Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንካን ወደ Eyobel tube -እዮቤል ቲዮብ በሰላም መጣችሁ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪ አስቂኝ
ቪዲዮዎችን አብሮውን ያሳልፉ እኛን መርጠው ስለመጡ እናመሰግናለን

Пікірлер

  • @user-ed2gp9dq8p
    @user-ed2gp9dq8p2 минут бұрын

    ቆይ ሁልሽም እምትፀየፋት እምትሉት ጤነኛናችሁ ንፍጥ እኮነው ሹቶ መሰለሽ የምረጨው እዴነው እማይፀየፈው ሆይ ሁልሽም አሁን ባልሽ ቢናፈጥብሽ ያምሀል እዴ ብለሽ ፊት ነው እምነቅይው

  • @yeshieseta
    @yeshieseta12 минут бұрын

    ጎሽ እረዱዬ ሰራሽለት እዮብ ሰውን ሲወዱ እስከትኑ ነው

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q13 минут бұрын

    እዮባ እደዝህ አመስለኝም ቆይ ፍቅርማለትኮበበሽታም ሆነበደስታ ከጎንመሆነው ረዱየ ማር አተግን የሆክ ስገጤ

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube405418 минут бұрын

    እዮባ ግን ይቺን ልዕልት የሆነች ልጅ ትወዳታለህ ግን?? ጥያቄዬን መልስልኝ ምክንያቱም ምንም የፍቅር አስታያየት አታያትም እሷ ላይ ነው ሚታየው

  • @mrramesha3328
    @mrramesha332827 минут бұрын

    Rd👍👍👍👍✅✅💯💯

  • @mahibaba-x6m
    @mahibaba-x6m31 минут бұрын

    😅😂😂

  • @tjg2527
    @tjg252732 минут бұрын

    አይይይይይእዴዉ ከወደ ዱ ከነምናምኑ ነዉ ምን ያኮሳትራር😢😢😢😢😢😢 የምር ቢማት ምንልታረግነዉ

  • @tigisttigist2812
    @tigisttigist281233 минут бұрын

    Sewodechw eko❤

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu595835 минут бұрын

    አቤላ ብቻ ያውራ ሞትኩ😂😂😂😂

  • @tjg2527
    @tjg252736 минут бұрын

    ወይፍቅር ያተሥ ፍቅር ጥቅር ብሎ ይቅር አፈቀርሕ ማለትነዉ😢😢😢😢😢

  • @rdfffegfr6136
    @rdfffegfr613636 минут бұрын

    እነሱ እኮ ተማክረው ነው ፕራክ የሚሳራቸው እኔ የሚገርመኝ የከሚት ነገር ከሱ በላይ አይትሁኑ ሞኘቹ 😂😂😂

  • @fjhgfdff5985
    @fjhgfdff598538 минут бұрын

    😂😂😂❤❤❤

  • @user-vr7rh1yq6l
    @user-vr7rh1yq6l42 минут бұрын

    እዳሉ ሙሲሊሞች ነን እምንከታተላቸው😭

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd44 минут бұрын

    አይ ወንድ ጥሩ ነገር ብቻነዉ እምወዱት

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu595845 минут бұрын

    አቺ ልጅ ግን ነገረኛ ነሽ በቃ የኔ ጣፋጭ እዮባየ ግራ አጋባሽው😅😂😂😂

  • @merhawitmuaz1619
    @merhawitmuaz161946 минут бұрын

    ረዱ ይመችሺ በጣም ነው የሳቅሺኝ😅😅😅😅

  • @user-wu3fj9mi2r
    @user-wu3fj9mi2r49 минут бұрын

    ጭራሽንፍጥነውእሚጠየፈው ቢስታውካትምንልትሆንነው

  • @MM-vf6so
    @MM-vf6so54 минут бұрын

    ስንት አይነት ባል አይቻለሁ እኔ ሚስቶቻቸው ታመው ደምና መግል እየፈሰሳቸው ሽታ እስኪመጣ ድረስ ግን እናቶቻቸውኮ እዳያፀዱ እኛ ነን እያሉ የሚስቶቻቸውን ገበና ደባቂ በለበት አተ ዘጋኸኝ

  • @hadiatube
    @hadiatube56 минут бұрын

    እዮባ ዛሬ ተፈተንክ የምር በጣም ያሳዝናል ሰውን ከወደዱ ከነምናምኑ ነው ብዙ ነገር ይቀርሀል

  • @EmebetGelana
    @EmebetGelana58 минут бұрын

    Wow ❤️❤️ wow ❤️ love

  • @user-xm4jn1fg1k
    @user-xm4jn1fg1kСағат бұрын

    የኔዉዶች ስወዳቹ እኮ ወላሂ በጣም ነው የሚያዝናኑኝ😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7lСағат бұрын

    ደሞ ይቅርታ አላለችም 😢😢 አይ ወንዶች

  • @user-il3fp2bm5p
    @user-il3fp2bm5pСағат бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይለያል የዛሬ😂😂😂😂😂

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mpСағат бұрын

    😀😀😀

  • @helensolabeba6548
    @helensolabeba6548Сағат бұрын

    Eyob she is seek and respic her zare bitam point loose adierghn true love not like this???

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036Сағат бұрын

    እንደዚ በማረግ ለምን እንዳመነጫጨካት በሚቀጥለው ቪዲዬ ይቅርታ ጠይቅ shame on you 😂

  • @takabe1731
    @takabe1731Сағат бұрын

    😂😂😂😂😂🥰

  • @Hana-dh4xc
    @Hana-dh4xcСағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @teshayteshay2014
    @teshayteshay2014Сағат бұрын

    Er betam yedberale maryamne ena zare abrogn bayhonm ye dero fkergnay gufan yezogn seyasentse fetu lay nbr yarfew gn maryamne enkun letseyfe yekirna fetun ersu alkeyrbgnm emay ayzosh new yalegn ena yemtagnal Bey techenke yekrta setyekw esu yanch Adel mn chgr alew belo new ekfe yargegn gn ahon teleyayen zergent kefu😢

  • @MohammedAliesmanGG
    @MohammedAliesmanGGСағат бұрын

    እራዱዬ ያኔ ሙሉ ሴት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammedAliesmanGG
    @MohammedAliesmanGGСағат бұрын

    ወለሂ እዮብ በጠም ነው ምተሰዝነው እነ ለያማት ነበር እዴ ምን አይነት ነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12Сағат бұрын

    ወይኔ ረዱ እዮባን ስራሽለት😂😂😂

  • @user-ri9hj9ez1x
    @user-ri9hj9ez1xСағат бұрын

    ታዘብንክ እዮባ ረዱዬ የኔ ቆጆ 🎉

  • @fhdhhjijhhjggjhg5186
    @fhdhhjijhhjggjhg5186Сағат бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @user-ld6cc2xf9z
    @user-ld6cc2xf9zСағат бұрын

    ክክክክክክ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634Сағат бұрын

    ወላ በሳቅ😅😅😅ረዱ

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahimСағат бұрын

    እረ ሱብሀን አሏህ ባል እደዚህ ይፀየፋል እንዴ? የማግባት ሞራሌ ተዘጋ አመሰግናለሁ ረዱ

  • @kutkur8736
    @kutkur8736Сағат бұрын

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @yodittedese7962
    @yodittedese7962Сағат бұрын

    ጨዋ ቆጆትሁትነሸ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እዮብ ግን አክብራት ንግሰትህነች።

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cyСағат бұрын

    አይ እዬባ ለምን ትዝረከረኪያለሽ

  • @Sunny-vm4mi
    @Sunny-vm4miСағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cyСағат бұрын

    ረ ወይኔ በሳቅ ለምን ሶፍት ሰጠውሽ አላለም ደሞ የረዱ መልስ ተበጭቆ ነው ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @user-rm3pb1lg2m
    @user-rm3pb1lg2mСағат бұрын

    ሰውን ሲወዱ ከነ ንፍጥ ከነ ልጋጉ ነው ይባላል እና እደዚህ መሆን የለብህም ትወዳት የለ

  • @user-fb6jv5ql9i
    @user-fb6jv5ql9iСағат бұрын

    🎉

  • @yashab1888
    @yashab1888Сағат бұрын

    ለዩቱብ መሸቀያ ነዉ የሚፈልግሽ አይወድሽም🚩🚩🚩

  • @worqiteworkicho8747
    @worqiteworkicho8747Сағат бұрын

    አንተ ጥሬ የሆንክ ልጅ ረዱ ላንተ አትገባህም ደሞ ሶፍቴን ጨረሽው ይላል እስስዋ አመመኝ እያለዌ🤦‍♀️

  • @user-bw7te3oe6v
    @user-bw7te3oe6vСағат бұрын

    ወይኔ ረዱየ ሰራሽለት👍🤣🤣

  • @user-go3je6xl3m
    @user-go3je6xl3mСағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouriСағат бұрын

    ረዱዬ ተመቸሽኝ 😂😂😂 ሰራሽለት ግን coment ምሰጡት ተረጋጉ እንዴ ማይወድ ሰዉ አለ

  • @Mahelet883
    @Mahelet8832 сағат бұрын

    እግዚሆ ማርና ክርስቶስ አለ ምን ጉድ ነህ? እንኳንም በዚህ ፈተንሽው ምን አይነት አስመሳይ ነው የሆነ ነገር በገጠመሽ ጊዜ ወይም በታመምሽ ጊዜ ዞር ብሎም አያይሽ። ሰው እንዴት የሚወደውን ሰው በዚህ ልክ ይፀየፋል እዬማ ችግር አለበት እናቱ አሳዘንሽም አንቺን ግን ወድሻለሁ ስርዓት ያለሽ ነሽ