Yematbela Wef (የማትበላ ወፍ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Ойын-сауық

Yematbela Wef (የማትበላ ወፍ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 497

  • @hayatkhan4819
    @hayatkhan48197 жыл бұрын

    ፈጣሪ የምለምንህ፡ገዘብ ያለው ሳይሆን ንፁህ ፍቅር የተሞላበት ህወት ስጠኝ

  • @user-qu8wd6mp8x

    @user-qu8wd6mp8x

    7 жыл бұрын

    Hayat Khan

  • @wondineto2719

    @wondineto2719

    6 жыл бұрын

    Hayat Khan ewenete beleshal

  • @krstosanteamlake3524

    @krstosanteamlake3524

    5 жыл бұрын

    ene gn genzeb yalew new eau yemiwedegni ene balwedewm chigr yelewm mknyatum kerase belay yemwedewun fkregnaye begenzdb mknyat new yatahut

  • @user-if7pf4xj2u

    @user-if7pf4xj2u

    5 жыл бұрын

    በትክክል ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል

  • @heykelomer2107

    @heykelomer2107

    4 жыл бұрын

    ዋዉዉ በጣምያምራል ቀጥሉበት

  • @saraathiopia6137
    @saraathiopia61378 жыл бұрын

    ምን አለ ሁሉም ስው እንደ ሄኖክ ደግ ቢሆን ሀገራችንም ከድህነት ትወጣ ነበር

  • @madesign21
    @madesign212 жыл бұрын

    ይህው ዛሬም ድጋሜ እያየውት ነው ጌታ ሆይ ንፁህ ፍቅርን አድለን

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v7 жыл бұрын

    ፍጣሪ ንፁህ ፍቅር ያለው ይስጠን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-of2wf9py9z

    @user-of2wf9py9z

    3 жыл бұрын

    አሚሚሚንንንንንንንን

  • @user-rk5qi1xv9o
    @user-rk5qi1xv9o7 жыл бұрын

    በቃ ንፁህ ፍቅርን በyoutoube ብቻ ማየት ነው ያለበለዚያ••••°•

  • @Phone-yf5xl

    @Phone-yf5xl

    5 жыл бұрын

    tikikl

  • @salema1340

    @salema1340

    4 жыл бұрын

    ሳህ

  • @tefeferamolla7578

    @tefeferamolla7578

    4 жыл бұрын

    እኛ ጋም አለከምር

  • @selamawitabebe6764
    @selamawitabebe67647 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ሃብታሞች ቢበዙ አትዮጵያ የት ትደርስ ነበር፡፡

  • @user-xe4bt9ki6i

    @user-xe4bt9ki6i

    7 жыл бұрын

    Selamawit Abebe ሰማይ ላይ

  • @user-rm9he5cc8f
    @user-rm9he5cc8f6 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ገንዘብ ያለው ሰው ሳይሆን ፍቅር ያለውን ለሰው ሚያስበውን ሰው አድለኝ ።ዋውውው ምርጥ ፊልም

  • @abikabi400

    @abikabi400

    2 жыл бұрын

    Ere enem mefelego alegne enji

  • @amarsd5549

    @amarsd5549

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @tamriakendalmtamria460
    @tamriakendalmtamria4607 жыл бұрын

    Egziabher Endhi Ayent Afekry Yesetn Betam Des Yelal Ende Enbam Mekerogi Neber Edema Lemadam Sofet Aderkew Enjy

  • @habibahabeba1429
    @habibahabeba14297 жыл бұрын

    ምርጥ ፈልም ነው እናመስግናለን አይ ዶክተሮች ይህን ያህል ብር እንደዚህ አይነት መድሃኒት። ሌላ ነገር አታውቁም ፈልሙ ውስጥ እራሴን አግችዋለሁ

  • @user-hk4eu6vt8r
    @user-hk4eu6vt8r6 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ።ግን እኮ እውነተኛ ፍቅር በፊልም ላይ እንጂ በገሃዱ አለም ላይ የለም

  • @masi.mashaalahmadimashaala3884
    @masi.mashaalahmadimashaala38847 жыл бұрын

    አዳሜ ፍቅርን በፊልም ብቻ ትሰሪያለሽ ምክንያቱም ከቀረፃ ውጭ እናተን ስለማይመለከት ።

  • @kiddistjomole3210

    @kiddistjomole3210

    6 жыл бұрын

    kkkkkkk

  • @saragebre6289
    @saragebre62898 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል. God Bless You all

  • @sema5489
    @sema54897 жыл бұрын

    በህይወቴ የወደድኩትና ያስተማረኝ ፊልም ይህህህህህህህህ ነው አቦ ይመቻችሁ እውነት....

  • @evaneevane713

    @evaneevane713

    4 жыл бұрын

    Betam

  • @sadiiiyahabeshalij6241
    @sadiiiyahabeshalij62418 жыл бұрын

    በጣም አሪፋ እና አስተማሪ ፊልም ነው ሮቢ የእውነት ይመችክ

  • @mekdimekdi8216
    @mekdimekdi82168 жыл бұрын

    ዋዉዉዉ ምን እንደምል አላዉቅም እሮቢ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ከልብህ ነዉ የሠራህዉ ተጀምሮ እስከሚአልቅ ልብ የሚአንጠለጥል ልብ የሚነካ የሚስለቅስ ምርጥ ፊልም ነዉ እሮሚ መልክሽ ቆንጆ ነዉ ችሎታሽን ከዚህ በላይ ብታዉጭው የበለጠ ያምር ነበር

  • @user-vs7kg9hj4x
    @user-vs7kg9hj4x8 жыл бұрын

    ግን ለምን ሀሪፍ ፊልም ሲሆን በጣም አጭር ታደርጋላችሁ ሄኖኬ አድናቂክ ነኝ በርታልኝ

  • @uaeuar1326

    @uaeuar1326

    Жыл бұрын

    ጣፋጭነገርበትንሹ በሥሡሢ ሆነውከበዛ መጨርሻየለውም በጣምደሥሚልነው🎉❤

  • @user-th7hv6uz7k
    @user-th7hv6uz7k6 жыл бұрын

    ውይ ሔኒዬ አተ ያለሕበት ፊልም ባይ ባይ አይሠለቸኝም ♥♥

  • @ssdsd2902
    @ssdsd29026 жыл бұрын

    በጣም ደሥሚል ፌልም ነው እናመሠግናለን

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather94817 жыл бұрын

    Woww weeee wawwww bemilew yamerallllll😍

  • @mulugietasolomun4598
    @mulugietasolomun45984 жыл бұрын

    You are really intelligent person end all of you your facialexpersens is very interesting heni love you so much. Buy the way thanks for uploading this movies. Thank you all lot guy's. God bless you

  • @fetilove7315
    @fetilove73157 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ፍቅር ከሰጠኸኝ አፈቅርሀለሁ እማላቅህ ባሌ

  • @user-of9eu1my1y

    @user-of9eu1my1y

    7 жыл бұрын

    ar6j

  • @magosmagos5172

    @magosmagos5172

    7 жыл бұрын

    Feti Love ሚሼሻ

  • @zeharahseid2281

    @zeharahseid2281

    7 жыл бұрын

    Feti Love

  • @saidbushira8983

    @saidbushira8983

    7 жыл бұрын

    Ene bihonis?

  • @mohamedsudani94

    @mohamedsudani94

    7 жыл бұрын

    Feti Love alan

  • @mogsetsame7847
    @mogsetsame78478 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ፍልም ነው ቀጥሉበት

  • @mayayniberhie1391
    @mayayniberhie13918 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል!!!!!

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity8 жыл бұрын

    wwwwwwww Betam Dese Sele በጣም ሮቢ አዲናቂህ ነይ እኩላልቲህን ለፊቅሪ ቢለኪ ልጆም አላሣፈረችህም አፊታሙም በጣም ኩሩ ሠው ነው ይመቻችው ቀጥሉበት ይመቻችው

  • @harfeyakahsay8447
    @harfeyakahsay84476 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @loveu1806
    @loveu18068 жыл бұрын

    ምርጥነው♥♥

  • @user-eh3by9qf1e
    @user-eh3by9qf1e8 жыл бұрын

    ደስ የሚል ፊልም ነው ተመችቶኛል

  • @fatimakamalali8345
    @fatimakamalali83452 жыл бұрын

    የሚገርም ፊልም ነዉ እኛ ሰዎች አጠገባችን ያለዉን አናይም

  • @user-pg4yn7fu5f
    @user-pg4yn7fu5f6 жыл бұрын

    ዋውውውውውውውው ምርጥ ፊልም ነው ሄኖክዬ ስወድህ እኮ

  • @user-pr4dt6qg9d
    @user-pr4dt6qg9d7 жыл бұрын

    አሁን እንደዚህ አይነት ፍቅር አለ????እንኩዋን ላባቴ ለኔም የሚሰጥ እይገኝም ...ካለ ፈልጉልኝ

  • @SabaTadess
    @SabaTadess8 жыл бұрын

    waw betam arif new enameseginalen

  • @woyinalemayo9950
    @woyinalemayo99508 жыл бұрын

    wooow batam das yilal thanks

  • @user-qd1sz5so3p
    @user-qd1sz5so3p3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ቆንጆ ፌልም

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u7 жыл бұрын

    ፊልም ላይ ብቻ አሁን ፍቅር ገንዘብ ብቻ ሆኖል እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ነው ነገሩ ግን እንደዚህ አይነት አፍቃሬ ቢገኝ ፍች አይኖርም ነበር ቤተሰብ አይበተንም ልጆች ፍቅር አግኝትው ሲድጉ ሀገርም ያሳድጋሉ ብዙ ነገር ይለወጣል

  • @salema1340

    @salema1340

    4 жыл бұрын

    ነበረ እሡማ

  • @hanamariyam6164
    @hanamariyam61646 жыл бұрын

    Wow true love is never end

  • @EndlessLove21
    @EndlessLove2120 күн бұрын

    heni ylal avatie vetam new miwedk mielatm tebareku❤❤❤❤❤

  • @zebibakamal5879
    @zebibakamal58797 жыл бұрын

    በጣምምምምምምምምምም.ያምራል

  • @hirutkassahun7784
    @hirutkassahun77848 жыл бұрын

    Betam arif film astemari new

  • @nardoslove9418
    @nardoslove94188 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @user-zq1fe6hr3x
    @user-zq1fe6hr3x8 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ነው በተለይ ልጅ ዋው ጎበዝ በርታ

  • @fekirfekirfekirfekir8366
    @fekirfekirfekirfekir83668 жыл бұрын

    woooow betam yameral enameseginalen tebareku enwedadachiwalen

  • @fkerudeferw4169
    @fkerudeferw41697 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ፊልም ነው

  • @werolove218
    @werolove2187 жыл бұрын

    arif new enamesegenalen

  • @asni1311
    @asni13117 жыл бұрын

    wow arif film new

  • @ameleworktsegaye9229
    @ameleworktsegaye92296 жыл бұрын

    wow teru love 👌

  • @elseshiferaw8818
    @elseshiferaw88182 жыл бұрын

    the best one wow

  • @kokobafrikawit3539
    @kokobafrikawit35398 жыл бұрын

    owww in etiopian movis the best 1 yamrall beteley robi miss you

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q5 жыл бұрын

    በጣም የአስለቅሰአል ግን የአስተምረአል ምንዎጋ አለዉ ፍቅር ፊልም ላይብቻ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቀአችሁ

  • @rihanamar7194
    @rihanamar71948 жыл бұрын

    Owwww lek edehenok konjiye mert yehon derama new..I like it petam ♥♥♥♥

  • @sergutsergut3001
    @sergutsergut30017 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ

  • @user-ec7wj7ky4s
    @user-ec7wj7ky4s8 жыл бұрын

    በጣም ደሥ ይላል

  • @rozabran8617
    @rozabran86178 жыл бұрын

    በትክክል እማትበላ ወፍ

  • @user-ie3gh5sw4k
    @user-ie3gh5sw4k8 жыл бұрын

    ትክክልእውነትም የማትበላውፍይገርማል

  • @limuyegirma7567
    @limuyegirma75677 жыл бұрын

    wow swedachu eko tnx

  • @ritab2514
    @ritab25148 жыл бұрын

    waw betam astemariy new!!!!!

  • @yeneneshhawas7751
    @yeneneshhawas77519 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ደስ ይላል!!!

  • @beyahannah947
    @beyahannah9478 жыл бұрын

    ያምራል

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z4 жыл бұрын

    ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ነው

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉ ወላሂ ቃላትየለኝም በጣምነዉየሚያምረዉ ችግሩ ፍቅር በፊልምብቻሆነ ❤❤❤❤❤

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew23976 жыл бұрын

    Ewunetega fkr yashenfal betam desssssss yilal

  • @etnshmngstuataneshimengstu9091
    @etnshmngstuataneshimengstu90918 жыл бұрын

    wawwww arifinawu' tiru' melikitimi alewu' waww ketilubeti

  • @madesign21
    @madesign214 жыл бұрын

    behiywet yemejemeriya yewededikut filim

  • @DE-ni4cf
    @DE-ni4cf7 жыл бұрын

    አሪፍ ፍልም

  • @aminatbintjemal1040
    @aminatbintjemal10407 жыл бұрын

    waaaaaaaw betam yamral

  • @rahmarahma174
    @rahmarahma1746 жыл бұрын

    ዋው በጣም ጥሩ ነዉ

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet56848 жыл бұрын

    wowwww betam arif new

  • @esuyaqaleesuyaqale8652
    @esuyaqaleesuyaqale86527 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስስስስስ ይላል በርቱ

  • @haimanotkw3630
    @haimanotkw36309 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ።

  • @marummohammed2791
    @marummohammed27917 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @mhm.fixing9071

    @mhm.fixing9071

    7 жыл бұрын

    w

  • @javedkhan3619
    @javedkhan36198 жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነው እንዲሁም ትምርት ሰጪነው በርቱ!!!!

  • @hayathayat5963
    @hayathayat59638 жыл бұрын

    woww enaga kalat yansegal bcha betam yamral

  • @ydhiydhkj5182
    @ydhiydhkj51826 жыл бұрын

    wooowaa bexam dess yilala filmu sila fiker Bicha sayihon sew ba and kulalti Bicha enda mifexarm

  • @user-lx5ym2et3r
    @user-lx5ym2et3r8 жыл бұрын

    ደስ ይላል በርቱ

  • @user-xp7zm6pt3r
    @user-xp7zm6pt3r3 ай бұрын

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretyahooc.omalemu9761
    @meseretyahooc.omalemu97617 жыл бұрын

    wow des yilal melkamnet leras new hulachinem balen Aqm enredad

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td8 жыл бұрын

    wow very nice😘😘

  • @tigsetasefa366
    @tigsetasefa3667 жыл бұрын

    wowwwwwwww betam des yilale abo yimechachehu

  • @mhrettefa8249
    @mhrettefa82494 жыл бұрын

    ዋው 😘

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x5 жыл бұрын

    ሜላክ ነብዩን በጣም ነው የምወዳት

  • @tibletsamuel3122
    @tibletsamuel31227 жыл бұрын

    wow betan tiru new dessss yilal

  • @shewayehurisa2447
    @shewayehurisa24477 жыл бұрын

    wow betam arif ena Astemerinew!!!,ena meseginalen!!!!

  • @mhm.fixing9071

    @mhm.fixing9071

    7 жыл бұрын

    Shewaye Hurisa

  • @safiamoges9767
    @safiamoges97678 жыл бұрын

    waw betam des ylal ,,yonas melkam sew des ylal

  • @martihabeshawit9544
    @martihabeshawit95448 жыл бұрын

    wowwwww betam desss yelal

  • @emusheislam5274
    @emusheislam52748 жыл бұрын

    Woww btame yamrale

  • @user-yy4bo1hb7y
    @user-yy4bo1hb7y8 жыл бұрын

    arife new bertu

  • @sarawahab2179
    @sarawahab21797 жыл бұрын

    betam arifnew

  • @samiraabdullah2955
    @samiraabdullah29557 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @fatumasayidfatumasayid1002
    @fatumasayidfatumasayid10028 жыл бұрын

    በጣም ደስ ዪላል በርቱ

  • @user-di8tl1ip6k
    @user-di8tl1ip6k7 жыл бұрын

    wow betame enamsgenalene

  • @sendukahsay1966
    @sendukahsay19665 жыл бұрын

    ዋውውው ምርጥ አቦ ሲመች

  • @habtamgirma4765
    @habtamgirma47657 жыл бұрын

    ወይ በጣም አሪፍ ነው

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r2 жыл бұрын

    የመስታወቷ ነገር ትዝታ ነች😍

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse88297 жыл бұрын

    Bexami arife new

  • @sarakiya2690
    @sarakiya26908 жыл бұрын

    አሪፍ ነው

  • @user-dk3sd2te1h
    @user-dk3sd2te1h7 жыл бұрын

    በጣም ኣሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @redwanjemal3338
    @redwanjemal33388 жыл бұрын

    በጣም በጣም ኣሪፍ ፍልም

  • @user-lx7bc8mm4d
    @user-lx7bc8mm4d8 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው ድጋሜ ነው ያይሁት

  • @asterayeriku8181
    @asterayeriku81817 жыл бұрын

    nice movies

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse88297 жыл бұрын

    wow Bexami Das yelal

  • @e.ph.r164
    @e.ph.r1648 жыл бұрын

    wawwww so nice move. ..

Келесі