Album (አልበም) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Ойын-сауық

Album (አልበም) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 453

  • @user-fx7kb7qp4w
    @user-fx7kb7qp4w5 жыл бұрын

    ዋውውውውውውው ሚገርም ፊልም ነው የሞቱትን ነብስ ይማር ያሉትንም ሰላም ያድርግልን አሜንንን

  • @godisthekingofkings880
    @godisthekingofkings8808 жыл бұрын

    ጥሎብኝ የቆዩ ፊልሞችን ዳግም ማየት እወዳለው እናም ይህ ፊልም ከልቤ የምወደው ነው ሰብልዬ ፈጣሪ ነብስሽን ይማረው እናት አሜን ሁላችውንም እወዳችዋለው ግን የፖሊስ ወዳጅ የሰሌን ቅዳጅ ወጀል ካየብህ ይከዳሀል ።ዋው

  • @geniuswaleed8076

    @geniuswaleed8076

    8 жыл бұрын

    min ayamirm

  • @salamethiopia4905

    @salamethiopia4905

    8 жыл бұрын

    +Genius Waleed endet new yemayamrew

  • @heyatgheyat6856

    @heyatgheyat6856

    7 жыл бұрын

    +Genius Waleed ዋዉያምራል

  • @user-yt1tu3ux3q

    @user-yt1tu3ux3q

    5 жыл бұрын

    God is the king of kings enam like endashew

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret55217 жыл бұрын

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ሰብልዬ ነብስሽን በገነት ያኑረው

  • @saanyiitaadeebiiruu1427
    @saanyiitaadeebiiruu14278 жыл бұрын

    wowwwwwwwwwwwww baewunet kale yelagim batem batem arif Ethiopian move thanks very mach i love u all ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-sx1no8co9z
    @user-sx1no8co9z7 жыл бұрын

    ዋው ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅምሲያምር አይገልጸውም በጣም ትምህርት አለው ልብ ብሎ ላየው ሰው በጣም ብዙ ትምርት አለው መጨረሻው እንዴት እንዳስለቀሰኝ ደስታ ይሁን ሀዘን ለራሴም አላወቅኩትም ሁላቹም እናመሰግናለን ሰራተኛዋ በጣም ነው የተመቸችኝ በመሀከላቹ ለሌለችው ሰብለ ሁሌም እናስታውስሻለን በተረፈ ቁጥር ሁለት ቢኖረው ባይ ነኝ አስቡበት በርቱ እናመሰግናለን

  • @ruthgeb3005
    @ruthgeb30058 жыл бұрын

    The best of best Ethiopian Movie. I rated 5 Star for this best Film.

  • @biniamsolomon7525
    @biniamsolomon75258 жыл бұрын

    what a such a wonderful movie it is unexpected.

  • @user-lm5dl9tf7q
    @user-lm5dl9tf7q7 жыл бұрын

    ዋው በጣም በጣም ደስስስስ ይላል i love you thies movives.

  • @hermelabiniyam3674
    @hermelabiniyam36749 жыл бұрын

    Wowwwwwwwww best movie ever specially fula

  • @SaRa-mb3vx
    @SaRa-mb3vx7 жыл бұрын

    ዋው ብእውነት ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነው ልብ ይነካል ቀጥሉበት

  • @hevenmeles6329
    @hevenmeles63298 жыл бұрын

    Wowwww arif film lenegeru selomun muhe yalebet film betam yamral

  • @waaqayyoogaariidha9599
    @waaqayyoogaariidha95998 жыл бұрын

    wowwww mecharesha betam dess yilal!!! tebareku

  • @lamrotgebresenbet9854
    @lamrotgebresenbet98549 жыл бұрын

    Wowwwwww...sebleye I like it specialy good finishing alll acting is very nice..I heat that one bad friend I love him" fula:" or henok..all of you ...you ar very nice. ..I miss u seble & yetenayet...I wish you all the best ....good job...well done. ..previous friend..lamrot

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia6808 жыл бұрын

    እንደት ደስ እንደሚል ለመናገር ቃል ያጥረኛል የኔ ማሮች ቀጥሉበት ሁሉም ለበጎ ነው!!!!!!

  • @ebabu8698
    @ebabu86985 жыл бұрын

    ደስ ይላል ግን እንዴት ሳላየው ሱራፌል ተካ ዋው ለመጀመሪያ ሳይለት ፊልም የጎንደር ልዩ በሕወቴ እደዚህ ፊልም አላየውሁም

  • @user-bt9ue4el1m
    @user-bt9ue4el1m7 жыл бұрын

    wow mene malete edalebegn alawekeme yemer betam dese yelali

  • @user-kt1nd3xc6z
    @user-kt1nd3xc6z8 жыл бұрын

    ቃላትም የለኝ በጣም አሬፍ ነው አብሶ ማለቂያው እዴት ደስ እደሚል

  • @user-lz3vy5mb9v
    @user-lz3vy5mb9v7 жыл бұрын

    ዋው ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @sergutsergut3001
    @sergutsergut30017 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው። ሰብልዬ ነፍስሽን ይማረው

  • @milkimucaakaayyoo539
    @milkimucaakaayyoo5397 жыл бұрын

    waw betam arif ena astamarim

  • @semirajuhar6676
    @semirajuhar66768 жыл бұрын

    wow very nice really I like it this movie

  • @masaratasafa6127
    @masaratasafa61279 жыл бұрын

    Wooooow Batam das yaml film new

  • @user-sc2cd8hn5j
    @user-sc2cd8hn5j8 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ የተፈጠረው አጋጣሚ በተለይ እናት እና ልጆችን የማገናኘቱ ድራማውን ልዩ አድርጎታል በተረፈ ባጠቃላይ ተዋናዮቹን ሳላመሠግን አላልፍም ፡፡ ከመሀላቸው አሁን በሂወት ለሌለችው ለሠብለ ተፈራ ነፍ ይማር

  • @sabaasfaw9854
    @sabaasfaw98548 жыл бұрын

    WOW nice dream true Love

  • @h_dubai25dubai99
    @h_dubai25dubai998 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ልዩ ነው

  • @animucaakakkuti2256
    @animucaakakkuti22568 жыл бұрын

    betam yameral wow wow💔💕💖💓💜

  • @kidimengs5134
    @kidimengs51347 жыл бұрын

    ተባረኩ...ሰብልዬ ነፍስሽን ይማር

  • @mariamnurein1298
    @mariamnurein12987 жыл бұрын

    wow I don't knw wht to say it's reallllllllllllllllly nice. heart touching

  • @messiayenew9785
    @messiayenew97857 жыл бұрын

    waw desse yamil film

  • @bezababa3781
    @bezababa37817 жыл бұрын

    wawwwww betam yamrle👌

  • @shadabkhanadrimaushadabkha3397
    @shadabkhanadrimaushadabkha33978 жыл бұрын

    wow betam።temechetognal abeso mechreshawe

  • @medhanitmedhanit3711
    @medhanitmedhanit37118 жыл бұрын

    Wowww በጣም ደስ ይላል ሰብልዬ እግዚአብሔር ነብስሺን በገነት ያኑረወ

  • @ferihwotalebe566
    @ferihwotalebe5668 жыл бұрын

    wow betam arif Ena asetemare film new tnx all♥

  • @alemalem1374
    @alemalem13748 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልል ነው በተለይ መጨረሻ ላይ ዋው ሙዚቃው ምርጫቹ እናትየው ልጆቿን ማግኘቷ ደስ ይላል በርቱ

  • @tsegaychcolet190
    @tsegaychcolet1906 жыл бұрын

    ናይ በሓቂ ደስ ዘበል ፊልም ዘጋጥም ነገር ኢዩ ምፍልላይ ናይ ክልተ ይህዋ ገጋጥም ኣብ እዚ ኣድሕነና ኣምላኪ

  • @high1166
    @high11666 жыл бұрын

    ዋዉ ልገልጸዉ አልችልም በጣም የተዋጣለት ፊልም እስካሁን ሳላየዉ በመቅረቴ አዝናለሁ

  • @ayinalmchekole5181
    @ayinalmchekole51816 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው ፈልሙ ከእንደዚህ አይነት እባብ ጎደኛ ይሰውርን

  • @user-qz4zn7fi5s
    @user-qz4zn7fi5s8 жыл бұрын

    አጨራረሱና ሙዚቃው በጣም ደስ ይላል

  • @habibtikonjo5117
    @habibtikonjo51177 жыл бұрын

    mashallah des yemil astemari film

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov7 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል'እውነትተኛፍልም ነው

  • @user-cx2ov5kf7z
    @user-cx2ov5kf7z7 жыл бұрын

    wow betam arif flim new

  • @rahammohamed3635
    @rahammohamed36358 жыл бұрын

    wow betami yamigarim hiyoti new Dasiyilali

  • @user-ey4xc8rw7r
    @user-ey4xc8rw7r7 жыл бұрын

    ምን እንደምል እራሱአላቅም ቃላት ያጥረኛል አስተማሪ ብቻ አይገልፀዉም ሁሉም ሰው ሊያየው እሚገባ

  • @leohabeshaleohabesha3521
    @leohabeshaleohabesha35218 жыл бұрын

    wow I like it

  • @sifaneshetuu2399
    @sifaneshetuu23998 жыл бұрын

    wowow betame arife new

  • @user-iw9rc3rj1f
    @user-iw9rc3rj1f8 жыл бұрын

    ደጋግሜ አየሁ እማይጠገብ ፊልም ነው ዋው ሰብልየ ነፍስ በገነት ያኑርል

  • @user-bw1xr6tu6o
    @user-bw1xr6tu6o8 жыл бұрын

    ዋውው ደስ ይላል ደግሞም ሙዚቃው ዋውውውው

  • @uyohanshagos2701
    @uyohanshagos27018 жыл бұрын

    waw Nice film

  • @user-ol5vz6uj7y
    @user-ol5vz6uj7y8 жыл бұрын

    wowwwwww enaja kalat ateregn Egzeabhear ken alew hulum begezew yehonal

  • @marummohammed2791
    @marummohammed27917 жыл бұрын

    በጣም ያምራል

  • @user-ql3ur3iw9y
    @user-ql3ur3iw9y7 жыл бұрын

    ያምራል በጣም

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f8 жыл бұрын

    wawwwwwwww felm belo zem new azenagn ena asetemariy merex felm enamesegenalen bertu

  • @HassanHassan-zx3bt

    @HassanHassan-zx3bt

    7 жыл бұрын

    mekedes jon Me

  • @dgiioifhjioo362
    @dgiioifhjioo3628 жыл бұрын

    ምርጥ ነው

  • @fuadlove7522
    @fuadlove75228 жыл бұрын

    wow betam arif !!!

  • @lemiabomarwustenew4190
    @lemiabomarwustenew41908 жыл бұрын

    wowww betam arif movie new tnx

  • @fghfhj9795
    @fghfhj97958 жыл бұрын

    wow betam mirit film new beritu

  • @hayateessa3730
    @hayateessa37308 жыл бұрын

    waw betam konjo move gwadegiwan btasaun arif neber ye fula tebeber lhuloche bezih hywot leminoru ehetoche benaderglachew arif new baynegi

  • @lublub7211
    @lublub72115 жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ፊልም ቁም ነገር ከቀልድ ጋር በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል

  • @user-wg1sg3ye2v
    @user-wg1sg3ye2v7 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-zx7ll8ob5u
    @user-zx7ll8ob5u8 жыл бұрын

    betam konjo ayigeltswm Wooooooow!!!!!!

  • @serajahmed7850
    @serajahmed78508 жыл бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ ነው

  • @hawitube610
    @hawitube6108 жыл бұрын

    ደስ ሲል

  • @hemajaan4147
    @hemajaan41478 жыл бұрын

    በጣምአዝናኝዴሥየሚልፊልምነው

  • @meko1439
    @meko14398 жыл бұрын

    wow betam arif new

  • @meri1045
    @meri10458 жыл бұрын

    wowwwwww nice film & movie

  • @tewkele.alahe.8454
    @tewkele.alahe.84548 жыл бұрын

    ዋው ሲያምር ደፍ እና ማሚ ወይም አልማዝ ምግዜም አዲናቂያችሁ ነኝ እንዲሁም ጀንበር ዋው

  • @hayemanotdejena7991
    @hayemanotdejena79918 жыл бұрын

    betam arif new

  • @martakonjolove699
    @martakonjolove6998 жыл бұрын

    ውይይይይይይይይይ እደትደሥይላል ደሥይላል አይገልፀውም የኔማሮች በጣምውድድአደርጋችሁአለሁ

  • @seblegetachew1692
    @seblegetachew16929 жыл бұрын

    Wow awesome👌👌👌👌

  • @sintutefera869
    @sintutefera8698 жыл бұрын

    መጨረሻው በጣም ነው ያሳዘነኝ ደስ ይላል

  • @eyerushone3215
    @eyerushone32157 жыл бұрын

    ቃላት ያንሰኛል

  • @r7mhendris581
    @r7mhendris5819 жыл бұрын

    Wooooow i liek filem belo zm new adenakihi nagn ye deraseu !//acgraresun wadedkut

  • @nafisaousman197
    @nafisaousman1977 жыл бұрын

    wow sooo nice movie wow

  • @saadahmoo6396
    @saadahmoo63968 жыл бұрын

    wawwwwww kalat atergn betam harif new wedddddd

  • @nebihayimer7580
    @nebihayimer75808 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር መጨረሻው በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ያምራል

  • @user-ih4ox6hm9i
    @user-ih4ox6hm9i8 жыл бұрын

    Wow በጣም ነው ሚያምረው

  • @helenhelen3863
    @helenhelen38637 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @merryterry2045
    @merryterry20458 жыл бұрын

    Just wowwwwwwww

  • @user-bt8gy5os3q
    @user-bt8gy5os3q8 жыл бұрын

    በጣም ደስ እሚል ድራማ ዋው ዋው ዋው

  • @sabatiruneh9794
    @sabatiruneh97948 жыл бұрын

    simply beautiful enjoy watching

  • @abeniabenetabene2643
    @abeniabenetabene26438 жыл бұрын

    woww betam arif naw

  • @tsehaymergiya9467
    @tsehaymergiya94677 жыл бұрын

    arif new

  • @oumerahmad8233
    @oumerahmad82337 жыл бұрын

    የመጨረሻው በጣም ደስ ይላል ግን ከደዚህ አይነትጎደኛ አላህ ይሰውረን

  • @javedkhan3619
    @javedkhan36198 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም መጨረሻው ሲያምር ተባረኩ

  • @fgfu8706
    @fgfu87064 жыл бұрын

    Thank you

  • @meseret2985
    @meseret29857 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሰብልዬ የኔ ፍቅር ነብስሽን በገነት ያኑረው የሁላችሁም አድናቅ ነኝ

  • @tsedinegn4453
    @tsedinegn44537 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @mesretdiriba1290
    @mesretdiriba12908 жыл бұрын

    woww beta arif new

  • @bayuyeabsraenat6501
    @bayuyeabsraenat65017 жыл бұрын

    efuuuuu betam arif film new kajemamer eske acherares echi akabach godegn mesla telet enkon yejon setat

  • @user-ll9ls4pu1x
    @user-ll9ls4pu1x8 жыл бұрын

    በጣም። የሚገርም። ነው። ምን። እንደምል። አላውቅም። ብቻ። ስቅቅቅቅስቅቅቅቅ። ብየ። ያለቀስኩበት። ፊልም። ነው። ውይይይይ። የሚገርም። አፈፃፀም። ነው♥♥♥♥♦♦♣♣

  • @user-uq1ii8nh2e
    @user-uq1ii8nh2e7 жыл бұрын

    waw betam des ylall!

  • @rabiyamhamad6374
    @rabiyamhamad63748 жыл бұрын

    waw abtem arif nahu

  • @sadiyaseid4709
    @sadiyaseid47098 жыл бұрын

    ere betam des yemil fillm new yastemralm bertu

  • @medhanitmedhanit3711
    @medhanitmedhanit37118 жыл бұрын

    Wowww በጣም ደስ ይላል

  • @romanbekele839
    @romanbekele8399 жыл бұрын

    Like it.

  • @tigistgonba1948
    @tigistgonba19487 жыл бұрын

    ዋው በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው ዋው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    የኔ ውዴ እግዚያአብሄር ነብስሽን በገነት ያኑረው መቼም የማትረሽ

  • @mekidtegnu9196
    @mekidtegnu91968 жыл бұрын

    wowwwww betam dase yelale

  • @milanbai2728
    @milanbai27288 жыл бұрын

    መጨረሻው ይምራል

  • @user-pp7nt7er6q
    @user-pp7nt7er6q8 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል

Келесі