Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta

Музыка

Apostle Yohannes Girma / Johnny /
የልቤ ደስታ// Yelibe Desta
ft. Meron Tessema
Spontaneous Live Recording

Пікірлер: 769

  • @fasikatamere5830
    @fasikatamere58302 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዮሐንስን መዝሙር በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @ApostleYohannesgirmaJohnny

    @ApostleYohannesgirmaJohnny

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adventure_the_unknown

    @adventure_the_unknown

    Жыл бұрын

    Esu eko yegeta nw

  • @user-ix4pv6wk1q

    @user-ix4pv6wk1q

    5 ай бұрын

    😢እኔ ሳድግ እንደ ዮሐንስ አይነት ዘማሪ ነው የምሆነው ❤❤🎉😊😢

  • @westarsi831

    @westarsi831

    5 ай бұрын

    Mm==^kkk^kk^^^ĵ-- Wow​@@user-ix4pv6wk1q

  • @alayentsegaye2798

    @alayentsegaye2798

    5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዛሬ ለአንተ /ላንቺም እድል አለው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል

  • @user-um6bi4qy2q
    @user-um6bi4qy2q5 ай бұрын

    የኔ የ ኤርትራ ልጅ ነኝ፡yhi mezmur ke semay neaw!!!!እዛ መዝሙር ከሰማሁ ግዜ አስከ ኣሁን ፡ሃዘነ፡ድካሜ ፡ስደተይ፡የተበላሸወ ሂወተይ ፡ተስፋ የቆረጠ ሂወቴ,እግዛኣብሔር ኣጸናናኝ,,,,,glory to the might of God,,,

  • @tsegaelias2422
    @tsegaelias24224 жыл бұрын

    የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x) ምንም ፡ በሌለበት ፡ ማይነጥፍ ፡ ደስታ ብር ፡ ያልደጋገፈው ፡ የዚህ ፡ አለም ፡ ስጦታ ፊትን ፡ የሚያበራ ፡ ከላይ ፡ የሆነው ዘላቂው ፡ ደስታዬ ፡ ጌታ ፡ ባንተ ፡ እኮ ፡ ነው አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x) አይኖቼን ፡ ወደ ፡ ተራሮች ፡ ባነሳ መመኪያን ፡ ለማግኘት ፡ ለእኔ ፡ የሚሳሳ ለአይን ፡ የሚሞላ ፡ ከቶ ፡ አንድም ፡ አላየሁ ይልቅ ፡ ባንተ ፡ ሆነ ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ የሚለው አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x) በስደት ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ በደረቅ ፡ በረሃ ለአይን ፡ ተስፋ ፡ ሳይኖር ፡ ለጥም ፡ የሚሆን ፡ ውሃ ዙሪያ ፡ ሲጨላልም ፡ መጽናናት ፡ ሲሳነኝ በእንግድነት ፡ ሀገር ፡ ስራህ ፡ መዝሙር ፡ ሆነኝ አዝ፦ የልቤ ፡ ደስታ ፡ ጌታ የልቤ ፡ ደስታ ፡ የሱስ በገናዬን ፡ ልያዝ ፡ ልቀኝልህ ነፍሴ ፡ ውላ ፡ ታድራለች ፡ በስምህ (፪x)

  • @siloahministry6252

    @siloahministry6252

    4 жыл бұрын

    Much more blessings to you👍

  • @thomassbahtu1503

    @thomassbahtu1503

    4 жыл бұрын

    Thank you so much it add more flavor to this mezmur. It is a touching mezmur

  • @thomassbahtu1503

    @thomassbahtu1503

    4 жыл бұрын

    በነካ እጅሽ ከቻልሽ ሌሎችንም የጆን መዝሙሮች ብትፅፊያቸው እና ፖስት ብታደርግያቸው

  • @kidistgeleta9187

    @kidistgeleta9187

    4 жыл бұрын

    ሰላም እንዴት ነሽ!! በመጀመሪያ አመሰግናለሁ እንደዚህ አስበሽ ለኔ መንገርሽ በጎነትሽን ያሳያል እና በድጋሚ አመሰግናለሁ ። ይቅርታ አድርጊልኝ እና አይቼሽ ነበር ግን ማስክ ስላደረግን ተጠራጠርኩሽ እርግጠኛ አልነበርኩም እርግጠኛ ብሆን ኖሮ ሰላም እልሽ ነበር። ግልጽ ለመናገር ሀብታሙን ይሄን ያህል አላውቀውም ስልኬን ያገኘው የወጣቶች ግሩፕ ላይ አግኝቶ ነው የደወለልኝ ።ያም ቀን ያየሽን ለመጀመሪያ ቀን ነው ስንገናኝ በአካል። ያገኘሁበትም ምክንያት ቸርች ብዙ ጊዜ ስለማይመጣ ብዙ ጊዜ እንገናኝ ሲለኝ ስላልተመቸኝ አሁን በዚህ ኳራንቲን ደውሎልኝ ተገናኘን። የተገናኘንበትም ምክንያት በወንድምነት እና ወደ ቤተክርስቲያን ለማቅረብ እንደወጣቶች ሊደር በመሆኔ ለማቅረብ ብዬ ነው። በመሀከላችን ምንም ነገር የለም አትጨነቂም አትጠራጠሪም። በመጨረሻ ግን ስለ እኔ መልካም አስበሽ ይሄን ስለፃፍሽልኝ ጌታ ይባርክሽ ከልቤ ነው የማመሰግንሽ። ምጠይቂኝ ነገር ካለሽ ይሔ ነው ስልኬ 619 358 0737 ደውይልኝ ደህና እደሪ።

  • @thomassbahtu1503

    @thomassbahtu1503

    4 жыл бұрын

    Kidist Geleta what is it and for whom you want to address this text. It is a confused one.

  • @maranata5953
    @maranata59532 жыл бұрын

    ምንምንኳ ከጌታ ቤት ወጥቼ ብጠፋም 😞 ይህንን መዝሙር ሳዳምጥ ያኔ በጌታ ቤት እያለው ምንም በለሌኝ እንኮን የነበረኝ ኣሁን ያጣሁት የልብ ደስታን ያስታውሰኛል

  • @TA-mb7hg

    @TA-mb7hg

    2 жыл бұрын

    Ye egziyabher ej zarem kift nw meliso likebelen yerasu liyaregen selamachinin limelis zarem kift nw ayselechenm

  • @meronfantahun5650

    @meronfantahun5650

    Жыл бұрын

    Sanbew lena new yemslegn

  • @yohannishailu9767

    @yohannishailu9767

    Жыл бұрын

    maranata ahunim igziabher charinaa mehari nw lijoochun ayiselechim wanawu yante wusane nw ijuu sefii nati liqabalih

  • @user-pf5hw1lg6h

    @user-pf5hw1lg6h

    Жыл бұрын

    ጌታ መልካም ነዉ

  • @mikiaskenfe8519

    @mikiaskenfe8519

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዛሬም የጠፉትን ይፈልጋል። ዛሬም ፍቅሩ ህያው ነው። አቅፎም ይቀበላል። እንደገና ይቅር ብሎ ሸክምን አራግፎ አድሶ ሃይል ሞልቶ ያቆማል። ዛሬም ኑ እያለ ነው...❤🔥

  • @jehovajireh4741
    @jehovajireh47414 жыл бұрын

    This man is completely a different pastor. All his songs are protein, carbohydrates, vitamins, minerals, vitamin B12 complex to every human souls. I have great respect. Drop your phone here for me, please. Thank you.

  • @sifmplc4583

    @sifmplc4583

    4 жыл бұрын

    Very true!!

  • @seblewongelassefa4825

    @seblewongelassefa4825

    4 жыл бұрын

    Absolutly True ! demo He is Ma Pastor

  • @aregamekonen5467

    @aregamekonen5467

    4 жыл бұрын

    100% true,,i need his contact number too,,,God bless this team!

  • @EE-em8gg

    @EE-em8gg

    4 жыл бұрын

    Well said @ Jehovah Jirah.

  • @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

    @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

    4 жыл бұрын

    Yep Exactly I love your definition My God bless you Jehovah Jira

  • @tewodrossolomon7523
    @tewodrossolomon75234 жыл бұрын

    መዝሙሮችክ በሙሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጡህ መሆናቸው ይመሰክራሉ ምክኒያቱም ውስጥን ያረሰርሳሉ ያፅናናሉ የመንፈስ ቅዱስ መገኘትን ይናገራሉ ተባረኩ!!

  • @nettekeste

    @nettekeste

    Жыл бұрын

    Exactly 🙏🏽right know needed God is Good!

  • @user-ri8lm8wu1e

    @user-ri8lm8wu1e

    2 күн бұрын

    ትክክል ነው።

  • @raida5820
    @raida58203 жыл бұрын

    የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ ኢየሱስ ነብሴ ውላ ታድራለች በስምህ ኢየሱስ ብቻ በምድር ቢሆን በሰማይ የልብ ደስታ ነው ሀሌ ሉያ ጌታሆይ ተባረክ ጆን ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ

  • @ebasatade6806

    @ebasatade6806

    Жыл бұрын

    Amen

  • @kefyalewmelka145
    @kefyalewmelka1459 ай бұрын

    ይህ መዝሙረ የሰማሁት በ1999 ጌታን ከጠቀበልኩ ከአንድ አመት በኃላ ነገሮች ተበላሽተውብኝ አስተናጋጅ ሆኜ ነው አቤት የኔ ጌታ ሁሉም አልፎ የልቤ ደስታ ኢየሱስ የምበላው ተርፎኝ ለሌም ሰው የምብላት ምክንያት አረገኝ ይህ መዝሙር ስሰማው ያንግዜ ያስታውሰኛል ።በስደት ሀገር ሀገር ውስጥ ቢሆንም ለኔ ከባድ ነበር ካለኝ ነገር ወርጄ መስተንግዶ ኢየሱስ ጌታ ነው አለፈ

  • @belachewdegefie4272
    @belachewdegefie42722 жыл бұрын

    እውነትም ክርስቶስ የልብ ደስታ ምንጭ ነው! ክብር ለርሱ ይሁን

  • @simegnewmulugeta7126
    @simegnewmulugeta71262 жыл бұрын

    ሁኔታዎች ግራ በሆኑ ስዓት መንፈስ ቅዱስ በልቤ ያፈሰሰልኝ መዝሙር ። ተባረኩ የአባቴ ብሩካን🙏❤

  • @marulegesse3877

    @marulegesse3877

    9 ай бұрын

    fi🎉😅

  • @sultanghebru5030
    @sultanghebru50305 ай бұрын

    I m eritrean,,,and when I heard this it feels the message is for me to thank GOD....

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.62344 жыл бұрын

    ይሄን መዝሙር ገና የሰንበት ተማሪ እያለን በ ልጆች ኳየር ዘምረን ነበር ያኔ ትርጉሙ በማይገባኝ ጊዜ የዘመርኩት ዛሬም ድረስ በልቤ ሞልቶ ስዘምረው ልዪ የሆነ ደስታን አገኛለሁ ከ አምላኬ ዘንድ ። ጆዬ ጌታ ባርኮሀል አሁንም ተባረክልን ሁላችሁም ተባረኩ ።

  • @AmharicBibleReadingTheWord
    @AmharicBibleReadingTheWord4 жыл бұрын

    ምንም በሌለበት የማይነጥፍ ደስታ!! ዘላቂው ደስታ ጌታ ባንተ እኮ ነው የልቤ ደስታ ኢየሱስ!!

  • @yitagesuhaile7343

    @yitagesuhaile7343

    Жыл бұрын

    it births into devotion

  • @kassahunbekele2508
    @kassahunbekele25084 жыл бұрын

    When this song was released, I was in a mission to a rural village called Adet (40km out of Bahir Dar). This song encouraged us to preach the love of God. God bless you team Zetseat and Joye!

  • @user-ck4kf2wz6q
    @user-ck4kf2wz6q Жыл бұрын

    ይህ መዝሙር ስሰማ በስደት አገር የነበርኩ ጊዜያስታውሰኛል ሁሌ ነበር የምሰማው ቢቻ ደስ ይለኝ ነበር እፀናና ነበር

  • @seniabreha1239
    @seniabreha1239Ай бұрын

    I'm ortodox but I love this mezmur ❤

  • @jodtad6608
    @jodtad66083 жыл бұрын

    ይህን ዝማሬ መስማት ከጀመርኩ ማቋረጥ ያቅተኛል ! እውነተኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ! ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አብረውክ የሚያገለግሉትን ሁሉ ጌታ ለዘለዓለም ይባርካቸው ።

  • @user-kd5uw7ou8y
    @user-kd5uw7ou8y11 ай бұрын

    ጌታን ቅዱስ መልዓክት ሲዘምሩ ሰምተህ ይዘህ መጥተህ መሆን አለበት ። ታድለህ ጌታ ይባረክ።

  • @tamiratyakob
    @tamiratyakob Жыл бұрын

    ሁሌ አድስ መንፈስ የለው መዝሙር በሰመው ግዜ ሁሌ በመንፈስ የምሞለው ሚገርም ፀጋው❤❤❤❤❤

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 Жыл бұрын

    ምንም በሌለበት የማይነጥፍ ደስታ!! ዘላቂው ደስታ ጌታ ባንተ እኮ ነው የልቤ ደስታ ኢየሱስ!! Ameeen iysuse

  • @lidiyagebre7240
    @lidiyagebre72403 жыл бұрын

    አሜንንንን የማይሰለች መዝሙር ስንት አመት አስቁጠርኩኝ የልቤ ደስታ ኢየሱስን ስዘመር የሚባርክ መዝሙር ሁሉም መዝሙሮችክ የዛለዉን ነፍሴን የሚያበረታ እና የሚያነቃቃ መዝሙር ተባረክ በብዙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን በዚህ ምድር ቡዙ ሰዉች የሚያስደስታቸዉን ነገር ፍልጋ ዘበናቸን ሙሉ ይ ደክማሉ ከሁሉ የሚበልጠዉ ግን በመንፈስ ቅዱስ አማካኚነት በዉስጣችን የሚፍለቀለቀዉ የኢየሱስ ደስታ ነዉ። ተባረክ በብዙ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Жыл бұрын

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @friehiwoymulatu2642
    @friehiwoymulatu2642 Жыл бұрын

    ተባረክ ዘመንህ ይበረክ የማይጠገብ ዝማሬ ሰሰማው እባረካለሁ ደሰ ይለኛል እፅናናለሁ ጌ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ZionSeifu-gl8sf
    @ZionSeifu-gl8sf6 ай бұрын

    የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን እንዲህ ያሉ መዝሙሮች ከመዝሙርም በላይ ፀሎት ናቸው መንፈስን ያረጋጋሉ ያፅናናሉ እናመሰግናለን❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አሁንም❤ ሁሉም መዝሙሮችህ የሚወደዱ ናቸው

  • @elfintshzinabuveryveryke700

    @elfintshzinabuveryveryke700

    2 күн бұрын

    Ameeeeeeeeeeeennnnnnnnn❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☦️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @monaali9356
    @monaali93562 жыл бұрын

    እንኳን የእግዚአብሔር ሆንኩ ተባረክ የማይጠገብ መዝሙር አሜንፊትን የሚያበራ ከላይ የሆነው ።

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu15724 жыл бұрын

    ጆን እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህ ለኔ ምግቤ ናቸዉ

  • @yisehakg5039
    @yisehakg50394 жыл бұрын

    አማኑኤል...., እግዜአብሔር ከኛ ጋር... ውስጤ ይኖራል ሁሉን ይሆነኝ ዘንድ!!! ለጥሜ እርካታ ለልቤ ደስታ ለሀዘኔ መጽናናት ...... በቃ ሁሉን የአብን ፈቃድ በኔ ይፈጽም ዘንድ

  • @sammiwodekeffita521

    @sammiwodekeffita521

    3 жыл бұрын

    አምላኬ ይባርክህ ወንድሜ

  • @SelamEregasa
    @SelamEregasaАй бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ዮኒ መዝሙሮችህ ለመኖር ተስፋ ይሆኑኛል❤❤❤❤❤❤ውስጤ በጌታ ደስ ይለዋል

  • @Mercy-hl3mn

    @Mercy-hl3mn

    29 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይወድሻል ኢየሱስ ሞቶልሻል በኢየሱስ እመኚ የዘላለም ህይወት ታገኛለሽ ተባረኪ🎉🎉❤

  • @user-ri8lm8wu1e

    @user-ri8lm8wu1e

    2 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት እኛን ሊያድነን ሞቷል ከሞትም ተነስቷል።

  • @user-ri8lm8wu1e

    @user-ri8lm8wu1e

    2 күн бұрын

    በኢየሱስ እመኝ።

  • @teketeltadesse9784
    @teketeltadesse9784 Жыл бұрын

    ሁለም ከእንቅልፍ ስነሳ የህን መዝሙር ስሰማ ልቤ በደስታ ትሞላለች

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta6724 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እጅግ በጣም የሚባርክ ነው ጆዬ ጌታ ይባርካችሁ

  • @martaalemu7328

    @martaalemu7328

    2 жыл бұрын

    ፨ደቀቀ

  • @charismashoes5735

    @charismashoes5735

    2 жыл бұрын

    0g

  • @tadelenigatu4637

    @tadelenigatu4637

    2 жыл бұрын

    @@charismashoes5735 666

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    2 жыл бұрын

    እጅግ በጣም

  • @joburgburg8640

    @joburgburg8640

    2 жыл бұрын

    Ene orthodox negn gen gen ewedewalehu

  • @hewtegatiso3173
    @hewtegatiso31734 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ በብዙ ዘመንሕን ይባረክ ተባረክልን ጆስዬ በዝማራዎችሕ ብዙ ተጽናናቻለው አሁንም የዝማራ ምንጭ አብዝቶ ይፍለቅ በጌታ ተባረኩ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro54892 жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ክብር ለማየት የምጓጓ መዝሙር ነዉ ፓስተር ዮሐንስን እግዚአብሔር ዘር መንዘር ይባርክ ስፍራ ስትለቀቅ አለህ ይቀጥል

  • @hannahanna826
    @hannahanna8264 жыл бұрын

    ጌታ ይባረክ ተባረኩ ደስታ በዉስጣቹ ይሙላ

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile2 жыл бұрын

    "ፊትን የሚያበራ ከላይ የሆነው ዘላቂው ደስታዬ ጌታ ባንተ እኮነው "ለሊት ቀን ሁሌ ስሰማው ሚባርከኝ መዝሙር

  • @Footlove5
    @Footlove59 ай бұрын

    እ/ር የልብ ደስታ ነው

  • @ktsion6657
    @ktsion66574 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ግዜ ኣስመራ ሆኜ ነው ይሄን መዝመር የሰማሁት፡ ግዚውን ኣልረሳውም ፡ ኣሁንም መልእክቱ ኣዲስ ነው ያው ነው ። VERY DEEP one of timeless songs. Ap. Yohannes and your team . Be blessed in Messiah Yeshua's name! Thank you!

  • @fatalasa5441

    @fatalasa5441

    3 жыл бұрын

    youtu.be/ei9KNClY

  • @minelregassa8992

    @minelregassa8992

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46584 жыл бұрын

    Jesus is the one true living God, King of Kings Lord of Lords, JESUS!!!

  • @tegistaweke2705
    @tegistaweke27052 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁሉም መዝሙሩቹ ከልብ ከደም ስር የሚገቡ ናቸው ጌታ ይባርክህ የውንየ

  • @user-co4mx3bv2y
    @user-co4mx3bv2y7 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢amennnnnnnn amennnnn amennn ufffeee bexxami deesi yemil zimarenawu tebarekuu🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @bereketbekele1112
    @bereketbekele11122 жыл бұрын

    I have no words to praise my lord Jesus Christ. I crossed all my deserts of my life with this song. Jony God bless you now and for for ever.

  • @Eman-hj2jg

    @Eman-hj2jg

    Жыл бұрын

    😅

  • @danibultum4444
    @danibultum44444 жыл бұрын

    This song is the pill for my remedy for a chronic sleeping disorder ,😣,, God bless you GALATOOMI JOE !!

  • @mekdesshiferaw6665

    @mekdesshiferaw6665

    4 жыл бұрын

    be healed in the name of Yeshua!

  • @Singermelesematewos

    @Singermelesematewos

    2 жыл бұрын

    Wow amen amen

  • @user-pu7im5xw9j

    @user-pu7im5xw9j

    4 ай бұрын

  • @sentu201070
    @sentu2010704 жыл бұрын

    ጆዬ ተባረኩ እኔ ቃል የለኝም የማይሰሰለች የማይጠገብ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ወይ እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kqАй бұрын

    wow ለድንቃድንቅ መዝሙር የተሰራ ነህ ዬኒ ተባረክ መዝሙርህ ሳዳምጥ ፍፁም ሰላም ፍቅር ይሰማኛል መዝሙሩህ wow ከጌታ ጋ ፍቅር እንዲይዘኝ አደረገኝ ተባረክ ሰላም ጤና ይስጥህ ጌታ በርታ ወንድሜ!!!!!

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta6724 жыл бұрын

    የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ ኢየሱስ በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ ነብሴ ወላ ታድራለች ለስምህ ሃሌሉያ

  • @elsaaraya4530
    @elsaaraya4530 Жыл бұрын

    የልቤ ደስታ ጌታ... ❤ የልቤ ደስታ ኢየሱስ ❤ ነብሴ ውላ ታድራለች በስምህ🙏 CAN'T STOP LISTENING THIS SONG AGAIN & AGAIN.. MUCH MORE BLESSINGS

  • @negashketema3280
    @negashketema32804 жыл бұрын

    ልዩ ነህ! ያንተ መረዳት በጣም የተለየ ነው ዘመንህን ያርዝምልህ!

  • @user-ue5qf7yj1k
    @user-ue5qf7yj1k4 жыл бұрын

    እስቲ እሄኑን አገልግሎት Sabscrbe አድርጉት አገልግሎቱንም ደግፉ የልቤ ደስታ ጌታ ታበራክልኝ ሐዋርያው ዮሐንስ በጣም ነው የምውድህ

  • @yohannesabera9896
    @yohannesabera98962 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግባው እጅግ በጣም ልቤን የሚያሳርፍ ልዩ መዝሙር ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏

  • @leweityehuabeje7691
    @leweityehuabeje76913 жыл бұрын

    መንፈስን የሚጠግን መዝሙር ተባረክ።

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46584 жыл бұрын

    Who is listening this song , how strong Presence of God... who gets Stronger with this praise in this time!

  • @maheltemola1139
    @maheltemola11392 жыл бұрын

    ሠምቸ ሠምቸ የማልጠግበዉ መዝሙር የ❤️ቤ ደሥታ ጌታ የ❤️ቤ ደሥት እየሡስ 🙏🙏🙏

  • @Rahelmuleta
    @Rahelmuleta2 жыл бұрын

    ምንም በሌለበት የማይነጥፍ ደስታ ብር ያልደጋገፈው የዝህ አለም ስጦታ ፍትን የሚያበራ ከለይ የሆነው ዘላቂው ደስተዬ ጌታ ባንተኮ ነው

  • @user-pd1nn5ck7j
    @user-pd1nn5ck7j4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦ ኔፍሴ የምትረካቤት በጣም የምይወዳው ዝማረ ነው ጌታ ክብሩን ይውሴድ! ጆን ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ይጨምርልክ ! እንዲህም ዘጻት ዛማርያን ሁሉ ውድድድ ነው ማደርጋቸው ጌታ ይባርካቸው

  • @abebawakeyehu5059
    @abebawakeyehu50592 жыл бұрын

    ጆዬ በተሰጠህ ፀጋ በጣም ነው ምባረከው መዝሙሮችህ ልብን ይነካሉ በእንባ የሚሰሙ ናቸው እባክህ ለእኔም ፀልይልኝ በእውነተኛ ፀጋ ማገልገል እፈልጋለሁ ተባረክ!!!!

  • @dareseid6798
    @dareseid67984 жыл бұрын

    ጆንዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን በብዙ ፀጋ እና በረከት ይባርክ ተባረኩ በጣም ነው የምወደችሁ

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 Жыл бұрын

    ጌታ ይህንን ፀጋ ስላበዛልህ ስሙ ይክበር ዘመንህም ይባረክ!

  • @rodiyelight
    @rodiyelight4 жыл бұрын

    I Love my Jesus 😭♥️

  • @tsinutesfaye3966

    @tsinutesfaye3966

    3 жыл бұрын

    Bless you 😂😂🤣

  • @basong4006
    @basong40063 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰው ዮሃንስ ዝማሬዎችህ ደስ ይላሉ ጌታ ይባርክህ

  • @mobile5804
    @mobile58043 жыл бұрын

    እኔ የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደሰታ እየሱሰ በገነዬን

  • @josephg.sellasi238
    @josephg.sellasi2382 жыл бұрын

    ዘላኣለም ክብር ለኢየሱስ ኣምላካችን

  • @SoccerFanBrothers
    @SoccerFanBrothers4 жыл бұрын

    Your songs are nutrition for my soul. The female voice on the background, everytime i hear it, i find my self on my knees. You are a blessing for this generation!

  • @abejek8499
    @abejek84993 жыл бұрын

    May God Bless You Jony. Blessed by your song all the time.

  • @ApostleYohannesgirmaJohnny

    @ApostleYohannesgirmaJohnny

    3 жыл бұрын

    Thank you my dear bro. Multiple blessings !!!

  • @mebratuseyoum6100
    @mebratuseyoum61002 жыл бұрын

    እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬዎችክ ፣ዜማው፣ግጥሙ ለዘላለም መንፈስን እንደነኩ እንዲቀጥሉ እግዛብሔር አምላክ በኢየሱስም ይርዳክ

  • @ll8432
    @ll8432 Жыл бұрын

    Amen Amen working out at Gym. It feels my soul to begin my day with your song

  • @legessegaloro4861
    @legessegaloro48613 жыл бұрын

    ጆንዬ ጌታ ከዝህ በበለጠ ፀጋ አብዝቶ ይባርክህ!!!!

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46584 жыл бұрын

    Yohannes !!! This is a glance of worship in heaven. Can we even imagine?!

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube43527 ай бұрын

    ZEMARE MALETENDIH NEW """## SEMAY BET WESEDENG SEDETEN HULU ASAYEHENG """####❤❤❤❤❤❤

  • @ethiconicmedia
    @ethiconicmedia3 жыл бұрын

    thank you Lord !!

  • @teketelargata8101
    @teketelargata81013 жыл бұрын

    uuuuuuuuuuuuuuuuffff yelibe desta geta yesus temesgen

  • @leweityehuabeje7691
    @leweityehuabeje76913 жыл бұрын

    የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ እየሱስ አሜን አሜን ።

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! በቤትህ መልካም ነገር አይታጣ! እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ! በቃ ሁሉም በረከት ላንተ ይሁን! በጌታ ወንድሜ ተባርከህ ቅር! በጣም ተባርኬበት ነው የምልህን አጣሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ayuwizammi2272
    @ayuwizammi2272 Жыл бұрын

    when i listen to this song my eyes fill with 😭tears, truly he is the joy of my heart... my heart praises you father.. apostle god bless you more and more❤❤❤❤❤❤

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw2032 жыл бұрын

    ጆኒ የረዳህ ጌታ ይመስገን ፀጋው ሁልጊዜ እንዲህ ያዘምርህ

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu15724 жыл бұрын

    በስደት ምድር ላይ በደረቅ በረሃ ለአይን ተስፋ ሳይኖር ለጥም ሚሆን ውሃ ዙሪያ ሲጨላልም መጽናናት ሲሳነኝ በእንግድነት ሀገር ስራህ መዝሙር ሆነኝ……………. የልቤ ደስታ ጌታ

  • @fatalasa5441

    @fatalasa5441

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/l51trbB8nLych5vU.htmlo

  • @hellugebreselasse5055

    @hellugebreselasse5055

    3 жыл бұрын

    Fecbook

  • @josephg.sellasi238
    @josephg.sellasi2382 жыл бұрын

    በገናየ ልያዝ ልቀኝልኅኅኅ ነብሰ ዉላ ታድራለች ለስምኅ ደስ ያሰኝዋልና ኣሚየን ጌታዮ

  • @redrosered8651
    @redrosered86513 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክ ሁሌም መዝሙርችን ስሰመን ሁሴጤ ይሞላል

  • @tekafeyera5791
    @tekafeyera57913 жыл бұрын

    There is none like you Jesus, our all in all.

  • @ApostleYohannesgirmaJohnny

    @ApostleYohannesgirmaJohnny

    3 жыл бұрын

    Yes !!! AMEN and AMEN !!!

  • @bayushedemeke6440
    @bayushedemeke64403 жыл бұрын

    ይህ ቀን የኔ ነው::

  • @SelamEregasa
    @SelamEregasaАй бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ዮኒ መዝሙሮችህ ለመኖር ተስፋ ይሆኑኛል❤❤❤❤❤❤

  • @adaneglorytoglory3371
    @adaneglorytoglory33714 жыл бұрын

    Amen Amen tbarkulgn!!!!!!

  • @TegegnTemesgen
    @TegegnTemesgenАй бұрын

    እስር ቤት ሆኜ ነው የሰማሁት እና በጣም ተፅናንቻለሁ የልቤ ደስታ ጌታ ❤❤❤❤❤❤

  • @solsachin
    @solsachin4 жыл бұрын

    You are amazing! You are blessed! Your songs are awesome and you are awesome. I pray you receive more and more songs to bless us ever more in Jesus name. Amen.

  • @stephenphiri5239

    @stephenphiri5239

    4 жыл бұрын

    solsachin Amen. But what I he saying. I don't understand the language but I can sense the anointing of the Holy Spirit on the singing. Plse share just a few words. GB... From Zambia

  • @ephiramhamyarephi4889
    @ephiramhamyarephi4889 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አበረታችኝ ተባረኩ

  • @Abdiin_Jira
    @Abdiin_Jira4 жыл бұрын

    What a 'healing' song! My God bless you guys!!

  • @geremewmengistu4451
    @geremewmengistu44513 жыл бұрын

    in this time we need more this kind of song b/c most of them have no joy

  • @teddy9857
    @teddy98572 жыл бұрын

    god bless you

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46584 жыл бұрын

    Absolutely Amazing voices lifted to God in praise!❤

  • @getachewkassa4437
    @getachewkassa44373 жыл бұрын

    wow how it is deep, heavenly song! oh Joye be bless የጆን መዝሙር ከሰማሁ ጀምሮ ለሌለላ መዝሙሮችን እረሳሁ..ብል አላካበድኩም

  • @tsegatesfaye1904

    @tsegatesfaye1904

    3 жыл бұрын

    Egzer mechershahin yasamir

  • @israelabraham3044

    @israelabraham3044

    2 жыл бұрын

    aw gechiye betam kibatam nachew mezmurochu

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299Ай бұрын

    Glory be to God Almighty Amen 🙏 Geta eko na! Lige eyale new Egun zergito liyikifih yiterahao Ayizosh berta. Geta yiwedhal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gracegoodness3870
    @gracegoodness38704 жыл бұрын

    Amen Hallelujah Praise God!!! You are blessed abundantly Man of God!!! I love all your Spiritual songs!!!

  • @hannibelongtojesus1762
    @hannibelongtojesus17624 жыл бұрын

    Amen joye bless u more and more ❣️

  • @fatalasa5441

    @fatalasa5441

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/l51trbB8nLych5vU.htmlo

  • @wodehord7063
    @wodehord70634 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የማይጠገብ ብሰማ ብሰማ ሁልጊዜ አድስ ኦ የእግዚአብሄር መንፈስ ክበር ለዘላለም እስከ ዘላለም Apstel ዘመን ይለምልም ካንቴ ጋር የሚያገለግሉም በሙሉ ጌታ ይባርካችው ተባረኩልኝ🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @firaolteklu
    @firaolteklu2 жыл бұрын

    Literally The Grace which is a gifted from your almighty of God is unique I never ever stop listening to this song in my entire life May God bless you Apostle!

  • @kidy2988
    @kidy29882 жыл бұрын

    Apostle jonny geta zemnihin yibarek.

  • @kahsugirmay7402
    @kahsugirmay74022 жыл бұрын

    አንኳን ጌታ አንተ አራሱ የልብ ደስታ ነሕ የጌታ ሰው

  • @hailemeskelaklilu9959
    @hailemeskelaklilu99594 жыл бұрын

    ደስ የሚል መገለጥ ያለበት መዝሙር ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጆን

  • @meskeremtibebu296
    @meskeremtibebu2963 жыл бұрын

    kljnet jemero yemsemaw wede geta yastegajn mezmur geta ybarkh

  • @kiduskebede
    @kiduskebede4 жыл бұрын

    This song. This specific song changed my life. I have no words to tell you how much I love Johnny. Thank you, thank you very much.

  • @ApostleYohannesgirmaJohnny

    @ApostleYohannesgirmaJohnny

    4 жыл бұрын

    Thank you very much and I love you two

  • @abelgebreab2880

    @abelgebreab2880

    4 жыл бұрын

    @@ApostleYohannesgirmaJohnny pastor john you're blessed I'm so blessed to have you on my time we don't each other but I'm really blessed from Eritrea

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma5754 жыл бұрын

    Amen amen .thank you Lord for this Worshipping 🙏🙏🙏

  • @bekelech0pzeleka754

    @bekelech0pzeleka754

    3 жыл бұрын

    😍😘🤴👸

  • @felekeurp1
    @felekeurp12 жыл бұрын

    ❤ምንም በሌለበት የማይነጥፍ ደስታ❤ ❤ብር ያረጋገጠው የዚህ ዓለም ስጦታ❤

Келесі