Yechewata Engida - Madingo Afework Interview With Meaza Birru On Sheger FM

Ойын-сауық

#MadingoAfework #MeazaBirru #YechewataEngida #ShegerFMChewata
Yechewata Engida - Madingo Afework Interview With Meaza Birru On Sheger FM ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከመዓዛ ብሩ ጋር
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 99

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Жыл бұрын

    ህመም ብቻ...💔😭 ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልህ ወንድማለም😭

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын

    ድምፁ ሲዘፍን ብቻ ሳይሖን ሲያወራ አደት እደሚያምር ማድዬ ነፈስሕ በሰላም ትረፍ አለም እድሕ ነች 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ መቼም ፈጣሪ የወሰነዉ አታልፍምና 🍀ፈጣሪ ነብስህን ይማረዉ 🌾🌾🌾

  • @salualembaye2209
    @salualembaye2209 Жыл бұрын

    የሰፈሬ ልጅ ነብስህን በገነት ያኑራት😭😭😭

  • @user-hv5gw5ec1k
    @user-hv5gw5ec1k Жыл бұрын

    ወይኔ ምን ክፉ ነገር ሳማሁኝ ነፍስ ይማር

  • @user-bm6bl8gk5z
    @user-bm6bl8gk5z Жыл бұрын

    ድምጹ በጣም የጤነኛ ሰው ነው ። በዚች ባጭር ጊዜ ህመሙ እንዴት አጣደፈው ? እ/ር ይፈርድባቸው

  • @Moonlight-ws5qt

    @Moonlight-ws5qt

    Жыл бұрын

    I think keza beft saymew ayekerm nebr, mekenyatum dr aby yalut humemun chelo le hager teri hedal belawal, lelaw degmo artist mehamud tesheloyal belhy nebr nebr yalut, lelaw degmo yemchersha ken medrk lay, yesera ken yetnsaw pic, tensh endamemew yastawkal, anyway mert artist new yatnaw madingo 😭

  • @user-dm5di7br9c

    @user-dm5di7br9c

    Жыл бұрын

    እረ እሄ የቆየ ነው ሲቀጥል ማንም ሰው ተቀኑ አያልፋም ዲገት በመሆኑ አስደነገጠን እንጅ ነፍሱን ይማር.

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ለኛ መልካም ምኞትን ገልፀህ አንተ ግን ትተኸን ሄድህ ተገበገብኩል 😭😭😭😭😭😭

  • @mulugetaayalew2865
    @mulugetaayalew2865 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቃለመጠየቅ ነው ማዲ እናመሰግናለን ያሰብከው ይሙላልህ

  • @maggiemaggie7009

    @maggiemaggie7009

    Жыл бұрын

    😥😥😥

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    💔💔💔💔i i

  • @ghfyhyutuggy825

    @ghfyhyutuggy825

    Жыл бұрын

    💔💔💔😭😭😭

  • @ftumaassefa5501

    @ftumaassefa5501

    Жыл бұрын

    ምንሞላለት

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Жыл бұрын

    አይ አንቺ ከንቱ አለም አለው ማለት ዘበት ማዲዬ አንተን ማጣት እጅግ ልብ የሚሰብር ሀዘን ነው💔😭 ያንተ የታሜ እና የሀጬ ሞት የእግር እሳት ነው ፈጣሪ ነፍሳቹን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Жыл бұрын

    ሚዲዬዬዬዬዬዬዬዬ ነፍስህ በሠላም ትረፍ አየ ሞት ክፉ ሠዉ ይብላኝልህ እውነት እሚቀየር ቢሆን እኔ ተራዋ ሠዉ በተቀየርኩልህ ነው እሚያስብለዉ መሞትህ እኮ እውነት አይመስለኝም ቅዠት እየመሠለኝ

  • @berihunbitew5482
    @berihunbitew5482 Жыл бұрын

    ማዲየ ነፍስ በሰላም ትረፍ የኛ የዲቲዎች ኩራት ነበርክ

  • @nurmoh3314
    @nurmoh3314 Жыл бұрын

    ብዙ ነገር መጠየቅ ሲቻል ስለ ስወድላት አልበም ስለቀጣይ አልበም ስለብዙ ነገር ማውራት ሲቻል በተደጋጋሚ በሰማነው ገጠመኝ በእንቶፈንቶ ነው የነበረው ቆይታ የተጠናቀቀው።

  • @remikedir5308

    @remikedir5308

    Жыл бұрын

    ሰአቱም አጠረ ብዙም አልተጠየቀም but respect to Meazi

  • @Adonai573

    @Adonai573

    Жыл бұрын

    የዛሬ 12 አመት የተደረገ ቃለመጠይቅ ነው ከስወድላት በፊት

  • @fikirbelaynew5175
    @fikirbelaynew5175 Жыл бұрын

    አይ የሰው ልጅ ሩቅ አላሚ ቅርብ አዳሪ 10ና15 ማዲ ተመኘ የኔጌታ ለካስ ጉዞውን ጨርሷል😭😭😭😭

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Жыл бұрын

    ያማል 💔💔💔💔💔💔💔💔ነብስ ነማር ማድ ሁለየም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Жыл бұрын

    ያማል ልብን ያደማል 💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔 ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቺሽም መፅናናትን ይስጥ 💔💔💔💔💔💔💔

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Жыл бұрын

    መአዚ እኔ የዘወትር አድማጭ(KZread follower) ነኝ ከጭሮ( አሰበተፈሪ ) እኔ በሬዲዮ አላገኘውም ፕሮግራሙን ካዲያ ሁልጊዜ ዘፈኖቹ አይጋበዙም ወይም የማን ዘፈን እንደተጋበዘ አናውቅም ለምን? ሁለተኛ እሸቴ የት ጠፋ? ሶስተኛ እና ዋናው ከyoutube ተከታታያችሁን በምን መልኩ ነው ሀሳብ አስተያያታችንን የምትቀበሉት ብሎም ተከታታዮቻችን ብላችሁ የምታደናንቁን ወይም የምታሞጋግሱን? ግን መአዚ መልስ አትመልሱም የዚህ ኛውን comment መልስ ግን አደራ እንዳታሳፍሩኝ::

  • @user-nk8lk4xh1i
    @user-nk8lk4xh1i Жыл бұрын

    ይሄ ድምፅ ዛሬ ዝም ብሏል 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔 ነጎድጓዳ ተስረቅራቂ ድምፅ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    እፎፎፎፎፎፎፎፎ😭😭😭

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 Жыл бұрын

    I am wishing you the best...

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын

    ማዲ የኛ ቱህት የኛ ጀግና የኛ ሁለ ገብ እር ምን ይወጣልሀል እኔ ልሙትልህ እስኪ ና ስራህን ጨርስ ገና እኮ ነህ እህህህህ 😭😭😭😭😭 እኔን 😭😭😭😭😭

  • @jemberasfaw3743
    @jemberasfaw3743 Жыл бұрын

    Loosing this young man is heart breaking. Let his Soul Rest in Peace!

  • @atsedemariam2162
    @atsedemariam2162 Жыл бұрын

    ወንድሜ ደስ ስትል

  • @shalbtesh9853
    @shalbtesh9853 Жыл бұрын

    RIP Our wude BROTHER,nothing we can do ,life is just like this!! 😭

  • @tafere224
    @tafere224 Жыл бұрын

    ከመቃብር ወዲያ ማን ይከተለኛል ዝናም ይተወኛል ቤቴም ይረሳኛል ሁሉም ይቅር ኢየሱስ ያዋጣኛል ጊዜያችን ሳይደርስ ነፍሳችን ወደ አምላኳ ሳትጠራ ወደ እግዚአብሄርን ንስሀ ገብተን እንጠባበቅ

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይላል

  • @hlenagetaneh3537

    @hlenagetaneh3537

    Жыл бұрын

    Mn yaregal tadya😧

  • @alemketema7561
    @alemketema7561 Жыл бұрын

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ 😪😪😪😪

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Жыл бұрын

    RIP young talented handsome Ethiopian ❤& Light

  • @mimia7202
    @mimia7202 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭 ማዲዬ ነፍስህን ይማረው🙏

  • @user-pr8tk7sr7b
    @user-pr8tk7sr7b Жыл бұрын

    አይማዲየ. ማመንአቃትኝ ምንአለሞትባይኑር😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @Live-music1462
    @Live-music1462 Жыл бұрын

    ንፍስህን በገነት ያኑር

  • @teddyamhara
    @teddyamhara Жыл бұрын

    እንዲህ ጉሮሮው የጠራ፣ ምላሱ የተሳለ ባለ ቆንጆ ደምጽ አርቲስት ካሁን በኋላ ድምጹ አለመስማት ያማል😪

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 Жыл бұрын

    ወይኔ ወንድሜ የሀገሬ የወንዜ ልጅ ግልፅነትህ ጨዋታህ😭😭😭

  • @user-uc8mk9rw8p
    @user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын

    ነብስ ይማር 😭🙏 ማድንጎ አፍወርቅ

  • @michaelabebe6202
    @michaelabebe6202 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 Жыл бұрын

    madi edew mnew chekenkbnn 😭😭😭

  • @samerawitdagne1786
    @samerawitdagne1786 Жыл бұрын

    እህህህ ምን ይባላል ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድምአለም😭😭

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ሰው ከንቱ 💔💔😢😢

  • @abeltesfaye836
    @abeltesfaye836 Жыл бұрын

    RIP my brother

  • @kiya4589
    @kiya4589 Жыл бұрын

    Betam yamel 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 Жыл бұрын

    Madiyeee😢😢 yeni geta 😢ere men Yeshalale?

  • @zolazola2469
    @zolazola2469 Жыл бұрын

    am sorry! What a bad news! RIP Madingo 😔

  • @remikedir5308
    @remikedir5308 Жыл бұрын

    መዓዚ አነሰች እኮ ደቂቃዋ ምን አለ ረዘም ቢል ኖሮ

  • @user-fw6dq5tl6t
    @user-fw6dq5tl6t Жыл бұрын

    ፍጥን ፍጥን አርጎ ላፈር ነዋ ማዲ ነፍስህን ይማርልን 🥹🥹

  • @kedst6792
    @kedst6792 Жыл бұрын

    ዋናው ጤና ነው💔😭😭😭😭የኔ የህ ሞት ክፉ 😭😭😭😭😭😭💔

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 Жыл бұрын

    ማዲየ💔💔😭😭😭😭

  • @ghfyhyutuggy825
    @ghfyhyutuggy825 Жыл бұрын

    ማድየ የግርእሳት 💔💔😭😭😭💔💔💔

  • @Melo_melody_melo
    @Melo_melody_melo Жыл бұрын

    💔💔💔💔

  • @lamiserable7358
    @lamiserable7358 Жыл бұрын

    IF WE KNOW THAT WE LOSE MADI AS SUCH SO EARLY, IT WAS QUITE BETTER WE DID NOT KNOW YOU !!! IT IS A GREAT LOSS NOT ONLY FOR US FOR THE ART SECTOR ITSELF...!!! Rest in Peace...MADI !!!

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ማዲዬ

  • @ethiopiannewmusic1937
    @ethiopiannewmusic1937 Жыл бұрын

    Wey wey weyyyyyyy alem kentu nat beka

  • @cheguveraab
    @cheguveraab Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እንግዳ እድርገሽ እንዴት ልታቀርቢው ቻልሽ ? እንድታቀርቢው ጥያቄ ያቀረበልሽ አካል አለ ወይንስ ነበረ ?አጋጣሚ ወይንስ?

  • @satnawgonderw21

    @satnawgonderw21

    Жыл бұрын

    በትክክል ይጣራልን እንዴት አሰብከው ቸጉቬራ

  • @azebeazebe335

    @azebeazebe335

    Жыл бұрын

    ምእን አይነት ጥያቄ ነው የማይረባ የብናላይ ወሬ መአዚ ማዲንጎ ይሞታል ብላ አስባ እንግዳ የምታደርገው ይመስልሀል እዴ እደማንኛውም ታዋቂ አርቲስት ተጠየቀ አከተመ ነብሱን ይማረው

  • @azebeazebe335

    @azebeazebe335

    Жыл бұрын

    @@satnawgonderw21 እነሸቃሊት ተረጋጉ ቀስ

  • @user-sw9yd7yx2c

    @user-sw9yd7yx2c

    Жыл бұрын

    @@azebeazebe335 ሲጀመር የቆየ እኮ ነው ለትዝታ ነው የተደገመ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እህህህህህ እህህህ እህህህ ህመም ሆነኝ 😭😭😭😭😭

  • @azebeazebe335

    @azebeazebe335

    Жыл бұрын

    @@user-sw9yd7yx2c አረ እኔ ቃለ መጠየቁን ከዚህ በፊት ስንቴ አዳምጨዋለሁ እደው ኮሜንት አሰጣጡዋ አናዶኝ ነው እንጂ

  • @niyamaawol7035
    @niyamaawol7035 Жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @helenhela7076
    @helenhela7076 Жыл бұрын

    Mandingo

  • @Alitas_trader
    @Alitas_trader Жыл бұрын

    Rip Madi,yewonze lij

  • @Ahaile
    @Ahaile Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @milliongirma1712
    @milliongirma1712 Жыл бұрын

    Rip

  • @meseretmamo3756
    @meseretmamo3756 Жыл бұрын

    Madi nefh beselam tref wuyy kal yatral

  • @mishandarge4089
    @mishandarge4089 Жыл бұрын

    Madi men endemel alawekem enku ye Ethiopia lij nebs yimar new wenji yemibalew men yebalal

  • @solomon5075
    @solomon5075 Жыл бұрын

    RIP

  • @yonasbirhanu7404
    @yonasbirhanu7404 Жыл бұрын

    madi

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Жыл бұрын

    I asked a men what his jobe is I am X million error he answered

  • @abelgirma8769
    @abelgirma8769 Жыл бұрын

    ነነፍስህን ይማረው!

  • @zenase3228
    @zenase3228 Жыл бұрын

    አንተ ማለት የኢትዮጵያ መልክ ነበርክ ሚወረስ ቢሆን ድምፅህን አይሆንም ነብስን ይማርህ

  • @martasewadagn4270
    @martasewadagn4270 Жыл бұрын

    Madingo yanet neger yamale yekochale yanegebegibale endat new yemeneresah

  • @meronweldesemayat9047
    @meronweldesemayat9047 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 Жыл бұрын

    I like to think you're still alive, hiding somewhere😢😢

  • @user-ki7ny4ey3t
    @user-ki7ny4ey3t Жыл бұрын

    መዓዚ ዘፈኑን ለምን ቆራረጥሽው

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын

    Chigirn kerfo wede fit mehadi new tikikilegna zefen lehulum sew

  • @martasewadagn4270
    @martasewadagn4270 Жыл бұрын

    Enese amemegn anegebegebegn koselekugn Madi hememe

  • @umomer3103
    @umomer3103 Жыл бұрын

    አይ ማዲየ ህመም ብቻ ቡዳ ነው የበላህ ምንክን ነው እንጠይቅህ

  • @senaitbekele957
    @senaitbekele957 Жыл бұрын

    Nebsehn begent yanurat to young to go 😪😪😪😪

  • @martasewadagn4270
    @martasewadagn4270 Жыл бұрын

    Aye meaze anechse teru megnteshin geleseshelete neber gin ayegeremeshim ke 5 ena 10 amete bewala men laye mederes tefelegaleh beleshi teyekshiwu esu teru megntun negereshi anchme emegnleshalehu aleshiw gin ke 3 samenet bewala mote aye hiwote ende waza ehhhhhhh

  • @abiygnare6338
    @abiygnare6338 Жыл бұрын

    What does it mean senaye? please use proper Amharic

  • @onelove7063

    @onelove7063

    Жыл бұрын

    (senaye)..Meaning (tiru)(melkam) it's a genuine Amharic

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    Жыл бұрын

    Yetabark it is a normal

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Жыл бұрын

    ሰው ፈራሽ ነው ያሳዝናል

  • @elizabethteshome384
    @elizabethteshome384 Жыл бұрын

    Madiye andebete ritu beka yihen leza dagim anagegnewum! Endetawaki enkuan atijenenimko siteruk "weye" kemalet wuchi.Eyader amemegn wendime.fetari bekegnu yanurik abate!

  • @ethiopianwindowmedianetwor1404
    @ethiopianwindowmedianetwor1404 Жыл бұрын

    የማዲንጎ አዲሱ ዜማና ስንብት በዲሲ kzread.info/dash/bejne/h2FtkqpvdaTAoc4.html

  • @Hassen976
    @Hassen976 Жыл бұрын

    Rip

  • @fshahadish3946

    @fshahadish3946

    Жыл бұрын

    Rip

Келесі