NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ትዩብ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
፤ ኢትዮጵያ ሁሌም ወደ እግዚአብሔር እጆቿን ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
Dear viewers welcome to the Nsebho KZread channel, this channel is where you can watch videos of Orthodox Tewahdo religion songs, teachings, and various messages that give strength to your soul and give meaning to your life.
Ethiopia always stretches its hands to God.
Have a nice stay

Пікірлер

  • @WeynituKebede
    @WeynituKebede4 сағат бұрын

    ❤😂አባታችንአድሜይስጦትበአሁኑዘመንእንደርሶያለመምኽርአለንእውነቱንእያስተማሩንነውፈጣሪከርሶጋርይሁን

  • @WeynituKebede
    @WeynituKebede4 сағат бұрын

    አባታችንአንደምንዶኖትሰላምለርሶይሁንበእውነትአንደርሰያለመምኽርአለንእርሶእውነቱንያስተምራሉእድሜከፀጋጋርይስጦትፈጣሪከርሶጋርይሁን

  • @user-ck7lh9ut7i
    @user-ck7lh9ut7i14 сағат бұрын

    ቃልህውይት ይስማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን አሜን❤❤❤

  • @BirukTilahun-u2t
    @BirukTilahun-u2t16 сағат бұрын

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ።

  • @user-vm1rn9hy7o
    @user-vm1rn9hy7o17 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @KalkidanHagos
    @KalkidanHagos21 сағат бұрын

    Slase temesgen slase temesgen slase temesgen Slase temesgen slase temesgen slase temesgen

  • @TazebTazex-c7q
    @TazebTazex-c7qКүн бұрын

    Geta hoy ebakih ayteh yikr belegn tetsetsiche nisiha endegebam erdagn

  • @yrgakbret-g3m
    @yrgakbret-g3mКүн бұрын

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-xf4tj
    @SaraSara-xf4tjКүн бұрын

    እግዝአብሔር ይመስገን በማይመች አገር ሆኝ ጌታየ ቃልህ ምግብ መጠጣ ተስፍየ🙏

  • @user-ht3zs4fh1f
    @user-ht3zs4fh1fКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-ht3zs4fh1f
    @user-ht3zs4fh1fКүн бұрын

    Yup

  • @user-ht3zs4fh1f
    @user-ht3zs4fh1fКүн бұрын

    Yes

  • @user-ht3zs4fh1f
    @user-ht3zs4fh1fКүн бұрын

    Yyyyeeeeesssssss

  • @user-yd9em3uh3b
    @user-yd9em3uh3bКүн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @TigstYone
    @TigstYoneКүн бұрын

    Amlake Hoye lenis mot abkye ende Bedel atefrdebyg 🙏🙏🙏🙏🙏😭

  • @tetetety3946
    @tetetety3946Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SahleKiros
    @SahleKiros2 күн бұрын

    የክብረኩምእየ

  • @SahleKiros
    @SahleKiros2 күн бұрын

    የክብረኩምእየ

  • @AbelZewdu-ub8zl
    @AbelZewdu-ub8zl2 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @atalatizazu9456
    @atalatizazu94562 күн бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም የኔ እናት

  • @user-ul3ms1qk4p
    @user-ul3ms1qk4p2 күн бұрын

    ወይኔ ደሞ ድምፃቸው ደስ ሲልል ቡሩክ እያሉ ❤❤❤❤እያለ ሲቀድሱ ቢቻል ነበር ማየት

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz2 күн бұрын

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz3 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ይቅር በለኝ አንተ አግዘኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz3 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎታችሁ አስቡን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Koyachew
    @Koyachew3 күн бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልንአባቴ

  • @weinigoitom9200
    @weinigoitom92003 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 yekar ybelan egzabhir ❤❤❤

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex3 күн бұрын

    uffffffffffffffffyi yene Abat 24 sa'at bisemawotim altegibotim gin ine betam idilegnanegni yihin timihrt bemesmate❤❤❤❤

  • @SihineSeyfe
    @SihineSeyfe3 күн бұрын

    አሜን

  • @SihineSeyfe
    @SihineSeyfe3 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @hananhp4217
    @hananhp42173 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልጇ ወዳጇ ባከበራት ልክ ክብር ምስጋና ይግባት ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን❤

  • @user-io7wx7xy9l
    @user-io7wx7xy9l4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo23504 күн бұрын

    ይትባረክ እግዚአብሔር አምላክ አበዊነ ሳይገባን ይኽ ቅዱስ ቃል እንድንሰማ ስላደረገን ለአባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ለእኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይሳልብን ወዮልኝ እኔ ጎስቆሊት ወዴት ይሆን ያለኹን የእስራኤል አምላክ እንደምትወደኘ አቃለኹ መልሰኝ እኔም እመለሳለኹ ለምን ይኾን ልቦናዬ የታወረ አባቴ ማለፍ አልቻልኩም 😢😢😢ወደኩኝ አኹንም ግን በሕይወት ያቆየኝ ሊያነሳኝ ከዉድቀቴ 😢😢😢ይመስለኛል ብዙዉን ጊዜ ሕይወቴ ባዶ ሆኖ አገኘዋለኹ ትእግስቱን ስመለከት ተስፋ አደርጋለኹ ባርያዉን ያልናቀ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን አባቶቼ እናንተን ለእኛ የሰጠን መጽናኛ ነዉና የሊቃዉንትን እድሜ እግዚአብሔር ያስረዝም❤

  • @BhZinj
    @BhZinj4 күн бұрын

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @user-oo5qp4pp8u
    @user-oo5qp4pp8u4 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Habiba-uo2dp
    @Habiba-uo2dp4 күн бұрын

    አባእኔምንም አልልም እርሚ እና ጥናአ ይሥጥልንእኛም እግዚብሔር ልቦና ይሥጠን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha84974 күн бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlimazDawe
    @AlimazDawe4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha84974 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤amen 🙏

  • @rahelbeyene6609
    @rahelbeyene66094 күн бұрын

    awko zgtobt mhone ena dmo tsfo lemndn nw mayamaldw KTSAFW LELA TRGUM AYASFLGEM

  • @rahelbeyene6609
    @rahelbeyene66095 күн бұрын

    eysus 1de mamaled kchale lela gze maychlbt mknyat ylm till yealm mchrsha

  • @rahelbeyene6609
    @rahelbeyene66095 күн бұрын

    lemndn nw memher znbe ytetykutn saymlsu wdlela mihedut

  • @ZeniayeleZenii
    @ZeniayeleZenii5 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HappyCamping-lf7uj
    @HappyCamping-lf7uj5 күн бұрын

    🙏🙏🙏💙💖

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h5 күн бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-xv1cv5mk5j
    @user-xv1cv5mk5j5 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ድግል ማርያም በሰው ሀገር በሰደት በማውቀው በማላውቀው እምሰራውን ያየሁትን ያላየሁት እምበላውን ይቅር በይኚ ለንሰሀ አብቂኚ በምህርትሺ በቸርነትሺ አሰቢኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh77945 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh77945 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @HatamneshAbebe
    @HatamneshAbebe5 күн бұрын

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @user-lc1cq3pc9j
    @user-lc1cq3pc9j6 күн бұрын

    Amne

  • @user-lc1cq3pc9j
    @user-lc1cq3pc9j6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zs4ji3cf3n
    @user-zs4ji3cf3n6 күн бұрын

    አቤቱ ፈጣሪየ ልቦናቺን አብራልን የኔ አባት ፀጋዉን ያብዛለወት አደበትን እሚመልስ ደስ እሚል ትምህርት ❤❤❤❤

  • @user-ov3kz7nq7m
    @user-ov3kz7nq7m7 күн бұрын

    እኔ ግን ሳስበው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሚጠግባቸው አይመስለኝም እውነት የተለዩ ብፁዕ አባት እኮናቸው እግዚአብሔር የዕድሜ ባለፀጋ ያድርግልን የወለዷቸውን እናት እና አባት ምንኛ ድንቅ ናቸው

  • @eliafekad800
    @eliafekad8007 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎ ሕጻን ወልደ ትንሣኤ እና ሕጻን ሃብተ ማርያም የጤና ችግር ስላለባባቸው እርስዎ የመንፈስ ቅዱስ ልሳን ኅይል በተሰጠዎት መሰርት እንዲጸልዩላቸው በትህትና እጠይቃለሁ የ ጾሎትዎን ውጤት አሳውቃለሁ