Yekidame Chewata የስያትሏ ወ/ሮ መንቀሊ ቀንአ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ Menkeli Kenea With Meaza Birru Part 1

Ойын-сауық

#MenkeliKeneaChewata #YechewaEngida
የቅዳሜ የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት፤ ሸገር 102.1 ከኢትዮጵያን ሄርቴጅ ፋዉንዴሽን (Ethiopian Heritage Foundation) ጋር በጋራ ያሰናዳው፤ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ የኦራል ሂስትሪ ፕሮጀክት (Ethiopians in America Oral History Project) 8ኛው እንግዳ ወ/ሮ መንቀሊ ቀንዓ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZread: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 57

  • @tilayebekele1989
    @tilayebekele19897 ай бұрын

    ይህንን ቃለ መጠይቅ ሳድምጥ የሕይወት ገጠመኝን ከአንድ ልዮ እና በርቅዬ ከሆኑ፣ ተናግረው ከማይጠገቡ እመቤት እና መምህር መተረኩን ብቻ ሳይሆን ያንን የደጉን ግዜ በስዕላዊ ምናብ ነው ያየሁት። መከባበሩን፣ መደማመጡን እና ለዛውን ምን ያህል የዛሬው ትውልድ እንዳጣው ሳስበው ያስደነግጠኛል። መዓዚ የዘውትር አድናቂሽ ነኝ። ማን ይተካሻል?

  • @endaleful
    @endaleful7 ай бұрын

    እንዲህ ኣይነት ራስን የመግለፅ ችሎታና የድምፅ ቅላጼ ለዲፕሎማቶችንና ለጋጼጠኞቻችን እመኛለሁ ውድ መዓዛ ረጅም እድሜና ጤና

  • @genenemengesha4013

    @genenemengesha4013

    7 ай бұрын

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮,

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem48677 ай бұрын

    ውይ ደስ የምትል ወይዘሮ !! በጣም እናመሰግናለን መዓዛ ወ/ሮ መንቀሊን ስለጋበዝሽልን ያ! ትውልድ እኮ ይለያል በለዛው!!

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse18687 ай бұрын

    መሐዛ በጣም እናመስግናለን እባክሽ መሐዛ የአሁኑ ልጆች ብዙ የደርግን ግዜ አያውቁም እና እንዲህ ዕይነት ታሪኮች ብታቀርቢ ታሪክ ይማራሉ መሐዛ ስነስርዕትሽ አጠያየቅሽ የምታኮሪ ትልቅ ስው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @mogesdemlie4074
    @mogesdemlie40747 ай бұрын

    መአዚ እንደተለመደው እጅ ነስቻለሁ። ሁልጊዜም እንዳመሰገንኩሽ ነው።🙏🙏🙏 በአሜሪካ 1. ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማን 2. ዶ/ር አበበ ሀረገወይንን ብትጠይቂልኝ በማለት ጥቆማዬን እሰጣለኹ።

  • @kirkosfit4657
    @kirkosfit46577 ай бұрын

    ትምህርታዊ ደስ የሚል interview. የወ/ሮ መንቀሊ ታሪክ ገራሚ ነዉ:: ወድጄዋለው !

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen64357 ай бұрын

    የኮለኔል ጋዲሳ ; የእስር ቤት ትውስታ በጣም ልብ የምነካ ነው።

  • @leulafework3815
    @leulafework38157 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትል ሴት:: በነገራችን ላይ colonel Gadissa Rip.

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu95447 ай бұрын

    ወ/ሮ መአዛ ብሩ ድምፅሽን እኮ ስወደው

  • @teshomefayisa5690
    @teshomefayisa56907 ай бұрын

    መአዚ በጣም አመሰግናለሁ የነኛን ንግስት (Gifti Kenya) ስላቀረብሽልን። Warra Goote Tuluu.

  • @tayetchgelaw
    @tayetchgelaw7 ай бұрын

    በጣም አስደሳች interview with my classmate

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie77427 ай бұрын

    ሰላም!! መልካም አጋጣሚ ነው።ሰላም፣ጤናና የቆይታ ጊዜ እመኛለሁ። " እንኳን ደህና መጡ!!"_ከሲያትል፣ዋሽንግተን ስቴት።

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya45657 ай бұрын

    ውይ መአዚ ልክ እንዳንቺ የንንግር ለዛ እና ቃናዋ የሚጣፍጥ; በልጅነቷ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆ የሆነ የሚዲያተስጥኦም የነበራት የምትመስል እርግትና ኩልል ያለች እንግዳ ነው ያቀረብሽልን:: ደግሞ እጅግ ከገረመኝ ነገር አንዱ የአባትየው ነፃና ዲሞክሪያሳዊ አባት መሆንነው:: አሰብኩት በ1950 ገደማ አንድ 14/15 አመት ልጃገረድ ሙዚቃን በባንድ አባልነት ገብታከብዙ ወንዶች ጋር ስትጫወት አይሆንም ሴት እንዲህ አታደርግም ብለው ሳይከለክሉ ነገር ግን እንደ አስተዋይ ሰው የተሻለ ህይወት እንዲኖራት ወደ ውጭ ልከው የተሻለ ትምህርት እንድትማር ማድረጋቸው እጅግ የሚያስመሰግናቸው ተግባር ነው::

  • @user-pb2vl9yf5i
    @user-pb2vl9yf5i7 ай бұрын

    What an amazing story!

  • @shewadegwondiche3125
    @shewadegwondiche31257 ай бұрын

    ውድ ወይዘሮ መዓዛ ብሩ፤ አንቺን የማውቅሽ ከ1970ቹ በኢትዮጵያ ሬድዮ ስትሰሪ ጀምሮ ነዉ። በጣም ግን አይገልፀውም እወድሻለሁ። በተለይ በኢትዮጵያ ሬድዮ የዕሁድ ፕሮግራም ከነ ታደሰ ሙሉነህ፣ አዲሱ አበበ፣ ንጉሤ አክሊሉ ወዘተ ጋር ትሠሪ በነበረ ጊዜ ነው። አሁንም በጣም እወድሻለሁ፣ አደንቅሻለሁ። ሸዋ ነኝ ከዳላስ ቴክሳስ።

  • @TgGtteshome
    @TgGtteshome7 ай бұрын

    መአዚ ይህቺን በእውቀት የዳበረች እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሴት ስለጋበዝሽ አመሰግንሻለሁ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist98307 ай бұрын

    ወይዘሮ አስካለ ቆንጆ ደርባባ ሴት ነበሩ❤

  • @mimikebede4456

    @mimikebede4456

    7 ай бұрын

    🙏🏽🙏🙏🏽🙏🙏🏽❤️

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe44817 ай бұрын

    Thank you Mazi! God bless you and your guest’s

  • @haileenku2068
    @haileenku20687 ай бұрын

    መአዚ እንደተለመደው ድንቅ ነበር እናመሰግናለን እባክሽን ዩቲዩብ ላይ ግን ፕሮግራሞችሽን በትክክል ልቀቂልን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63187 ай бұрын

    እማይጠገብ

  • @user-ps7nc8sf9j
    @user-ps7nc8sf9j7 ай бұрын

    This is such a delightful interview . Thank you! Commenting on those people who cannot stand this interview: FYI this particular program is featuring this distinguished guest's life reflecting her childhood life then with all her ethiopian identity intact. Those of you who cannot tolerate a success story and want to change it into awful unfinished ethnic politics refrain yourself. This is most interesting civilized interview that takes you to that golden era where people were decent, respectful and ethnicity is wrapped up under beautiful Ethiopia. For example when the guest was reflecting her teenage yrs there were all kind of names were mentioned obviously she came from well known Oromo family and Amhara.. then her group she was hanging around with were all kinds of ethiopians and didnt matter, that was then Now everything is polarize for self serving purposes. No wonder we are sinking.

  • @mame.f3798
    @mame.f37987 ай бұрын

    የአባቴ ጔደኛ ልጅ የሻምበል ቀንዓ ጉማ ልጅ እንዴት ደስ ይላል በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete63637 ай бұрын

    ታሪክ እሚነገርለት ወርቃማ የወጣትነት ዘመን አስተዋይ ሀገር ወዳድ ስነምግባር እረ ስንቱ እድሜ ይስጣችሁ

  • @martasila5996
    @martasila59967 ай бұрын

    Thank you for sharing your life. God bless you.

  • @makebebsiamergme9300
    @makebebsiamergme93007 ай бұрын

    It is quite interesting

  • @merondebele4217
    @merondebele42177 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-pb2lz4dr1o
    @user-pb2lz4dr1o7 ай бұрын

    Meazye , selamsh yebza. Tebarke.

  • @abebeabtew5063
    @abebeabtew50637 ай бұрын

    Dear Sheger FM, Dear Meaza Biru, What you do not understand about ABIYOTU (the revolution) is that it was led by high-school and immature people who damaged Ethiopia for the last 50 years. If you want Ethiopian people to learn about their mistakes, ABIYOTU is the philosophy of immature and high-school students' ideology.

  • @genetyilma7717
    @genetyilma77177 ай бұрын

    ትክክል ወ/ሮ መንቀሊ እኔም እዚህ ያለኝ ስሜና የአባቴ ስም ብቻ ነው ከዚህ ወደ አዲስ አበባ በጣም አገልግሎት ማግኘት ተቸግሬ ነበር የስልክ ሲም በስሜ ማግኘት አልቻልኩም ብዙም ማግኘት አልቻልኩም ሌላው የሐራምቤ ግሩፕ ሆነው ዳንኤል ዋቅጅራ የጀኔራል ዋቅጅራ ልጅ ነው እንዴ

  • @tsenat381
    @tsenat3817 ай бұрын

    ❤❤

  • @AbebeAbi-dr7vi
    @AbebeAbi-dr7vi7 ай бұрын

    ማዕዚ እባክሽን ኤሌያስ አወቀን በጨዋታ ፕሮግራምሽ አቅሪብልን

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz7 ай бұрын

    what a sweet lady

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen12367 ай бұрын

    መስቀል ፍላወር ሆቴል የሠፈሩ መጠሪያ የሆነው ሆቴሉ የገነቡት አቶ ጋዲሣ ናቸው ማለት ነው?

  • @mimikebede4456

    @mimikebede4456

    7 ай бұрын

    አወን ብዙ ሰወችን ያስተምሩ ነበር የስራ እድልም ሰተው ነበር ይሚያውቋቸው ሲያወሩ በጣም መልካም ሰውነበሩ አገራችንን ያገለገሉ አድ ጀግና ናቸው!👍🏾

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin81217 ай бұрын

    ማኔ ቴቄል ፋሪስ

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin81217 ай бұрын

    መአዚ(አንቱታው ስለ ሚያርቀኝ )እባክሽ ይሄን ሰሞን የምሰማው የጨዋታ መርሀ ግብርሽ ሁላ አንችን እያራቀኝ (በፕሮፌሸን)ተቸገርኩ ።

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe7 ай бұрын

    የሀብታም ልጅ ወይ በደንብ ይማራል ወይ እንግሊዝ ወይ አሜሪካ ይሄዳል ከዛም መአዛ ብሩ ትጠይቃቸዋለች🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢

  • @shalom744

    @shalom744

    7 ай бұрын

    😂😂😂

  • @SharonYesemsew

    @SharonYesemsew

    7 ай бұрын

    Did u heard her all interview? Try to have some clue before u generalized anything. I don't like giving comments but for me Meaza is too different.

  • @michaelcorleone1861

    @michaelcorleone1861

    7 ай бұрын

    የደሀ ልጅ የመ ሆነህ ጥፋቱ የናትና አባትህ ነዉ። ደሀ የሆኑት ሰነፍ ወይ ደሞ በተፈጥሮ ደደብ ስለሆኑ ነዉኮ

  • @senda9782
    @senda97827 ай бұрын

    እዚህ ቶሮንቶ የአገር ጎረምሳ ስታደባድብ የኖረች ኮማሪት በካናዳ የኢትዮጵያውያን ማሕበር ፕሬዝዳንት ሆና ስንቱን ሃበሻ ያስለቀሰች የዘረፈች እና ቡና ቤቷን ሸጣ በካናዳ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊ መነኩሴ የሆነችዉን ወይዘሮ የሺመቤት ደስታን ብታወያዪ ጥሩ ነበር ።

  • @cruzeship9426

    @cruzeship9426

    7 ай бұрын

    Ye shegerin wuha yeteta ena egrun yetatebebet leyunet.😢

  • @user-xv8bk6oo3s

    @user-xv8bk6oo3s

    7 ай бұрын

    ከስደተኛ ደግሞ ምን ይዘረፋል. ከርታታ ጉልበቱን ሸጦ የሚኖር

  • @yisakmekonnen1236

    @yisakmekonnen1236

    7 ай бұрын

    ጎረምሣ ካደባደበ ች ከ ኮማሪት ኢትዮጵያውንን ካስለቀሰች በዚህ በተከበረ ሚዲያ ምን ልንማር እዛ በፀበሏ

  • @seifutilahun1204

    @seifutilahun1204

    7 ай бұрын

    አገላለፁ ትክክል አይደለምመቼምየሠለጠነሀገርተቀምጠህ/ሽየሥራንዕኩልነትአለማወቅምንይሉታል፧ባንሣደብም ቆሞቀር😢እንላለን😢ቀጥቃጭፋቂየሚለውትውልድአባልነውይህንየሚል

  • @seifutilahun1204

    @seifutilahun1204

    7 ай бұрын

    አገላለፁ ትክክል አይደለምመቼምየሠለጠነሀገርተቀምጠህ/ሽየሥራንዕኩልነትአለማወቅምንይሉታል፧ባንሣደብም ቆሞቀር😢እንላለን😢ቀጥቃጭፋቂየሚለውትውልድአባልነውይህንየሚል

  • @surafelteshome9624
    @surafelteshome96247 ай бұрын

    206 baby

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6oj7 ай бұрын

    በራስመተማመንና ንቃት ከፍጹም እውቀት እጅእንደዘንድሮዎቹ ሰዎች ከአምስሎት እንዴት ትገኝ?እባካችሑ እናንተ እናንተ አብራችሑ አትወቀጡ ለይበስሉ እንዳታሩ

  • @daadhigd893
    @daadhigd8937 ай бұрын

    የማያረጅ ውበት!!!

  • @mamok3479
    @mamok34797 ай бұрын

    አፄ ሀይለስላሴ አገራቸውን ያስከበሩ መንግስት ነበሩ። ገንዘብ ከኢቶዿያ ተልኮ መማር 1972 ማለት ህልም ይመስላል።

  • @hitoaloni3233

    @hitoaloni3233

    7 ай бұрын

    @mamok3479: እውነት ነው በተለይ ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ከሕዝባቸው ጋር ሆነው በየጫካውና በየሸንተረሩ ጠላትን በመመከት ያሳለፉት መራራ 5 ዓመታት በፍፁም አይረሳም 👌

  • @Lemechely
    @Lemechely7 ай бұрын

    DURGU was brutal.it was killed regardless of your race.

  • @dadatadesse
    @dadatadesse7 ай бұрын

    የወይዘሮ መዓዛ እንግዳ ክፍል ፩ ሰማሁት፣ ምንም አልጣመኝም። ክፍል ፪ አይቼ አስያየቴ ይቀጥላል።

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera25827 ай бұрын

    Why this interview at this controversial time? . Is this indirect way of acknowledging being Oromo. Some feudal Amharas had long denied having Oromo ancestors. Hypocrite feudals coming out of the closet with ulterior motive to regain authority , a sugar coated interview.

  • @alemyimer7913
    @alemyimer79137 ай бұрын

    ሁለተኛ ግዜ በኦነግ የተጠለፈው የኢትዮጵያ ለውጥ ሁልግዜ አማራ በጋላ እደተጠለፈነው ለምን እደሆነ አለቅም ያሳዝናል ጋላ አታላይ አማራ ተታላይ ሆኖ እሰካሁን ቀጠሏል

Келесі