NEW | ማርያምን አትንኩብን | ድንቅ ስብከት | በ መምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu

NEW | ማርያምን አትንኩብን | እፁብ ድንቅ ስብከት | በመምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu
Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
T
ማንኛውንም መልክትም ሆነ ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ bot ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
#NsebhoTUBE #EyobYIMENU #OrthodoxMUZMUR

Пікірлер: 754

  • @nsebhotube
    @nsebhotube Жыл бұрын

    - ማንኛውንም መልዕክት ለኛ ለመላክ - ማስታወቂያ ለማስንገር - እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊ ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በዚህ በ bot ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን Telegram bot:- t.me/nsebho_ethiopia_bot

  • @giftii2233

    @giftii2233

    Жыл бұрын

    1W5w5ws5s5ww55a5s5😂😄😄😂😄😂😄😂😄😀😀😀😀😅😀😄😄😄😅😄😁😁😅😅😄😅😄😄😄😅😅😄😄😅😄😄😄😄😄😅😄😆😎😍😗😍😗😍😗😍😙😍😗😗😗😍😗😍😗😍😙😗😗😗😍😗😍😗😍😗😍😙😗😗😙😆😋😆😎😆😎😋😆😋😆😋😆😎😆😋😆😋😆😋😆😋😆😎😍😗😍😗😍😗😍😗😄😅😅😂😅😅😄😄😆😗😆😗😆😗😆😗😆😗😆😋😆😗😆😉😗😆😗😆😙😆😗😆😗😘🤩😘🤩😘🤩🤔😶🤔☺️😥🤔😑🤔😑😶🤔😑🤔😑🤔😑🤔🤔😑🤔😑😑🤔😶🤔😶🤔😶

  • @giftii2233

    @giftii2233

    Жыл бұрын

    1W5w5ws5s5ww55a5s5😂😄😄😂😄😂😄😂😄😀😀😀😀😅😀😄😄😄😅😄😁😁😅😅😄😅😄😄😄😅😅😄😄😅😄😄😄😄😄😅😄😆😎😍😗😍😗😍😗😍😙😍😗😗😗😍😗😍😗😍😙😗😗😗😍😗😍😗😍😗😍😙😗😗😙😆😋😆😎😆😎😋😆😋😆😋😆😎😆😋😆😋😆😋😆😋😆😎😍😗😍😗😍😗😍😗😄😅😅😂😅😅😄😄😆😗😆😗😆😗😆😗😆😗😆😋😆😗😆😉😗😆😗😆😙😆😗😆😗😘🤩😘🤩😘🤩🤔😶🤔☺️😥🤔😑🤔😑😶🤔😑🤔😑🤔😑🤔🤔😑🤔😑😑🤔😶🤔😶🤔😶😑😑

  • @giftii2233

    @giftii2233

    Жыл бұрын

    😘😘😘😘😘😘

  • @jameladasta6669

    @jameladasta6669

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebech9480

    @abebech9480

    Жыл бұрын

    የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናትን ብትጀምሩ አሪፍ ነው ።

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan Жыл бұрын

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

  • @weletemaryam6171

    @weletemaryam6171

    Жыл бұрын

    መምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ አድመጪ አንድ የሆኑልሻል

  • @hanategegne6128

    @hanategegne6128

    11 ай бұрын

    ተቀላቅየሻለሁ እህቴ

  • @user-uy3pn3qj2o

    @user-uy3pn3qj2o

    11 ай бұрын

    Ayzoshe😊😊😊

  • @MabetTadsee

    @MabetTadsee

    11 ай бұрын

  • @burkwahburkwah6986

    @burkwahburkwah6986

    11 ай бұрын

    በቤቱ ያጽናሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t8 күн бұрын

    እናቴ ወላዲት አምላክ ማንም ምንም ቢያወራ ያችን ክብር አይጨምርም አይቀንስም እኔስ በድንግል እፅናናለሁ እታመናለሁ

  • @DugDhx
    @DugDhx2 ай бұрын

    አሜን አምላኪ ሆይ ለመናየን ሰማኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አተይቅረ በለኝ እደሀጽያቴ ብዛት እደሠውነቴ ክፊት 😢😢አተ ይቅረ በበለኝ🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😢😢 26:38 26:41

  • @user-is7go9vn7g
    @user-is7go9vn7g3 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጂነት አይለየን አሜን//፫👏👏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-kn9ck3ub8u
    @user-kn9ck3ub8u Жыл бұрын

    በብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ት/ርት በብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ት/ርት ዳግም አፈወርቅ እኔ ብዪሀለሁ መምህር እዮብ መምህር ሔኖክ መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ መምህር ሮዳስ የድንግል ማሪያም እንቁዋች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ክበሪ ከዘመኑ ከመጣዉ ሰይጣን እግዚአብሔር ይጠብቀን የድንግል ማሪያም ልጅ ሰይጣንን በሰንሰለት ይሰረዉ አንደበቱን ይዘጋ ።

  • @maryamawitmike9528
    @maryamawitmike9528 Жыл бұрын

    "የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ መብረቅ የወደቀ ያህል ዲያቢሎስ ክው ይላል ":: እናቴ ማርያም ህይወቴ ነሽ!

  • @bissrattaye817

    @bissrattaye817

    11 ай бұрын

    Eneme ewedatalewe enate

  • @gerasemu

    @gerasemu

    7 ай бұрын

    hahahahahahahah@@bissrattaye817

  • @gerasemu

    @gerasemu

    7 ай бұрын

    hahahahahaah

  • @eskuyytesfaye2979

    @eskuyytesfaye2979

    6 ай бұрын

    ENATEY HIWOT KERESTOS EYESUS NWE LANCHI YETESEKELEW DEMUN YAFESESEW HIWOTE ENDIHONELESH ENDETAGEGNI NWE ENA DEGMO DABILOS YEMINKETEKETELET SEM EYESES BECHA YEMILEWEN SEM NWE BIBLE ANBIBI EBAKESH

  • @DugDhx
    @DugDhx2 ай бұрын

    አምላኪሆይ እኔ ሀጽያተኛህ ገዘብ ብየ ተሠድጅ ከሰወ ሀገረ የማላቀውን ሲስሩት ያለየሁትን እበላለሁ😢😢😢😢😢 😢😢ሀጽያቴ በዛ ድግል ማረያም ቸሩ መድሀኔያለም አተ ይቅረትለኝ ዘድ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እለምንሀለሀ

  • @AlemayehuArgaw
    @AlemayehuArgaw28 күн бұрын

    ቅድስት እናቴ ማርያም ማንም የፈለገውን ቢያወራ ካንቺ አይለየኑም

  • @user-zl5yk4pj2i
    @user-zl5yk4pj2iАй бұрын

    እዉነት ነው እናቴ ማርያም እመብርሃን እመ ኣምላክ❤የዐለም በዛ የወለድሽልን ❤ዐለም ለማዳን ቤዛ ለሆነ የወለድሽልን አረ ዉለታሽ ብዙነው እናቴ❤❤❤ክብር ምስጋና ላንቺና ለቸሩ መድሀኒዐለም ይሁን።🙏🙏🙏

  • @user-lb1wz9lr8d
    @user-lb1wz9lr8dАй бұрын

    ማርያምን እወዳታለሁ ለራሴ ስል

  • @medhanitteshome1488
    @medhanitteshome14885 ай бұрын

    የአንተን ተምህርት ስሰማ እረፍት ይሰማኛል

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj Жыл бұрын

    አመአመላክን የሚሰድቡና የሚቃቀሙ አንደበቶች አግዚአብሔር አመላክ ልቦና የስጣቸሁ. የፍቅሮን ታአም ሰለማታውቁት አይፈርደባችሁም. ላንደበታችሁ ግን ትንሽ ለከት ቢኖረው መልካም ነዉ. አልበልዚያ አለምን የፍጠርወም ነውና የውልደችው ካላችሁበት ከፍታ አሸቀንጥሮ መጣልም ያውከበታል.

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Жыл бұрын

    የድንግል ማሪያም ፍቅሯ አይለየን

  • @user-rb6no8hm8s
    @user-rb6no8hm8s9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማአረያም እናቴ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Жыл бұрын

    ኧረ በስማም እደው በእዬ አመቱ የሚነሳው ዳቢሎስ ይገርመኛል እኮ ከና አምሀፀን ገና ከእናቷ ከሀና መአፀን እያለች አስቶ እስካሁን ድረስ አለ ዳቢሎስ እናቷ ሀና እሷን በፀነሰች ግዜ ሰይጣን ካካባቢው አስባረራት በሊባኖስ ተራራ ድኳን ውስጥ እድትወልድ አስደረጋት ዳቢሎስ ይሄው ከዛ ጀምሮ አለ እስካሁን ድረስ የእመቤታችን ስም ሲጠራ. ደማቸው ከፍ ይላል ምን ይደረግ ብመራችውም ዋጡት መናፍቃል እመቤታችን አማላጃችን እናታችን በረከታችን ናት ክርስቶስን የምናገኜው በሷ ነው አለቀ ዋጡት ጥላቶቻችን🌹💛💚❤👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын

    አውሬው ተቆጣ ከዘሩዋ የተረፉትን ሊዋጋ ወጣ ይለናል ቅዱስ ቃል የመናፍቅ መንፈስ ሰለየትኛው እየሱስ እንደሚሰብኩ የአፍአቸው ፍሬ ያሳብቃል ሎቱ ሰበአት ከዚ ክእደት ይሰውረን ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @martaylma8159

    @martaylma8159

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @lenasarhaasnake566

    @lenasarhaasnake566

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @HiruthDesalesh-eh8hp

    @HiruthDesalesh-eh8hp

    9 ай бұрын

    Kaloti.yasimin.amen🙏💝🙏

  • @user-uc7xx6ex6z
    @user-uc7xx6ex6z6 ай бұрын

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ያገልግሎት ጌዜውን ያስርዝምልን በሳል ትምህርት ነው

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😭😭😭😭😭 የድንግል ማርያም ልጅ እንዲህ አለ እናንተ የእፉኝት ልጆች እነዚህም የ አባታቸው የአሪዎስ የሳጥናኤ የነበረው የአውሬውን ግብር ትንቢቱን በ መጽሐፍ ቅዱስ የ ዮሀንስ እራዕይ መ:3 ከቁ:1 አስከ መጨረሻው ያለውን በትክክል እየተገበሩት ነው ያለው !!😡😡😡😭😭😭 ዘንዶም ሴቲቱ ን አሳደዳት ይላል !!!!!😡😡😡😭😭😭 እነርሱ እንደ አባታቸው ያሳድዷታል ምን ይደንቃል!!!!

  • @zimame
    @zimame11 ай бұрын

    ታቦር ዘዶር ካለችበት በሰማያዊት እየሩሳሌም የህይወትን ቃል ያሰማዎት!!!!

  • @user-he2bw3nf2n
    @user-he2bw3nf2n3 ай бұрын

    እመቤቴማርያምእኛምእንወድሻለን❤❤❤

  • @user-wr5zp9ok9p
    @user-wr5zp9ok9p7 ай бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህባለማወቅ ባለማስተዋል ወላዲት አምላክን ለሚንቁ አምላክ ማስተዋል ይስጣቸው

  • @FertunaKidane-qm5kp
    @FertunaKidane-qm5kp3 ай бұрын

    መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @user-kn9ck3ub8u
    @user-kn9ck3ub8u Жыл бұрын

    ቃላት የለኝም የምልህ ነገር ብርክ በልልኝ ያንተ ስሜት የኔም ስሜት ነው አቅም የለኝም እንጂ ። አይናችዉን ያዉጣዉና ሠይጣን ያዉጣችው በተለይ አንድ አባ መአዛ የሚባል የእንጨት ሽበት ትዝታዉና ኤርሚያስን ያ ዮናታን የሚባሉ የስይጣን አጫፋሪዋች ሲኖድዮሱ አውርቶ ዝም ማለት አይደለም በሕግ ሊጠይቅልን ይገባል ከኦርቶዶክስ ላይ እጃቸዉን ያንሱ አቅም ያላችሁ ተጠቀሙበት። እናንተን የመሰለ መምህር እያለን የማንም ልጋጋም ይጫወትብን እንዴ ዝም ብትሉ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠይቃችሁል።

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda4 ай бұрын

    እመበቴ ድግል ማሪያም ምርኩዘ ነሽ መንገዴን ሁሉ አንቺ ምርኝ ።የሁላቺን እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desalegnbiset6238
    @desalegnbiset623811 ай бұрын

    ስብከትህ እንደማር ወለላ ይጥማል እመብርሀን ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልህ መምህራችን

  • @bethaadenasu7345
    @bethaadenasu7345 Жыл бұрын

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን የእናታችን የእመቤታችን በረከቷ ረድኤቷ አይለየን አሜን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @kidistmulugeta345

    @kidistmulugeta345

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ. ይኝጽጽጽይይጽይይ6ይይ..ይይይጽ6ይም7እንደ ይጽ

  • @kidistmulugeta345

    @kidistmulugeta345

    Жыл бұрын

    ይይ

  • @kidistmulugeta345

    @kidistmulugeta345

    Жыл бұрын

  • @kidistmulugeta345

    @kidistmulugeta345

    Жыл бұрын

    የይሁዳ እንደ ጋር 7፯6ይ,.ጽይይ፯

  • @user-by2yo9nb6j
    @user-by2yo9nb6j10 күн бұрын

    አሜን ቃለ ሂወተን ያሰማልን 🙏

  • @selamselam3539
    @selamselam35394 ай бұрын

    እመቤታችን ማርያምን በህይወቷ ዘመን እጅግ የሚጠላት የፈተናት ሰይጣን ነበር። አሁን ደግሞ በየሱስ ስም የመጡ ከሀዲ የሰይጣን ልጆች ወደ ልጇ አርጋም ስሟን በከንቱ እያነሱ በቅናት ይቃጠላሉ። እግዚኦ እውነተኛው የድንግል ማርያም ልጅ ይድረስላቸው። መምህራችን እድሜ ዘመኔትን ሁሉ ድንግል ማርያም በነጠላዋ በቀሚሷ ሽፍን አርጋ ትጠብቅልን!!!

  • @azeb2686
    @azeb26865 ай бұрын

    እመቤታችንን አትንኩብን!!!!!አከተመ!!!!!

  • @bitaniya-tube7407
    @bitaniya-tube740710 ай бұрын

    Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-sl2qc1we3q
    @user-sl2qc1we3q8 ай бұрын

    ድንግል ማርያም እናቴ ትባርክልኝ ወንድሜ ቃለሂወት ያሰማልኝ

  • @user-jg7uu1op8u
    @user-jg7uu1op8uАй бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe29045 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይገሰፃ አሳች

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera74406 ай бұрын

    ማምህራቺን አደሜ ጤና ይስጥልኝ ye አገልግሎት zemanot ይባረክ ❤❤

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Жыл бұрын

    መምህሬችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባማላጅነቴ ትጠብቅህ የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ጴንጤዎች እባካቸህ ወደ እውነተኘዋ እምነት ተመልሱ ክብር ለእምዪ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን አሜን ቃለ ሕይወት መምህር

  • @eden-fj8su
    @eden-fj8su7 ай бұрын

    ምስጠረኛየ ዲንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል።

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes20106 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በረከቶት ይደርብን

  • @frefre8352
    @frefre8352Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እመብረአን. ❤❤❤❤❤❤❤❤ያንድይ. ።እናት. ክብር. ላቼ. በሠማይ. በምድር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @clawdytessema5840
    @clawdytessema58405 ай бұрын

    አንብብ ሐፀሐፍ ቅድሰ

  • @user-yv3vf2bx9s
    @user-yv3vf2bx9s7 ай бұрын

    መምህራችን ስለመገቡን የሕይወት ቃል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @user-pq6kc6ru9e
    @user-pq6kc6ru9e8 ай бұрын

    ቃለህይወት፡ያሠማህ፡መምህር

  • @aahmed6426
    @aahmed64269 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን የደረግልን💒🙏🌴

  • @nardoskiros284
    @nardoskiros284 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-uf2ze7hi7j
    @user-uf2ze7hi7j6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤት እመቤት ብይሽ አልጠግብሽም እናቴ የስደት ስንቄ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Жыл бұрын

    እሰዋን ጠሪተን ነው አለምን የሞላነው

  • @GEBR1919
    @GEBR19195 ай бұрын

    እመብርሃንን ቅድስት ድንግልን ና ልጇን ወዳጇን የሚጠላ ጥንት ጥላታችን ዳቢሎስ ና የእሱው ተከታዮች ናቸው! አሁንም የማርያም ክብር ቢሽሩ ከአለም እስከ ዘላለም ያከበራት ወዶ ፈጥሮ በሷው ሰው የሆነው አምላክ አክብሯታል🙏🙏🙏🙏

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 Жыл бұрын

    መፅሐፉ ነው ማርያም ልጆች ወልዳለች የሚለው ።

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Жыл бұрын

    እመቤቴን ትግስታችን በዛ እናታችንን አትንኩብን መብታችሁ ነው አለመቀበል ግን ቀይ መስመር አልፋችሁ አይናችንን የምትነኩ ለዚህ ትእግስት አይኖረንም ከእንግዲህ አይናችን ናት የጌታችን እናት በሷ አንደራደርም

  • @almazasrat2930
    @almazasrat2930 Жыл бұрын

    ጠላት እናታችን ፅዮንን ያሳነሰ መስሎት ሲዘላብድ ፈጣሪያችን ክርስቶስ ግን ክብሯን በእጥፍ በብዙ የሚገልጡ እና በብዙ የሚባረኩ ልጆቿን አበዛላት

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @abebaali5356
    @abebaali535611 ай бұрын

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይልን እውነት ነው እናቴ ወለላይቱን ድንግል ማርያምን ለእኛ ተውልን አትንኩብን ብናመልካትስ እናንተን ምንስ አገባችሁ እሳን የሚጠላው ጥንተ ጠላታችን ዳቢሉስ ነው የናቁሽ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ይላልና ቃሉ ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ለወለላይቱ ይሁን አሜን!!!❤

  • @user-wr7oq4bs1l
    @user-wr7oq4bs1l4 ай бұрын

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ክብርና ምስጋና ይገባታል የፃድቃን የሰማዕታት የመላእክት አማላጅነት አይለየን

  • @AsAs-ur9xk
    @AsAs-ur9xk4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @milahagos2807
    @milahagos28079 ай бұрын

    ኢየሱስን አትንኩብን

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye28693 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen qala hiwot yasamalene mamhare yagalegelote zamanehane yebarekelha

  • @ehiteneshgonder9327
    @ehiteneshgonder93277 ай бұрын

    እግዜብሄር አምላክ የሷ ልጆች ስላደረገን ይክበር ይመስገን

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun173110 ай бұрын

    ክብር ለስም አጠራሯ ይሁን

  • @MeronKebede-cw7yz
    @MeronKebede-cw7yz6 ай бұрын

    በአውነት መህምር ቃለሂ ውትአን ያሰመልን በደሜ በጤን የጠባቅልን

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx2013 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @rhamtistore9242
    @rhamtistore9242 Жыл бұрын

    እመብርሀንኸረድረሽልኝመልጃሽ አይለየን 😭👏👏👏

  • @LeviAkreman-ee4ck
    @LeviAkreman-ee4ck5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ይብረ

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z6 ай бұрын

    በሰማዉ የማልጠግበዉ ትምህርትህ መምህር ቃለሂይወት ያስማልን

  • @AdCd-vw1we
    @AdCd-vw1we3 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታየተመሠገነ የተከበረ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qb5fq5gt4e
    @user-qb5fq5gt4e6 ай бұрын

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vm7ei1ye4n
    @user-vm7ei1ye4n4 ай бұрын

    ምርጥ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን😍🙏

  • @samirawitkasie3579
    @samirawitkasie35795 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @zemariabirihamtufatube
    @zemariabirihamtufatube4 ай бұрын

    እሰይ ተባረክ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84825 ай бұрын

    አሜንንንንን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @meserettsegaye21
    @meserettsegaye21 Жыл бұрын

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉት 😥 አለመታደል ነው እናታችንን አለማክበር

  • @heymanotmengsha3171
    @heymanotmengsha3171 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mehreteshete8495
    @mehreteshete8495 Жыл бұрын

    እማይዬ እመቤቴ እናቴ የኔ ልዪ ከአንደበቴ ያለውን ለማውጣት እስክቸገር ነው እምወድሽ ስላንቺ ተናግሬ አልጨርስም የጌታዬ እናት ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን እማምላክ. ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏🏾

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!!

  • @alemyerosan8816

    @alemyerosan8816

    Жыл бұрын

    Amen.3.tahedo.lzelalem.tenur

  • @SelamAdefris
    @SelamAdefris2 ай бұрын

    አሜንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu11 ай бұрын

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-ig7ck2hx4y
    @user-ig7ck2hx4y5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jk1kz1ir9q
    @user-jk1kz1ir9q Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ph7iy4lm5g
    @user-ph7iy4lm5g6 ай бұрын

    አይዞሽ ማርያምን ያመነ አይወድቅም ቤተሰቦችሽ ወደ አንች ይመጣሉ ማርያምም ትጠራቸዋለች ፀልይ

  • @user-cj1bf3gy4v
    @user-cj1bf3gy4v4 ай бұрын

    እመቤቴ እኛ ኦርቶክሶች እንወድሻለን ታማልጅናለሽ ለዘላለም

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade64 ай бұрын

    አሜን አሜን እመቤት ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ወላዲተ አምላክ

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ አግዚአብሔር ቃለ ሕዎት ያሰማልን አሜን አሜን 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lm5zl6lf5n
    @user-lm5zl6lf5n3 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @frefre8352
    @frefre83524 сағат бұрын

    በረከት።❤❤❤❤❤❤❤❤❤አምን።።አሜን።አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ll3kj9dq5u
    @user-ll3kj9dq5u4 ай бұрын

    ቃለሕወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SssSss-dv6lx
    @SssSss-dv6lx2 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 Жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ነገር ግን ህሊና ለጎደለው ሁሉ መልስ መስጠት ያስፈልጋልን እንደእኔ ንቆ መተው ነው እግዚአብሔር ይገሰፅህ ቢባል አይበቃውምን? እላለሁ ለምን ቢሉ ዘመን ያሳበዳቸው እብዶች ስለሆኑ አእምሮ ስለጎደላቸው ማሰብ ስለተሳናቸው ሆዳቸው ስለሞላ ወገንን እየገደሉ ጠያቂ እንደሌለባቸው ስላረጋገጡ ።

  • @billykhadra5522
    @billykhadra55227 ай бұрын

    Lbene yemeyareseres temeheret new memeher kale heyewet yasemalen embete enate zeweter tebkadhe ayelyen❤❤❤❤

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet16526 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እውነት ነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን፫

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @tilahundemere7185

    @tilahundemere7185

    Жыл бұрын

    Amennnnnnn

  • @user-ri4dx8sg5v
    @user-ri4dx8sg5v5 ай бұрын

    ufff memihir edimena tena yistot , mariyam keri zemenihin birhanwan tabrarillih ,uffffffff abet abet , be mesmate inenegn yetadelku ,maaryamiin

  • @hyme7165
    @hyme716510 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን እመብዙሀን ትጠብቅልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ድንግል ማርያም አማላጅ ነች የሷ ሥም ሲጠራ ጥላት ድብን ቅጥል እርር ይላል ክብር ምስጋና ይሁን ለአዛኝቱ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ቤዛዊት አለም እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Жыл бұрын

    መምህር እመቤቴ ቅድስት ንፅህት ማርያም ከክፉ ትጠብቅህ እድሜ ትስጥህ ድንቅ ትምህርት ስላስተማርከን

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስበመሆኔ እኮራለሁ እንቁና አንደበተ ርቱ መ ምህራን አሏት ።

  • @Samrawit631
    @Samrawit6317 ай бұрын

    Egzaabihar ymesigen kal hiwetn yasamalin Amen❤❤🙏🏿

  • @samrawitandemeskel206
    @samrawitandemeskel2069 ай бұрын

    Imebete yene wid inate 🤲🤲🤲

  • @GetieDemie-us2lo
    @GetieDemie-us2lo Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tesfalemali1981
    @tesfalemali1981 Жыл бұрын

    እንኳን የጌታችን እና የመዳህኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ እናትን ይቅር እና የኛ የተራዎቹን ሠዎችአናት ሲነኩብን እንኳን ምን ያህል ነው የሚያመን እና በንዴት የሚያሳብደን ማርያም እኮ ከእናትም በላይ እናት ነች ለእናቷ እናት የሆነች ብቸኛ ብፅዒት እና ንፅዒት የሆነች የምትገለፅበት ቃላት እንኳን የማይገኝላት እናት ነች እንወዳታለን አትንኩብን።ወዮልህ ማርያምን የነካህ ሁሉ በራስህ ላይ መቅሰፍትን እያወጅክ መሆንህን እወቅ አንድ ቀን አይቀጡ ቅጣት ትቀጣበታለህ እንዳትረሳ

  • @Hiyawsim

    @Hiyawsim

    Жыл бұрын

    አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @user-xs5sj4km6w

    @user-xs5sj4km6w

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-xs5sj4km6w

    @user-xs5sj4km6w

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @hayalfikadu1689
    @hayalfikadu16897 ай бұрын

    እመቤቴ እኛ ኦርቶክሶች እንወድሻለን ታማልጅናለሽ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh123513 күн бұрын

    እነቴ❤❤❤❤

Келесі