Melos

Melos

ይህ ገጽ ወንጌልን መሠረት ያደረጉ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ክርስቲያናዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው።

የዚህ ቻናል ባለቤት በአንድ አምላክ በሦስት አካላት ማለትም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የሚያምን ፣ መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በማመንና የኢየሱስን ጌትነት በመመስከር ብቻ መሆኑን አጥብቆ ያምናል።

ዓላማ፦ ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ውጪ ያሉ ሰዋዊ ትምህርቶችን በቃለ እግዚአብሔር መሠረትነት ማፍረስ እና ሰዎችን በእግዚአብሔር እውቀት ማሳደግ ነው ።

ቻናሉ የተገነባበት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት የሚከተሉት ናቸው ፦

“ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥”
- ቆላስይስ 1፥10-11

“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” 2ኛ ቆሮ 10፥5

Пікірлер

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7ttСағат бұрын

    🥰🥰🥰😍😍😍😍🤩🤩🤩💝💖💗💓💞💕

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk3 сағат бұрын

    Sera ftoch yeluter buchloch menafik thDso

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt4 сағат бұрын

    እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል? 32 ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም? 33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @HennaWorku
    @HennaWorku4 сағат бұрын

    🔴ከትላንት ወዲያ በእለተ ሰንበት የሞተር አደጋ ደርሶብኝ ለሞት የሚሆን አደጋ ነበር ግን እግዚአብሔር ምህረቱን አሳየኝ አመስግኑልኝ ይህን ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt6 сағат бұрын

    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt6 сағат бұрын

    ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt6 сағат бұрын

    እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። 4 እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt7 сағат бұрын

    የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥ 6 መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።❤❤❤

  • @user-rx9sr9fc9n
    @user-rx9sr9fc9n14 сағат бұрын

    Egzyaber wold be siga saygelex yaye ale

  • @fanog6090
    @fanog609014 сағат бұрын

    ወንድሜ አንጄሎ እና ወንድሜ ሜሎስ በዚህ መልክ በስርዓት ስለተወያያችሁ ያለጭቅጭቅ ልንሰማችሁ ችለናል። አንጄሎ ጠያቂ ስትሆን ምላሽ ባትሰጥ ጥሩ ነበር። ከሁለታችሁም በጣም ተምሬአለሁ። የሁለታችሁም ትምህርት ካንዱ መጽሐፍ መብቀሉ ይገርማል። ሁለታችሁም የአብንና ወልድን አምላክነት፣ አንድነት፣ እኩልነት፣ ፈጣሪነት ታምናላችሁ። ከዚያ ግን 😂 የጦፈ ክርክር። ሁለታችሁም እውነተኛውን አምላክ ልታብራሩ ነው የፈለጋችሁት ግን አንዱ ሌላውን በቅን ልብ ማየት አለመቻሉ ያነፍራል፤ ያሳዝናል። ለአንጄሎ ሜሎስ አታላይ ከሃዲ ነው፤ ለሜሎስም አንጄሎ አታላይ ከሃዲ ነው። ኢየሱስ "የማይቃወመን ከእኛ ጋራ ነው" ብሏል። ለእኔ ሁለታችሁም ከኢየሱስ ወገን ናችሁ። ደቀመዛሙርት እንደከለከሉት ኢየሱስ ግን ከኛ ጋራ ነው እንዳለው ሰው ቢያንስ ተቀባበሉ። ሁለታችሁም በተከራከራችሁበት ርዕስ አልተማመናችሁም። ምክንያቱም ሁለታችሁም በሙላት አልገባችሁም። ይህ ጉዳይ ስላልገባችሁ ኢየሱስ አልጣላችሁም። የገባውን ብቻ አልመረጠም። ተቀባበሉ። አንዱ ከሌላው ይማር። እንደኔ የሁለታችሁንም ጉባኤ ተካፈሉ። እውነትን የሚገልጠው እርሱ እስኪያበራላችሁ ጠብቁ። እስከዚያው ግን ተደማመጡ እንጂ አትገፋፉ።

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e19 сағат бұрын

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e19 сағат бұрын

    ጌታ ይባርካቹ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ የሐምሌው ገብርኤል እና የታህሳሱ ገብርኤል ልዩነታቸውን ንገሩኝ

  • @MekibibBereda
    @MekibibBereda20 сағат бұрын

    ሜሎስ የስላሴ አስተምሮ በተወሰነ ተረድተኅል አንጀሎ ግን የስላሴን አስተምሮ ምንም አልተረዳህም። ለሁለታችሁም ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የስላሴ አስተምሮ ብትረዱ ትክክለኛው መልስ ታገኛላችሁ።

  • @MekibibBereda
    @MekibibBereda20 сағат бұрын

    ሜሎስ የስላሴ አስተምሮ በተወሰነ ተረድተኅል አንጀሎ ግን የስላሴን አስተምሮ ምንም አልተረዳህም። ለሁለታችሁም ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የስላሴ አስተምሮ ብትረዱ ትክክለኛው መልስ ታገኛላችሁ።

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d23 сағат бұрын

    ተባረኩልኝኝኝኝኝኝኝ እወዳችዋለውውውውውውው ❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859Күн бұрын

    Tabaraku e/g abizito yibarikachuuu

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMAКүн бұрын

    ባለቤቶቹ የረሱትን እንናንተ በታቦት ሽቀላ ነው

  • @selam-brandtv7441
    @selam-brandtv7441Күн бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ከኤርትራ። እኔም ተዋህዶ ነኝ ግን ካንተ ጋር እስማማለው ከቡዙ ድያቆናት ጋር በዚ ጉዳይ ተከራክሬለው ግን ጆራቾውና ልቦናቸው በስተታዊ ኣስተምህሮ ተደፍነዋል።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210Күн бұрын

    ወንድሞች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ ቀጥሉ ሐሰት በእውነት ቃል ማፍረስ የብዙዎችን ዓይን መግለጥ ነው ።❤👏

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557Күн бұрын

    ተባረኩ ወንድሞች ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ🖐

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062Күн бұрын

    ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!❤

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815Күн бұрын

    ተባራኩ ❤❤❤😊

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691Күн бұрын

    1ቈረ 11:23-30 ያለው ጽሁፍ ቀስ ብላችሁ በመንፈስ አንብቡት። “ንዜኑ ሞተከ ወትንሳኤከ ቅድስተ” ቁ 26።

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473Күн бұрын

    Thanks! ተባረኩ ሜላዬ ግን ታድያ ለገብርኤል ተስዬ እንደዚህ ሆነልኝ ምናምን የምሉት ምንድነው??

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882Күн бұрын

    Egzabher ybrkachu wendmoche sega ybzalach ❤❤❤❤❤❤❤

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaileКүн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7tКүн бұрын

    ሜላዬ ተባረኩ አንባቢ ጠያቂ ትዉልድን ያብዛልን ክበሩልን ጥሩግንዛቤ አግኝተናል በርቱ

  • @user-uw2xh7jm4c
    @user-uw2xh7jm4cКүн бұрын

    ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    kzread.info/head/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @joeking2028
    @joeking2028Күн бұрын

    GOD bless you all ❤❤❤❤❤❤

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    kzread.info/head/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561Күн бұрын

    በርቱ ወንድሞቼ ብሩካን ናችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤ እናፈርሳለን🎉🎉

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    kzread.info/head/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @therevelationethiopia2134
    @therevelationethiopia2134Күн бұрын

    ተባረኩ ❤

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979Күн бұрын

    Tsega yebzalacheh🙏❤️👍 Tebarekulen

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    kzread.info/head/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @FevenAyalew
    @FevenAyalewКүн бұрын

    መምህር በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስህ 😢

  • @droneber2024
    @droneber2024Күн бұрын

    እባካችሁን አማርኛችሁን ልብ በሉ፣መላእክቶች መምህራኖች መጻሕፍቶች አይባልም እንዲሁም ሌሎች።"ጋ"የሚለውንም ፊደል እንደቃል ስለምንጠቀምበት "ጋር" ከሚለው ቃል ጋር አናምታታው።በላክ ጠጣክ መጣክ የሚሉትም እጅግ ተለምደዋል--በላህ ጠጣህ መጣህ የሚሉት ትክክል አባባል ናቸውና ልናስተካክል ይገባናል

  • @user-mu6fb5en9z
    @user-mu6fb5en9zКүн бұрын

    1,kan enkan cristan sawoch fatarin amelekawe ayakum features becha aw yamiyamLkut

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551Күн бұрын

    Bless you my dear❤🎉

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338Күн бұрын

    ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ ። በእየሱስ ሰም ለዘመናት የተተበተበ ተረትየፈረሰ ይሁን ። ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    kzread.info/head/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    satemaru atastemeru

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    you guys have very little knowledge about angels so i brothely advice you to go and learn from preaching of kesis hibret yeshitela angeles part 1 and part 2

  • @frtunaadoniyas6667
    @frtunaadoniyas6667Күн бұрын

    Tebareku

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302Күн бұрын

    ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል። የእኛ ህብረት የቅዱሳኑ ህብረት ነው በአምላካችን አንድ የሆንን።

  • @berekketabebe
    @berekketabebeКүн бұрын

    More blessing to all of u!!!

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409Күн бұрын

    ተባረኩልኝ ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777Күн бұрын

    ተባርኩ የጌታ ምርጦች... አባት ሆይ የህዝባችንን ልቦና ክፈት ከዝንታለም መከራ አውጣን በማንነትህ እናክብርህ እናምልክህ 😢 imagine if all this idol worships divert to the one and only God😢 we could be blessing to others let alone our own country 😢

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    kzread.info/head/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @destaergano3121
    @destaergano3121Күн бұрын

    👉[በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት አስተማሪዎች አገላለፅ መልዕክትና ማሪያም በብሄር አማራ በዜግነት ኢትዮጵያዊ አድርገው ምዕመኑን ከመጠን በላይ አሳስተዋሉ።] 👉[እንዲህ አይነት አስተሳሰብ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ቢሆን ኖሮ የአለም ህዝብ መቀለጃ እንሆን ነበር።] 👉[በውሸት GDP በአለም #1 እንደምንሆን ጥርጣሬ የለብኝም።]

  • @degoldeneke
    @degoldenekeКүн бұрын

    kzread.info/head/PL9YmmywUiEmGYqOd6b8vpXPH4hU_1cwux&si=v03ngVXyvZi0XGOb

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744Күн бұрын

    መልአክ ምድርን ይሞላል አንድ ፀሐይ ምድርን እንደምታበራ አንድ መላክ ምድን ይመላል አንድም መላህክ ወደምድር ሲሆርድ አየው ከክብሩም የተነሳ ምድርን መላት መድረ መናፍቅ

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411Күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302Күн бұрын

    ቢያገኙት ዳግም ክርስቶስን ይሰቅሉታል ልክ እንደ ተቃወሙት እሁዶች

  • @yemeru9732
    @yemeru9732Күн бұрын

    መቼም አእምሮው በትክክል የሚሰራ ሰው እናንተን አይቃወምም ።

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557Күн бұрын

    እኔም የምለው ይሄን ነው:የሚገርመው ይሄን መረዳት ያገኘሁት ገና 16አመት ልጅ ሆኜ ገና ኦርቶዶክስ ሆኜ ነው ማንም ሰው ሳይሰብከኝ ነው ጌታን የተቀበልኩት:የሚገረመው ዛሬ እነዚ የተባረኩ ወንድሞች ውስጤን ነው የተናገሩት👍

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744Күн бұрын

    ለያንዳንዳችን ጠባቂ መልአክ አለን አናኒያን፥አዛሪያን ፥ሚሳኤል።ጠባያቸው ሚካኤል፥ገብርኤል፥ሩፋኤል ናቸው ድርሳኑ አልተሳሳተም ምድረ መናፍቅ