እዮብ ሰርጀሪ መሰራት አለበት ተባለ

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ
ነፃነት ሚዲያ netsanet media ሰብስክራይብ ያርጎት 👉👉 / @netsanetmedia21

Пікірлер: 464

  • @eyobeltube
    @eyobeltube Жыл бұрын

    ነፃነት ሚዲያ netsanet media ሰብስክራይብ ያርጎት 👉👉youtube.com/@netsanetmedia21

  • @onelove1703

    @onelove1703

    Жыл бұрын

    ለምን ፀበል አይጠመቅም

  • @user-gt4xf6ci9h

    @user-gt4xf6ci9h

    Жыл бұрын

    እር በእናትህ አጠገብህ ባለው አካባቢው ቤተክርስቲያን ካለ ፀበል ተጠመቀ እና በሰው ሀገር ይብላኝ እኔ የማላገነነው አንተ ሁሉም በእጅህ ነው ያለው መድሀኒት ዋና ከልብ ማመን ነው

  • @zekiyatemam7901

    @zekiyatemam7901

    Жыл бұрын

    እዮብ በአላህ እናቴም ጆሮዋ አይሰማትም ጩክ ተብሎ ካላወሯት የት ነው የታከምከው የት ሰፈር

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    Жыл бұрын

    ነፅዬ በተሰቤ ነች እናንተም ስላስተወቋቻት ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ።ከእግዚአብሔር በታች ድጋፋችሁን አይለየን💕💕🕊🕊🕊

  • @user-wd8wn3rd1c

    @user-wd8wn3rd1c

    Жыл бұрын

    Thg

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Жыл бұрын

    እዮባን ምትወዱ እና ይህን ፍቅር የሆነ በተሰብ ምትወዱ 👍

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @romamisba

    @romamisba

    Жыл бұрын

    አለን

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@romamisba ደምሩኝ

  • @fentahunalemu696

    @fentahunalemu696

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ የኔቆንጅ 😍😍😍####😍😍

  • @rihanoumer

    @rihanoumer

    Жыл бұрын

    Allah afeya yadrgh wendme

  • @geraratube12
    @geraratube12 Жыл бұрын

    በተለያዩ አረቡ ሀገራት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አምላክ የልቦናችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላቹ ለሀገር፥ ለቤተሰብ፥ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራ እንኳን መሰረቶች ናችሁና ለናንተ ታላቅ ክብር አለኝ🙏

  • @khalilcell8560

    @khalilcell8560

    Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንን

  • @yeshihaile

    @yeshihaile

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@yeshihaile ደምሩኝ

  • @nafesanafesa9447

    @nafesanafesa9447

    Жыл бұрын

    Ammmmiiiiin 🤲

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын

    ይሄን ቤተሰብ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ👍👍👍

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d Жыл бұрын

    ምናለ ወድሞቸን እደናተ ቢያስማማልኝ😭😭😭 አይዞህ እዮባ አላህ ያሽርህ የምወዳችሁስ ነገር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ ቅመም

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    አይዞሺ ማሬየ በየቤቱ ህመም አለ😭😭☝️

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    አይዞሽ

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Жыл бұрын

    እዮባዬ ወንድሜ እኔ ካንተ ባላውቅም ጆሮህን ሀኪም እንዳያይህ ቅባ ቅዱስ አድርግበት እሺ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Жыл бұрын

    ውይይይ ሐዲስ እና እዮባ ደስስስ ትላላችሁ!!💞 እና እዮባዬ መድሃኔ ዓለም ይማርህ!!🙏💕🙏

  • @user-gt4xf6ci9h
    @user-gt4xf6ci9h Жыл бұрын

    ቅዱስ አርሴማ ምሕረቱ ትማርህ የተባርክ ምግብ ይሁንላችሁ አይዞህ ቅድስት አርሴማ ናት ያንተ ዶክተር

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮብዬ ልጀን ትመሰላለ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Жыл бұрын

    የኔ ወንድሞች ሺ አመት ኑሩ

  • @yassybariso9712

    @yassybariso9712

    Жыл бұрын

    እስቲ,የወንድማቸው,ቁጥር,ካወቃችሁ,ከሚስ,ለማዘዝ,ፈልጌተባበሩኝ✋

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@yassybariso9712 ደምሩኝ

  • @azutube6342
    @azutube6342 Жыл бұрын

    እዮባዬ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይዳብስህ❤❤❤

  • @enkoyagegnehu5236
    @enkoyagegnehu5236 Жыл бұрын

    ደስ የምትሉ ቤተስቦች ፀጋውን ያብዛላችው

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8jeАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ደጉን ያርግልህ እዮባዬ🙏 ደሞ ለፊትህ መድሀኒት ተጠቀም

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ኢዮባናአዲስ ሰላማችሁ በክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወንድሞቹ ኢዮብዬ አይዞህ እግዚአብሔር ይማህ ወንድሜ ግን ሰርጀሪ ከመደረግህ በፊት እምነት ተቀባ ጸበልም ቀባው ወንድሜ በፀሎት በርታ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ🍇

  • @enatebuzayu4448
    @enatebuzayu4448 Жыл бұрын

    እናንተን ሳይ በጣም ነው የወንድም አምሮቴ ሚጨምረው ማርያምን እኔ ወንድምም እህትም የለኝም ብከፋም እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል አይለያቹ ምታስቀኑ ቤተሰብ ናቱ ተምሳሌት ናቹ

  • @goopmuholli4371
    @goopmuholli4371 Жыл бұрын

    እዚግአብሄር አምላክ ይጠብቅህ የኔ መልካም ወንድሜ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🥰

  • @GiasBd-jq3ef
    @GiasBd-jq3ef Жыл бұрын

    እኔም ሳኡዲ ነው ምኖረው ጆሮዬ በጣም ያመኛል ዶክተሮቹ እንደ እዮብ አሉኝ

  • @user-hn9gm7un5n
    @user-hn9gm7un5n Жыл бұрын

    እንደዝህ አይነት ቤተሰብ ቢኖረኝ ብሎ የሚመኝ ማነው እንደኔ

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Жыл бұрын

    የኛ መልካሞች አዲስ እዮባ ኑሩልን በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞 እዮባ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ🙏✝️🥰🥰💞💞

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Жыл бұрын

    አረ በፈጠረህ ፀበል ተፀበል ቅባ ቅዱሥ አስጨምርበት ትዴናለህ ሰርጀሪ በጭራሽ አትሰራ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚🍇

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Жыл бұрын

    የፍቅር ተምሳሌቶች አይለያችሁ እዮባ እመብርሃን ትዳብስህ።

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Жыл бұрын

    አዞህ እዮባዬ የኔ የዋህ 👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Жыл бұрын

    እዮብ አይዞህ እግዚአብሔር ይማር :በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናቹው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባ🙌 የምግቡ ነገር አፌ ውሃ ሞላ😋

  • @ezedinzizuman2119
    @ezedinzizuman2119 Жыл бұрын

    የኔ ውዳች እንዴት እንደምታስቀኑ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን አይቀንሰው እዩባ እግዚአብሔር አምላክ ምርቱን ይላክል አይዛን በፀሎት አብረንክ ነን

  • @eldanamelese266
    @eldanamelese2666 ай бұрын

    እኔም ጆሮዬ ታሙቡሩ ስለተበሳ የካቲት 12 ሆስፒታል ሰርጀሪ ተሰርቼ ነው የተደፈነው ፈጣሪ ይማርህ እዮባ

  • @user-wq9pw4bg6o
    @user-wq9pw4bg6o Жыл бұрын

    እዩባየ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ አይዞህ በርታ

  • @habebahabeba2369
    @habebahabeba2369 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላቹ እወዳቹሀለው

  • @AdisYeamaregndramawoch
    @AdisYeamaregndramawoch Жыл бұрын

    አዮባዬ እግዚአብሄርም ይማርህ prankመስሎኝ ነበረ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын

    እንደምንነህ ሰነበታችሁ መልክም ቤተሰቦችውይ እዩብየ አይዞህ ተሎ ጆሮ ተሎ መታከም ጥሩ ነው ሀኪምህናንና መዳሀንትህን ያገናኝህ 💕💕🙏🏾🙏🏽🌷🌷

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    ጆሮዬ ገጭ ገጭ ሲል ጡሩ አደለም አላለም 😂😂😂እዮባዬ ምነው እርጉዝ ነች እኮ ገጭ ገጭ ሲል ጥሩ አደለም የሚባለው ወይ አንተ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁልን እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማለም ሆይ ከሀኪም ቅባ ቅዱስ መልካም ነው ፈሳሽ ካለው

  • @sosiagetachew263
    @sosiagetachew263 Жыл бұрын

    እዮብዬ አመቤቴ ትጠብቅህ ጆሮ እና አይን ከባድ ነዉ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    🥰🖐🖐እግዛቢሔር ይማርሕ እውነት ከሖነ አይዞሕ እምነት ተቀባ ቅባቅዱሥ ተቀባ ይሻለሐል ግን ከሥልክሕ ተፋታ ወንድማችን🥰

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 Жыл бұрын

    እዮብዬ አይዞክ እኔ ፀጉሬን ስታጠብ ዉሃ ገብቶብኝ አሞኝ ነበር አይዞክ የጆሮ ህመም አያምጣዉ ነዉ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Жыл бұрын

    ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 Жыл бұрын

    እዮባዬ እግዚአብሔር ይማርክ። አረ ወይኔ ምግብ የማዳም ሩዝ ዘጋኝ🙆🙆

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Жыл бұрын

    እዬብ አለህ ያሺርህ ወዲሜ ምግቡ ሳምር ብሉ አፍያ

  • @user-es3vg3wl3i
    @user-es3vg3wl3i Жыл бұрын

    ውድሜእግዚአብሔር ይምረህ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Жыл бұрын

    ወንችማሞች ስወደችሁ አለህ ፍቅር ያብዛለችሁ ♥️❤️

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እናንተ ሲያይ ትናንሸ ወንድሞቼ ነው ትዝ እሚሉኝ🥰

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባ እመብርሃን ትዳብስህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Жыл бұрын

    እዮባየ ፍጣሪ ይማርህ 💞💞🙏🙏

  • @user-yy2zk7vw7j
    @user-yy2zk7vw7j Жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛልን እዩባ እግዚአብሔር ይማርክ።

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 Жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እዮባ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Жыл бұрын

    ወይኔ እዮባየ የጆረንህመም አቀዋለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያሸልክ እውነት እኔ በወርበወሩ ጆሮየን ድገት ድፍንእያለበጣም እያመመኝ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤🌷

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Жыл бұрын

    ቀባቅዱስ አስገባ ሀኪምቤት አትሔድ

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድም ❤❤❤❤❤

  • @sewbe9772
    @sewbe9772 Жыл бұрын

    እንኳንበሠላምመጣችሁየፍቅርቤተሠቦች💘💚😘♥👍👍👍

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Жыл бұрын

    እዬባ ፈጣሬይ ይማርከ ምግቡው ያምራል ምርጥ ውድማማቹችይ እድሜዬ ከጢነጋር ይስጥልን

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @mekdeddemlie3985

    @mekdeddemlie3985

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ይማርሕ እዮባ

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 Жыл бұрын

    እዮባ እግዚአብሔር ይማርህ ውሀ እጆሮ ላይ ሲገባ ውይ እደት እደሜበሳጭ

  • @ruhamaali1124
    @ruhamaali1124 Жыл бұрын

    እግዝአብሄር ይማርህ 😔😔

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Жыл бұрын

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እዮባዬ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤

  • @noora3984
    @noora3984 Жыл бұрын

    ጌታ ይ ማረሕ ወድሜ እ ወዳቹ አለው🙏🙏🙏🙏

  • @user-xy7ge4zj2j
    @user-xy7ge4zj2j Жыл бұрын

    እርለኔም፣ንገርኝ፣በጣም፣ቆየሁ፣ክታመምኩ

  • @chaltuuethiopiayoutube8388
    @chaltuuethiopiayoutube8388 Жыл бұрын

    Kkkkk way adiis fiqirachu yebaraki💕💕💕💕💕💕yobi dasi situlu batuu😍😍😍😍💕

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Жыл бұрын

    እዮቤ. የኔ. ቆጆ. እግዚአብሔር. የማረህ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Жыл бұрын

    እዮባዬ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Жыл бұрын

    እዮባ እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ መልክም

  • @berhanhabetam1996
    @berhanhabetam1996 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ እዩባ

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Жыл бұрын

    Egzaber salamune yabezalachu fkerachu baxame dase yamelawo💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Жыл бұрын

    እግዛቤር ይማርክ

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማረሕ

  • @salamtube6972
    @salamtube6972 Жыл бұрын

    Congera 100k eyu

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын

    ወይይይይ እዮባ እግዚአብሔር ይማህ ወንድማለም አይዞህ ውይይይ እዴት እደምታምሩ ኑሩኝ ቤተሰቦቼ፡💕💞❤🌹🌹🌷🌷

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🍇🍋

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እዮባ አይዞህ🍇🍇🍇 🍇መልካም እና ቅኖች እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ቪዲዮ አይታችሁ ቤተሰብ ሁኑ ይሄንን ኮሜንት የምታዩ ሁሉ ቅን ኢትዮጵያዊን እና ኤርትራዊያን💚💚💚🍋🍋

  • @user-ed5oj2rj5t
    @user-ed5oj2rj5t Жыл бұрын

    እግዚአብሔርይማርህወንድማች🌺🌺🌺🌼🍃

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🍇

  • @melaschselshi7786
    @melaschselshi7786 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማር ወድሜ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Жыл бұрын

    አንኳን ደና መጣችሁ እዲስና እዮባ እዮባ እይዞክ እግዚእብሔር ይማርክ

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 Жыл бұрын

    ሰላም ዉዶችየ እኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ይማርህ እዮባ

  • @kalkidan274
    @kalkidan274 Жыл бұрын

    እዮብ ፈጣሪ ይማር ስታምሩ

  • @medaniteshetu2608
    @medaniteshetu2608 Жыл бұрын

    Egziabher yimarh

  • @addisdemisse5563
    @addisdemisse5563 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቀላል ያድርግልህ

  • @መሀመድሠይድ4303
    @መሀመድሠይድ4303 Жыл бұрын

    አላህይጠበቅ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    ምግብ😋😋😂😂 እዬቤ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @genetgetahun
    @genetgetahun Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባ 🙏

  • @saraticket8836
    @saraticket883610 ай бұрын

    ደስ እሚል ቤተሰብ

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሽልክ እዮባ

  • @user-gl4bz4qj1w
    @user-gl4bz4qj1w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባ😍😍

  • @zamzamawali7131
    @zamzamawali7131 Жыл бұрын

    አላህ ይማር ወድሜ

  • @thch3242
    @thch3242 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይማርህ አዩባ

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማር

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Жыл бұрын

    እዮባእ/ርይማርህ እሺሠብስክራይብአደርጋለው

  • @samirasamira4677
    @samirasamira4677 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ 🥰🥰🥰

  • @user-uz1er6lz6v
    @user-uz1er6lz6v Жыл бұрын

    አላአፊኝ አርግ ❤❤❤❤❤👍

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ወንድሞች

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Жыл бұрын

    እዮባዬ እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ውስጡ ዋክስ ካለው ,ወይም ጆሮህን ለማፅዳት የምትጠቀመው ሹል ነገር ከሆነ ሊጎዳህ ይችላል ። ብላ ያለዛሬም አልበላህ።🤣🤣🤣🤣አይ አዲስ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @dhhfghu4979
    @dhhfghu4979 Жыл бұрын

    ወይኔ ፈጣሪ ይማርህ

  • @user-hc3rt9ec7l
    @user-hc3rt9ec7l Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ ውድ ቤቴሰቦች😍💙😍

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Жыл бұрын

    ወይኔ እዴት ደግጨ እደገባሁ እርእሱ ግን በሰላም ነው እዮባ😭

  • @mulumoges979
    @mulumoges979 Жыл бұрын

    ምርጦችየ

  • @bamlia8877
    @bamlia8877 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂2:22 ኧረ አዲስ እንረዳዋለን በቃ

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ እዬባ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Жыл бұрын

    ውይ እዮባ የ አይዞህ እግዚአሔብየር ይማርህ

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Жыл бұрын

    *_እግዚአብሔር ይማርህ እዮባዬዬዬዬዬ💖🙏_*

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ እዩባየ የኔ መልካም

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Жыл бұрын

    እዬባ አላህ ያሽርህ

  • @azebbezabih4675
    @azebbezabih4675 Жыл бұрын

    EGZIABHER yemarh

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g Жыл бұрын

    አይዞህ እዮባ እግዚ አብሔር ይማርክ ኤርፎን አትጠቀም

Келесі