Yechewata Engida - አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሤ መንገሻ ከመዓዛ ብሩ ጋር - ክፍል ፩ (1)

Ойын-сауық

Yechewata Engida - አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሤ መንገሻ ከመዓዛ ብሩ ጋር - ክፍል ፩ (1)
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
/ @shegerfm1021radio
#Ethiopia #ShegerFM #Chewata

Пікірлер: 5

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8fАй бұрын

    ተክሌ የኋላ ጄርመን ድምፅ ራዲዮ ጌታሁን ታምራ አሜሪካ ድምፅ ሁሌም ትዝ

  • @SamsonFeyssa
    @SamsonFeyssa14 күн бұрын

    ይህን ድምፅ የማስታውሰው 1976ዓም አባቴ ከምሽቱ 3ሰዓት VOA ራዲዮ ናሽናል ፓናሶኔክ ቴፕ 700ብር ገዝተው ሲከፍቱት ሳዳምጠው የነበረው ድምፅ ጋዜጠኛ ጌታሁን ታምራት ነበር

  • @fiseha1238
    @fiseha12384 жыл бұрын

    አቶ ንጉሴ ( ጌታሁን ታምራት) እድሜ ይስጥልን::

  • @charliedeshawn7290

    @charliedeshawn7290

    2 жыл бұрын

    you probably dont care at all but does someone know a method to get back into an Instagram account..? I was stupid forgot the login password. I would love any assistance you can give me

  • @ethiopianmusicchewatache8437
    @ethiopianmusicchewatache84375 жыл бұрын

    አቶ ንጉሴን ልጅ እያለሁ አዳምጣቸው ስለነበር አሁንም ድረስ ቃለ መጠየቃቸውን አረሳውም በተለይም ብልጣብልጥ የሆኑ ባለሥልጣናት በቃላት ጋጋታ ቁምነገሩን አድበስብሰው ለማለፍ ሲሞክሩ አቶ ጌታሁን ባለሥልጣኑን ያቋርጡትና ቀጥተኛ መልስ እንዲሰጥ ያደጉታል ያ ማለት " ነው ወይም አይደለም " ታዲያ ያኔ ተጠያቂው " አይደለም እኮ አቶ ጌታሁን እያለ ልመናውን ያቀልጠዋል ..." ይህን የሚያደርጉት ለምን እንደሆነ የአማርኛን VOA ክፍል ተሰናብተው ወደ ረዋንዳ ክፍል ሲዛወሩ ለጠየቃቸው ጋዜጠኛ ሲመልሱ " አድማጮቼ እንዲታለሉ (እንዲሸወዱ ) አልፈልግም !” ያሉት ሁሌም አዕምሮዬ ውስጥ ተቀርፆ (ታትሞ) ኖሮ እስከዛሬም አስታውሰዋለሁ:: ለሙያው ያደረ ጋዜጠኛ ማለት ይሄ ነው !!! አቶ ንጉሴ ( ጌታሁን ታምራት) እድሜ ይስጥልን:: ሐብታሙ አሊ

Келесі