አዬ ጉድ🔴ምኑን ጾምነው⁉️ ይህንን ሳትሰሙ በፍጹም አትጹሙ♦️በመጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ

Ойын-сауық

#ethiopia #orthodox #rama

Пікірлер: 176

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b2 ай бұрын

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በለማድ ብቻ ዘመኔ አይለቅ ስለድንግል ማርያም ብለክ ለውጠኝ አስተካክለኝ እና ለሒወት ይሁን መጾሜ ማስቀደሴ አባ ተለመነኝ ይበቃ ለሜዴ

  • @bereketberebereketbere4963

    @bereketberebereketbere4963

    2 ай бұрын

    Amen

  • @user-vb4xo8dj7b

    @user-vb4xo8dj7b

    2 ай бұрын

    amen

  • @user-vb8oo8kr1t

    @user-vb8oo8kr1t

    2 ай бұрын

    አሜን ፫የኔስ የተለየ ነዉ ❤😭😭

  • @SalmaSalma-ct7nf
    @SalmaSalma-ct7nf2 ай бұрын

    እውነት ነው መምህር ቃል ሂዎት ይሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢🙏🙏🙏🥰🥰

  • @user-pc6vs4gt1y
    @user-pc6vs4gt1y2 ай бұрын

    በመምህራችንላይ አድሮ ያሥተማረን የመከረን የገሠጸን የቅዱሣን አባቶቻችን አምላክ እእግዝአብሄር ሥሙየተመሠገነይሁንልን አሜን(3) ለመምህራችንም ለመጋቢ ሐይማኖት ኢዮብ ይመኑ ቃለህይወት ያሠማልን(3) የሚያገለግሉበት ዕድሜ ከጤናጋር ያድልልን አምላካችን እንደነዚህ ያሉ መምህራንን ያብዛልን አሜን

  • @EsetesileassieAmehasileassie
    @EsetesileassieAmehasileassie2 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎ ያርዝምልን በረከቶን ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @eleniabay8810
    @eleniabay88102 ай бұрын

    ፆሙ የሰላም የለውጥ ያርግልን አሜን ወንድሜ እድሜህን ያርዝመው!!!!!!

  • @hannatafara700
    @hannatafara7002 ай бұрын

    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Amrans-hg8xi

    @Amrans-hg8xi

    2 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @hanigetnet1625

    @hanigetnet1625

    2 ай бұрын

    Amen 🙏 ❤

  • @tegets6632

    @tegets6632

    2 ай бұрын

    Aemn❤🎉❤

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel71452 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤❤❤

  • @Yeabnat_12
    @Yeabnat_122 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 ፆሙን የበረከት ያድርግልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43382 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን፦እዉነትነዉ፦እግዚአብሔር፦ልቦናይስጠን፧፨

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c2 ай бұрын

    ለመከሩን ላሥተማሩን በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን በረከቱን ያብዛለወት አባታችን እግዚአብሔር የዕድሜ ዘመንወ ይባረክ

  • @tenuabe2327
    @tenuabe23272 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-ov4gu6md5q
    @user-ov4gu6md5q2 ай бұрын

    አቤቱ ጌታየ እኔንም መልሰኚ ፍቅርህ ይግዛኚ ዘመኔን በከቱ አላሳልፈዉ እዳኚ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሚን

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew81802 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከፆሙ እኛንም በረከት የምናገኝ ያድርገን አሜነ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @AsfawWubshet
    @AsfawWubshet2 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን .እደዚህ አይነት አስታዋይ መምህራትን እግዚአብሔር ያብዛልን ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 ай бұрын

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa3282 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን እድሜዎ ያርዝምልን በረከቶ ንይደርብን❤❤❤❤❤❤😢😢😢🤲🤲🤲

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76762 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @YeshiNegatu
    @YeshiNegatu2 ай бұрын

    መ ምህ ር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ መፀጋ ያቆይልን።

  • @yidengeberzabher6167
    @yidengeberzabher61672 ай бұрын

    ውድሜ ትምህርት ለወጦኛል እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይሰጥ

  • @abebechmamo6328
    @abebechmamo63282 ай бұрын

    መምህር የአኔን ህይወት ነዉ የሰበከዉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SolomonGetu-nm7jk
    @SolomonGetu-nm7jk2 ай бұрын

    መም ህር እጅግ እፁብ ድንቅ ትምህረት ት ነው

  • @user-ph2jj1fc6m
    @user-ph2jj1fc6m2 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናይስጥልን እኛም ቃሉንሰምተን እምናፈራ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 😍😍😍

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uhАй бұрын

    መምህራችን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አምላክ በቤቱ ይምራን በቃሉ ያድነን አሜን🙏🙏🙏

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx2 ай бұрын

    የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በስነ ልቦናችን ያሳድር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛሎት ረቡኒ❤❤❤

  • @meskimeski6383
    @meskimeski63832 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን ያአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን አሜሜ😢

  • @user-to3wu9fn2m
    @user-to3wu9fn2m2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘበናቸዉን ይባርክልን እድሜና ጠና አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏

  • @SamualBlo
    @SamualBlo2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ic2ux3io9t
    @user-ic2ux3io9t2 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ❤❤❤❤❤

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2eАй бұрын

    መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜያቸውን ያርዝምልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አሜን

  • @user-jg9fx8re9w
    @user-jg9fx8re9w2 ай бұрын

    Amen leb lelelen leb yisten😭😭😭

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n2 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ማሥተዋሉን ያዲለን የሠማነውን በልቦናችን ያሣዲርብን ለመለወጥ ያብቃን

  • @user-hn1sh8ni7s
    @user-hn1sh8ni7s2 ай бұрын

    kale hiwet yasemalin abatachin e/r libona yisten🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p2 ай бұрын

    ልቦና ይስጠን መስታውት ፊት ከምንውል ለጸሎት ሰአት ይኑረን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 😊

  • @letayzemichaelletsh
    @letayzemichaelletsh2 ай бұрын

    አቤቱ ማረን መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u2 ай бұрын

    አቤቱ ቅዱስ አባት ሆይ የሰማሁትን በልቤ ጽላት ላይ ጻፍልኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale77352 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መሜህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @TesfaTeshome-mg2gf
    @TesfaTeshome-mg2gf2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal44932 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ በጣም ያሳዝናል ለምን እንደምንፆ ሳናውቅ እፆማለሁ ይሄንን ያህል ሰአት እቆያለ እየተባለ መመፃደቅ መቼ ይሆን የምንመለሰው አይናችንን ልባችንን የምንከፍተውና አምላካችንን ጌታችንን ፍቅር የሆነው አምላካችንን የምናየው እሱን እያሰብን የምንፆመው በጣም ያማል

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe36012 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዬብ መቼም የድምጹ እርጋታ ሳይቆረቁር ይፈሳል በጆሮ።

  • @sylviaayele8409
    @sylviaayele84092 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalin memeherachin

  • @aregashgebere
    @aregashgebere2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏❤

  • @user-xi4jn3ix7u
    @user-xi4jn3ix7u2 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን በውነት ምንም አይነት ቃል የለኝም ፈጣራ እንዳንተ እንቁ የሆኑትን ያብዛልን ማስተዋልን ያድለን በሰማነው ቃል 30 60 100 ፋሬ እንድናፈራ አምላካችን መልካም ፈቃድ ይሁን አይነ ልብናችን ያብራልን

  • @user-sc9jt5cz5l
    @user-sc9jt5cz5l2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራች ጸጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤❤😢😢

  • @yared1221
    @yared12212 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አሜን

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132Ай бұрын

    የምህምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @nimonimo6392
    @nimonimo63922 ай бұрын

    አሜን፣ለመከርንላስተማርን፣ለመምህራችን፣ቃለሂትቃለበርከትያሰማልን፣በርሜበፀጋያኑረወት፣እናመሰግናለን፣እግዚአብሔርይስጥልን

  • @shewittewelde2319
    @shewittewelde23192 ай бұрын

    Kale hiwet yesmealna memhrachin❤❤

  • @DugDhx
    @DugDhx2 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጢና ይሰጥልን

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @taiba8635
    @taiba86352 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @HdgYws
    @HdgYws2 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋወን ያብዛለወት ❤❤❤❤❤❤

  • @netsiemenile
    @netsiemenile2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GgGg-fp1ug
    @GgGg-fp1ug6 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ❤❤❤❤

  • @Laila-fx2he
    @Laila-fx2he2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @tirhastirhas7648
    @tirhastirhas76482 ай бұрын

    ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abedaberhan
    @abedaberhan2 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፆም ህዎራት ያድርግልን መምህራችን እድሜ ከጤናን ይሰጥልን ፍጣሪ🙏አሜን👏🙏❤❤❤❤😢😢😢💔

  • @mekdi556
    @mekdi5562 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏ቃልሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @eskedar1438
    @eskedar14382 ай бұрын

    Amelake habetam aderegegn ebahkhen

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork15472 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወህት ያሰማልን አሜንአሜንአሜንቃለይወህትያሰማልን

  • @user-pj1pg8vq4f
    @user-pj1pg8vq4f2 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን ❤

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @dsrd8341
    @dsrd83412 ай бұрын

    በእውነት ቅዱስ የቃሉን ለምታስተምሩን ለምመክሩን አባቶቻችን ቃለ ሒወት ያሠማልን አሜን

  • @alemchalchisa792
    @alemchalchisa7922 ай бұрын

    Kalhe senegr Lesma Geta hoy ibakhen @ kale hiwet yasemalen

  • @user-fx9lj8jb8r
    @user-fx9lj8jb8r2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእወነት እድሜ ይስጣልን

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku14952 ай бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባት በረከታችሁ ይደርብን ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @iui44i22
    @iui44i222 ай бұрын

    😢😢😢😮😢ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን😢😢😢

  • @user-ws7yh8jq8e
    @user-ws7yh8jq8e2 ай бұрын

    በእውነቱ የኔ እይወት እደዚ ነው በፀሎታቹ አስብኝ😢😢😢

  • @bizukifl6349
    @bizukifl63492 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የስም ክርስቲያኖች ከመሆን ይሰውረን

  • @ArkashFukathu-ll5ke
    @ArkashFukathu-ll5ke2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem2 ай бұрын

    መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት ቃላት የለኝም ልዑል ቸር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏✝️❤

  • @NIGISTGEBIRE-dx8zh
    @NIGISTGEBIRE-dx8zh2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @asterendalew5137
    @asterendalew51372 ай бұрын

    ለመከሩን ለሥተማሩን በእወነት እግዚአብሔር በረከቱን በፀጋው ያብዛለወት አባታችን!!!!🙏

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo2 ай бұрын

    Qal hiyot yasemalen memirachin❤

  • @dagimawiwolde
    @dagimawiwolde2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa69302 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @user-om9yq4yo8x
    @user-om9yq4yo8x2 ай бұрын

    መምህር ነብሰጡር መጾም አለባት

  • @zufan1717
    @zufan17172 ай бұрын

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @BhZinj
    @BhZinj2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @betitube1576
    @betitube15762 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @akliloualam9452
    @akliloualam94522 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏❤🙏

  • @user-wy2jl2yo8l
    @user-wy2jl2yo8l2 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Lemlem-kb7ld
    @Lemlem-kb7ld2 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!

  • @user-hd3yc6jx9m
    @user-hd3yc6jx9m2 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-db3bq9ri2t
    @user-db3bq9ri2t2 ай бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MimiAsefa-qg2dk
    @MimiAsefa-qg2dk2 ай бұрын

    Amen kalehiwet yasemalni edmezemenwon egzabher yibarkiln

  • @wesendemiw3649
    @wesendemiw36492 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ በፍቅርህ አበርተን

  • @teleronmobile
    @teleronmobile2 ай бұрын

    Amen amen amen 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @andualemshewamene
    @andualemshewamene2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-bj9kd1tw2e
    @user-bj9kd1tw2e2 ай бұрын

    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን ❤❤

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida2 ай бұрын

    Kale hewete yasemalen ❤

  • @user-uy4lq8qi5x
    @user-uy4lq8qi5x2 ай бұрын

    አሜን(3)ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏❤❤❤

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay50802 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤

  • @user-vj5kw3ck8m
    @user-vj5kw3ck8mАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልንአባታችን

  • @swedoalgamde9932
    @swedoalgamde99322 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon76192 ай бұрын

    እሡ ይችላል ተመሥገን እያኖረን ነው ምህረቱ የበዛ ቁጣው የራቀ ድንግልዬ አደራሽን ጠብቂን

  • @SebliHaile
    @SebliHaile2 ай бұрын

    ቃለህወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @WionshetFikadu-qv7je
    @WionshetFikadu-qv7je2 ай бұрын

    ❤❤❤Kal hewot yasmln

Келесі