ያመነ የተጠመቀ ወይንስ ተጠምቆ ያመነ

Пікірлер: 82

  • @widasegloballogisticsllc7432
    @widasegloballogisticsllc74326 ай бұрын

    ሜሊዬ:- አንተ ብሩክ ነህ! በጣም በአገልግሎትህ እየተጠቀምን ነው..please በአንዳንድ ተግዳሮቶች ልብህ አይውረድ..ወንጌልን ይዘኽ ከወጣህ ሁሌም ተግዳሮት አለ ሁሌም አለ..እንደ ሀዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ወንድሞች ከፉብኝ እንዳለ የወንድሞች ተግዳሮት ሁሌም አለ..ከባዱም እርሱ ነው..በማንም ልብህ ግን አይወረድ..አንተ የወንጌልን እውነት በግልፅ አስተምር ስበክ..እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው! የተለያዪ አሳቦች ቢነሱም በመሰረቱ በክርስቶስ ላይ ባለው እውነት አለመደራደር ነው..በርታልን!

  • @aklilusinte723
    @aklilusinte7236 ай бұрын

    እውነትን በውበት ... ጌታ የረዳህ የሚረዳህ ወንድም ተባረክልን።

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u6 ай бұрын

    ተባረክ ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-th8ud8nn6pmogesayele
    @user-th8ud8nn6pmogesayele3 ай бұрын

    አሜን

  • @meseretfene5796
    @meseretfene57966 ай бұрын

    ሜላችን ዘመንህ ይባረክ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው❤❤❤

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu14596 ай бұрын

    ሜላዬ አንተ ንግግርክ አይደለም እርጋታክ መልዕክት አለው ይብዛልክ ይሄ ባህሪ!👌🥰 እንወድካለን የጌታ ፀጋ ይብዛልክ❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሜሎስ አንተ ብሩክ ነህና በርታ በዚህ ዘመን በህይወቱ ተወራርዶ የሚያገለግል በጠፋበት አንተና እንደ አንተ ላሉት ሁሉ ለትውልድ ምልክት ናችሁ ! “እነሆ እኔና እግዚአብሔር የሰጠኝ ልጆች ለእስራእል በጽዮን ተራራ ከሚኖረው ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክትና ተአምራት ነን፡፡” ኢሳ 8:18

  • @Emabet4
    @Emabet46 ай бұрын

    My brother well come ❤❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku1396 ай бұрын

    Melos God bless you

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu35786 ай бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d6 ай бұрын

    ሜሎዬ ተባረክ

  • @user-ol4rg5kk7y
    @user-ol4rg5kk7y4 ай бұрын

    ተባረክ

  • @melathabtu7065
    @melathabtu70656 ай бұрын

    good one 👌

  • @genetbogale2544
    @genetbogale25446 ай бұрын

    እውነት እውነቱን የመናገርን ዕድል የሰጠን እውነተኛው ብርሃን በእኛ ልብ ውስጥ ያበራ አምላካችን የተባረከ ይሁን

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa7016 ай бұрын

    ተባረክ ወድማችን እደናተ አይነቶችን ያብዛልንከ እግዛብሔር እደ❤❤❤ የሚናገሩ

  • @235633112168
    @2356331121686 ай бұрын

    U are blessed brother

  • @kapitedantso6868
    @kapitedantso68686 ай бұрын

    May God bless you, brother.

  • @negakassa
    @negakassa6 ай бұрын

    ተባረክ ሜላ አቋምህን በመፅሐፍ ቅዱስ እውነት ያለህን በዚው ቀጥልበት we love our brother in Christ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku1396 ай бұрын

    Dios te bendiga

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay2796 ай бұрын

    ሜሎሳችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለህ በርታ ወንድምአችን

  • @Emabet4
    @Emabet46 ай бұрын

    Damo Amrobahal

  • @endale2916
    @endale29166 ай бұрын

    Mela tebarek arif program new yiketil❤

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or6 ай бұрын

    the name of Jesus hallelujah

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke34066 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድም ሜሎስ ግልፅ በሆነ መንገድ ከማስረጃ ጋር አስተምረህናል እናመሰግናለን። 🙏❤

  • @TurhamJesus91
    @TurhamJesus916 ай бұрын

    Tebark mela wendme

  • @megkid5764
    @megkid57646 ай бұрын

    ተባረክ ዛሬ ገባኝ

  • @addisnet21

    @addisnet21

    6 ай бұрын

    🔵ያላመነማ አሁኑኑ ተፈርዶበታል ይላል- ጥያቄው የሚዱነው ማን ነው ነው? መልሱ ያመነም____ድናል:: እስኪ መልስ? በቃሉ ካመንክ?

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew73386 ай бұрын

    መሎስዬ፡ ፀጋ፡ ይብዛልህ፡🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lozabedassa2068
    @lozabedassa20686 ай бұрын

    ብሩክ እኮ ነህ 🤗 ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-td9pr7wz8r
    @user-td9pr7wz8r6 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ከአንተ ብዙ መረዳት አግኝቻለሁ ተባረክ

  • @addisnet21
    @addisnet216 ай бұрын

    🛑ያላመነማ አሁኑኑ ተፈርዶበታል ይላል- ጥያቄው የሚድነው ማን ነው? መልሱ ያመነም____የድናል:: እስኪ መልስ? በቃሉ ካመንክ? መልሱ እዛዉ 16:16 አለልክ እሰኪ መልስ ?

  • @user-vy4kf3qc6z
    @user-vy4kf3qc6z6 ай бұрын

    ግዝርት የጥምቀት ምሳሌ ነው ግዝርት ደግሞ በ8ኛው ይፈፀም ነበር ታ ዲያ 8ኛው ቀን ያመነ ህፃን አለ?

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede41156 ай бұрын

    GOD bless you and your family 🙏 brother 🙏🙏🙏

  • @eyoblalensa3848
    @eyoblalensa38486 ай бұрын

    Mela you are blessed!!!

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
    @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach6 ай бұрын

    ተባረክ ሜላ ❤❤❤

  • @yygigg2938
    @yygigg29386 ай бұрын

    ፀጋዉ ይብዛልህ ሜሎስ❤🙏

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam72616 ай бұрын

    God bless you tebarek❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m6 ай бұрын

    wow❤❤❤ ጸጋ ይብዛልህ ሜሉ🥰

  • @eludaman357
    @eludaman3576 ай бұрын

    እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ሜሎስ።

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y6 ай бұрын

    Asset Mela tebareek

  • @sinodostube
    @sinodostube6 ай бұрын

    ሜላ ወንድማችን በርታልን በሰነፍ ሰዎች ንግግር እንዳትዝል❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7lsАй бұрын

    Meliya❤❤❤

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam72616 ай бұрын

    God bless you 🙏

  • @endale2916
    @endale29166 ай бұрын

    Mela Baziew ayayizeh ke hitsanat gar laminesaw tiyake bible min endamil bitakilibet tiru new. God bless you! Berta

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @elisakora1059
    @elisakora10596 ай бұрын

    After long time mela God bless you

  • @seble848
    @seble8486 ай бұрын

    Thank you❤

  • @adenalii3385
    @adenalii33856 ай бұрын

    Berta melayee❤ be gugut nw yementebekeh tebarek

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries1146 ай бұрын

    God bless you❤❤❤❤❤

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y6 ай бұрын

    Mela tebarek tebarek berta

  • @ememesore4603
    @ememesore46036 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Solomon-uq6pi
    @Solomon-uq6pi6 ай бұрын

    Tebarki

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f2 ай бұрын

    ኢየሱስ ተሰቅሏ የምሉት ሁሉ የተረገሜ ነው እላል የፈጣሪ ቃል።

  • @AntenehMehari-yq2jn
    @AntenehMehari-yq2jn6 ай бұрын

    እምወድህ ሜሎስ

  • @AbrahamGirma4063
    @AbrahamGirma40636 ай бұрын

    Wendime melos egziabher tsegahun yabzaleh

  • @tsegayedemissie1831
    @tsegayedemissie18316 ай бұрын

    ተባረክ። በጥሩ ሁኔታ ገልፀህዋል። ሌላ የሚያነሱት ጥቅስ ዮሐ 3: 5-6 እንዲሁም ሐዋ 2-38 እንዴት ታየዋለህ? ሌላው ደግሞ በአብ : በወልድ : በመንፈስ ቅዱስ መጠመቃችን በሰፊው ብታብራራልን። ዘመንህ በብዙ የተባረከ ይሁን።

  • @AgoGo-zs3ij
    @AgoGo-zs3ij6 ай бұрын

    Men new temketen tal tal arekat wendeme emenet belo eko temket yelale yehe demo ye ande santim hulet getseta new amenehe kaltetemek atedenem malet new

  • @hailemichealtadesssee812
    @hailemichealtadesssee8126 ай бұрын

    tebtaba

  • @aschalesebho
    @aschalesebho6 ай бұрын

    אדון ישוע יברך אותך אחי.

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk6 ай бұрын

    Mnafk .nafik kemis lebash

  • @abrhamwondifraw8984
    @abrhamwondifraw89846 ай бұрын

    ከሃዲ መናፍቅ

  • @debebechharer2212
    @debebechharer22126 ай бұрын

    Melos endezi stastemir now lante yemohone andand leyastuna bet betlacha yet yetmolu sewoch yeastauh now lezah melse kuch belah anbeb bewala zuraow gedel endahonbah antem wendemochen nachow weded wengel kemesebkah befi

  • @amirsad4113
    @amirsad41136 ай бұрын

    በፕሮቴስታንት የህጻናት ጥምቀት የለም🤔 ሙሉ ወንጌል presbyterian lutheran ምናምምስ?

  • @Yohannes-ot5gs

    @Yohannes-ot5gs

    6 ай бұрын

    በወንጌል አማኞች ህፃናት የምያጠምቁ ጥምቀት የቤተክርስቲያን ሥርዓት ስለሆነ እንጂ ጥምቀት ለድነት አስፈላጊ ስለ ሆነ አይደለም ::

  • @user-kc9ny1zn7c

    @user-kc9ny1zn7c

    6 ай бұрын

    ​@@Yohannes-ot5gs ገላትያ 3፡27 ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችሁታልና// ክርስቶስን ለመልበስ መጠመቅ አለብህ ክርስቶስን ካለበስክ ደግሞ አትድንም ይኤእንዴት ለድህነት አያስፈልግም ስርሀት ህያልክ እራስህን አትሸውድ😢

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q6 ай бұрын

    666😂😂😂weshaa lebaa

  • @eyuelkasahun7946

    @eyuelkasahun7946

    6 ай бұрын

    ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤ ²⁹ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?

  • @eyobed321
    @eyobed3216 ай бұрын

    Hard copy bible btyiz Arif nw

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw6 ай бұрын

    ሜሎስ ባልከው እስማማለሁ።ነገር ግን ታዲያ የጥምቀት ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው።አንድ ጌታን አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ይላል። ለምሳሌ መጥምቁ ይሁንስ የንስሀን እና የሀጢያት መንፃት በሚያጠምቅብት ጊዜ ጌታችን በዩሀንስ እጂ ተጠመቀ።እሱ ሀጢያት ባይኖርበትም ነገርግን ለፅድቅ መታዘዝን አሳይቱአል። እኛም ዉሀውስጥ ገብተን በመውጣት ከሞቱ እና ከትንሳኤው ጋር እንዳለንበት ማሳያ ነው ብዬ አምናለሁ መፀሀፍ ቅዱስ ስለሚል። ከሀጢያት የሚያነፃው ደሙ ነው እርግጥ ነው ።እንደይሁንስ ጥምቀት አይደለም በርግጥ ያሁኑ ጥምቀት ግን ጥምቀት ትርጉም አይሰጥ እያልከኝ ነው።አሀን አተ ያለህባት ቤተክርስቲያን ጥምቀትን አትቀበልም?

  • @melos8013

    @melos8013

    6 ай бұрын

    በቪዲዮ እመለስበታለሁ 👍

  • @user-nc6iz8qm7d
    @user-nc6iz8qm7d6 ай бұрын

    ሜሎስ የእውቀት ድንግልና ነው ያለክ 😂😂😂

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos46576 ай бұрын

    አንተን ሰው ብሎ የሚጃጃለው ያሳዝነኛል በውነት ቁንጽል የሆነች ድንጋይ የሆነ ልብ ይዘህ አንተን ብሎ አስተማሪ

  • @addisnet21
    @addisnet216 ай бұрын

    🔵ማርቆ 16-16 ቅደም ተከተል አያሳይም ገራመር ተማር መጀመርያ:: Among Protestants, several denominations practice infant baptism including Anglicans, Lutherans, Presbyterians, Congregationalists, Methodists, Nazarenes, Moravians, and United Protestants. Christians who do not practice infant baptism are called credobaptists.

  • @sagnidereje2358
    @sagnidereje23586 ай бұрын

    Ene protestant luteran nanyi hasabihin gin matsaf qudisawi silahone 100% edagifalaw

  • @bereketasmare3400
    @bereketasmare34005 ай бұрын

    ተሐድሶ ከሆንክ የኦርቶዶክስን ልብስ አውልቅ ጌታ በወንጌል ``የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ተኩላዎች ተጠበቁ`` ይላል አንተም ከተኩላ ውስጥ ነክና የኦርቶዶክስን ልብስ ትለብሳለህ ወደ ሃሳብክ እንምጣ እና፣ እነዚህን ጥያቄውች መልስልኝ ጌታ ራሱ ለምን ተጠመቀ? ሳይጠመቅ መሰቀል ይችል አልነበር ? ጌታስ በስሜ አጥምቁ ለምን አለ?/ማቴ 28፥19-20/ ( አጥምቁ ማለቱ ስህተት ነው እያልክ ነው።)ሐዋርያት ለምን አጠመቁ ? (ማጥመቃቸው ስህተት ነበር እያልክ ነው) አንተ ራስህ ያላመነ ከተፈረደበት ያመነ የዘላለም ህይወት አለው በማለት የተጠቀምከውን ሎጂህ ለምን በዚህ ጥቅስ ላይ አትጠቀመውም ? ያመነ የተጠመቀ የሚፈረድበት ከሆነ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን Holistically የምታነብ ከሆነ ሐዋርያት ማጥመቃቸውን ጌታ መጠመቁን የት ከተከው ነው?

  • @amhakelemu5775
    @amhakelemu57756 ай бұрын

    በበተዋህዶ ክብረ ልብስ መቀለድ ቆይ ጊዜህን ጠብቅ፡፡

  • @user-vy4kf3qc6z
    @user-vy4kf3qc6z6 ай бұрын

    የአንተ እውቀት የአይሁድ አስተሳሰብ ነው ልብሱን አውልቀው

  • @amankaleb6576
    @amankaleb65766 ай бұрын

    ማን ተርጉዋሚ ኣደረገህ? ሰው ኣታሳስት

  • @meselederibe7823
    @meselederibe78236 ай бұрын

    ተባረክ

Келесі