❤️❤️
@bethlehemshiferaw2291
10 ай бұрын
U
የኔናት አቤት ድምፅ .. ተባረኪ 🌻🌻🙏🏼
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘወትር የማዳምጣት ከልቤ ዘወትር የማትለይ መዝሙር ሆናልኛለች💒💐። እስቲ እንደሜ ዘወትር የምታዳምጧት?
@Em.YouTube.
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህቶች
@melakuazene4660
3 жыл бұрын
🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህቴ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናሽ
@user-gx5mx7ky6p
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልየመላክትንዝማሬያሰማልን አሜን
@fathamfatham6929
4 жыл бұрын
@@user-gx5mx7ky6p❤
@habtamuasrat8316
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ክብር ፀጋ ያብዛልሽ ደጋግሜ ብሰማት የማልጠግብው መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
ኦርቶድስ ያደረከኝ ተመስገን🙏 እስክ በእምነቱ የማያፍር😉👏
ሰብልየ በመጀመርያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ እግዝአብሄር ይባርክልሽ በጣም እንወድሻለን በርቺ በቅርቡ እንጠብቃለን ሌላ ደሞ
@manorebantenewkristos3837
4 жыл бұрын
Gerum mazmur now 👂👂zemare malaikte yasemalen le ehetachin seblewangel . Berchi yene Konjo .
@ezunursport328
4 жыл бұрын
ታላቅ የሀይማኖት ክርክር እውነቱን አይተው ይፍረዱ kzread.info/dash/bejne/eXt1l9xmqNbfiMY.html
@manorebantenewkristos3837
4 жыл бұрын
@@ezunursport328 wandem krikir yemewad sexan becha now . Saitarutum abet yelal ezawu erasachun chalu ayezaboch dabelos hule erasun awake , ashanafe, ewunategna maslo hizbin yasasetal.
@darwichcelldarwichcell6160
3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@malm7994
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እልልልልልልልልልል አሜን አምን አሜን ማህቶትች የምትደነቁ ናቸው በጸጋው ይጠብቃቸው
@yasminmed7at414
3 жыл бұрын
አሜን
@seliyetelyelsh3481
3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@deve5391
3 жыл бұрын
Amennnnnn
Zmare melaek yasemalen❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ አገር ናት እውነት ነው
{{{ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት 👍🌹}}} በውሀ ግርግዳ መደም መሰረት ለክብሩ የመረጣት በስሙ የጠራት ቤተ ክርስቲያን ተዎህዶ ናት{2} ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን🤲🏻🌹🌹🌹
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማል እልልልልል
ዉይይሄንመዝሙር.እንደኔ.አድርጎ.የሚወደዉ.አለ.ደጋግሜ.ነዉ.የማዳምጠዉእህቴ.ፈጣሪ.ይስጥሽ
እህታችን ከማርና ከወተት በሚጣፍጥ ዝማሬ መንፈስ ቅዱስ በውስጥሽ ባኖረው መልዕክት በፍስሀ አረስርሰሽናልና ተባረኪ።
ወይኔ ደካማ እልልልልልልልል🤲🤲🤲 እልልልልልልልል🤲🤲🤲⛪⛪⛪ እልልልልልልልል🤲🤲🤲⛪⛪⛪ ኦርቶዶክሲ ለዘለአለም ትኑር እህታች ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን🤲🤲💐💐
ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ በሐይማኖት በሕይወት በቤቱ በቅድስት ቤተክርስቲያን ይሰብስባችሁ ይሰብስበን። አሜን።
@ezunursport328
4 жыл бұрын
ታላቅ የሀይማኖት ክርክር እውነቱን አይተው ይፍረዱ kzread.info/dash/bejne/eXt1l9xmqNbfiMY.html
@oromoappii765
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@saronmikael1034
4 жыл бұрын
Amen
@Em.YouTube.
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህቶች ወንድሞቸ
@habshawimedia47
3 жыл бұрын
አምፈሜን
አሜን የተመሰገነ ይሁን ሰብልዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰብልዬ
ይሄ መዝሙር በጣም ደሲላል😘😍❤
I am proud to be orthodox tewahdo follower...may lord jesus Christ protect our faith from evil works.....⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💖💖💖 from eritrean
@lishanlishan9356
Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
ኦርቶዶክስ በመሆኑ የሚኮራ እስኪ ላክ አሳዩን እግዚአብሔር ቃል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 💐 የተዋህዶ ፍሬ በቤቱ ያፅናልን
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላይክትን ያስማልን ዲስ ላይክ እምታደርጉ ሰወች ግን እጃችሁ ይስበር የመዝሙር ምርጫ የለውም ማንኛውም መዝሙር የእግዚአብሔር ቃል እስከሆነ ድርስ ።
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት ነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቴያን ሀገር ናት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን ቤተክርስቴያናችን
@jejawderesegn9733
Жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን
በደሙ የመሰረታት እናታችን እውነትም ሀገር ናት እምዬ
ድንቅ መዝሙር ነው ከመብረቅ ድምጿ ጋር መልእክቱ ልብ የሚነካ ነው:: ወደ 10 ጊዜ ደጋገምኩት እንባዬ እያቀረረ ምክንያቱን ባላውቀውም:: ኦርቶዶክስ ብከዳሽ ነፍሴ አይማር::
Kale hiywet yasemalen 💚💛❤🙏🙏🙏
ስብሊየ በጣም ነው የምወድሽ እመቤቴ በአለሽበት ትጠብቅሽ ዝማሬ መላዕክት ያስማሽ
24ሳት ቡስማው የመልጥግበው መዝሙር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ በቤቱ የፅናሽ
በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ስለሀይማኖትህ ቁም ዝም አትበል ይሄን መዝሙር ሼርና ላይክ አድርግ ዘማሪት ሰብልዬ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እናመሰግንሻለን
እህታችን ምን ብዬ ልግለፅሽ እግዛብሔር ፀጋውን ያድልሽ ይሔንን ድንቅ መዝሙር እያለቀስኩ ነው የማዳምጠው ለዚህ ክፉ ዘመን አፅናኝ የሆነ መዝሙር በደም የሰራት ኦርቶዶክስ ዛሬም ነገም ሀገር ናት !!!!!!!!!! ሰብልዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!!!!!!!
ቃለ ሂወት ያሠማልን የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ በተለይ ወጣቶች የእውነትን መንገድ ተከተሉ
የድንግል ማርያም ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ 🙏🙏 ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትንገስ 🙏🙏አባታችን መዳኒአለም አገራችንን🇪🇹🇪🇹 ከክፋ ተብቅልን 🙏🙏
@haymanotayele3297
3 жыл бұрын
Basw das yilanyal
የማታረጅ የማትለወጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሰጠች ክብር ነፃነት።
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክእት ያሰማልን እልልልልልልልልልል ተባሪክ በጣም ነው የወደድኩሽ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምሪልሽ😍
@pantupantu6614
4 жыл бұрын
እልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@qtrnew5573
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰብልዬ የኔ ደምፀ ምርዋ እንኳን አመሠገንሽበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም ብከዳሽ ቀኝ ይክዳኝ እምዬ ተዋህዶ
@yesunehasefa6466
3 жыл бұрын
እናት ወልዳለች ዝማሬ መላአክእት ያሰማሽ
ግሩም ድንቅ መዝሙር ስላሰማሽን፣ ሥጋችን ደስ አላት ረካች ነፍሳችን። መዝሙርሽ ጸሎት ነው ሁልጊዜ ማለዳ፣ የሚጠብቅ ሁሉን ከኃጢአት ፍዳ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ኦርቶዶክስ ላረከኝ አምላክ ተመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
100% እውነት ነው።!!!
@user-le7zx8qj6q
3 жыл бұрын
ምሳዬ
@deve5391
3 жыл бұрын
100%
በትክክል ምዳራዊ አገር ብቻ ሳይሆን ሰማያዊ አገር ናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💚💛💓
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤💛💚🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርች እውነት ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነፃነት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶና ታላቋ ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ።
በስመአብ ድምጿ በጣም ያምራል 😍😍😍😍
እውነት ነው ኦርቶዶክ ተዎህዶ ሀገር ናት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ስብልዬ ድንቅ መዝሙር ነው ባዳምጠው የማልጠግበው
ዝማሬ መላይክትን ያሠማለን እህታችን ድንግል ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏
እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚመስጥ ምርጥ ድምፅ አለሽ በመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ የኔንም የንስሐ መዝሙር ታዳምጪዋለሽ በቅርብ ቀን
ኦ አምላኬ ኦርቶዶክ እንድሆን ስለመረጥከኝ አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል እና መንፈሳዊ የሆነ ዝማሬ ነው እህቴ በርችልን❤
ዝማሬ መላይክትን የስማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ይብዛልሽ ድቅ መዝሙር አቤት እግዚአብሔር ሲወድ እና ሲፈቅድ እድዝህ አምስጋኝ ይድርጋል 🙏🙏
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛላሽ💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐
እህቴችን እግዚአብሔርን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእከት ያሰማልን! ድንቅ ዝማሬ ነው!
ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና🤲🤲🤲❤.
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን💚💛❤👍🙇
@debebeyimer8390
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እትቴ ፈጣሬ ለሁላችንም ልቦናችን ያቅናልን ለስሙ ቀዳሾች ለማዕዱ ቆራሾች ያድርገን
ኣቤት ድምፅ ኡፉፉፉፉፉ ኣጥንተ የሚያለመልም ፀዴ መዝሙር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን🥺🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይባርክሽ እህት 👏👏👏👏💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤💙💙💙💙⛪⛪⛪⛪
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ያድልሽ😘
አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏
እደኔ በእባ የጨርሰ አመሰግናለሁ ኦቶዶክሰ ያርከኝ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏
በስመአም እንዴት ደስ የሚል ዝማሬነው ዘመንሺ ይባረክ ድምፅ 100%ነው በርቺ በቤቱ ያፅናሺ
ይህንመዝሙርDislike ያደርጋችሁ የዳቢሎስ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ!! አወ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት እግዚአብሔር ይመስገን😘🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-bx7rp2sl6f
9 ай бұрын
😢😢 ayiii tefatachin eko😢😢😢😭💔 bemayalekew mhiretune alen eko🙏🙏🙏⛪ Egziabeahre hamilake yemsgen 🙏🙏🙏❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏🏼🙏🏽😍
እውንነት ንው 100 ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር👏
በውሀ ግድግዳ በደም መሰረት በክብር የመረጣት በስሙ የጠራት ቤተ ክርስቲያን ተዋህዶ ናት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎤🎤🎤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🍃🍃🍃🌾🌾🌾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ዘማሪት ሰብለ በርችልን
ዝማሬ መላእክትን. ያሰማልን. እህታችን እግዚአብሄር. ይባርክሽ
እህታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል ቤተክርስቲያን ልጆች እንዳላት ሳስብ ደስ ይለኛል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልል
Ohhhh yene konjo I am so proud of you 👍 always great job e/g yebarkeshe yene marr zemre malikte yasmaleni 🇪🇷❤️🇪🇹
wow zimare melaktin yasemalin ehitachin amen🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን ኦረቶዶክሰ መሆን መታደል ነው🙏🙏❤❤
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅሽ አሜን🙏
እልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን እህታለም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናሽ ውዴ
@Em.YouTube.
3 жыл бұрын
ሰላም ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህቶች
@shewerkeq8144
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን
ኡፍፍ በጣም ደስ የሚል መዝሙር❤
❤❤❤ዝማሬ መለከት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትርልን ❤❤❤❤❤❤
@user-js4qf1jz7t
3 жыл бұрын
ዝማሬ መለከት ያሰማልን
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን🌼🌼🌼🌻🌻