የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ ጠዋት ስትነሱ ማድረግ ያለባችሁና የሌለባችሁ Kesis Ashenafi

Пікірлер: 47

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9vАй бұрын

    አሜን ቅድሚያ ለእግዚአብሔር ሁሉ ነገራችንን መስጠት እንደሚገባን ጌታን የበላይ ማድረግ እንዳለብን ተምራለሁ

  • @salme469
    @salme469Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲💐💐

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4iАй бұрын

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነው ቅድሰ ቃሉ በልቦናችን ያሰድርልን ❤❤❤❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ መምህር

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667Ай бұрын

    አሜን 🙏 ቃለህይወት ያሰማልን አቤት እንዴት ደሰ የሚል ትምህርት ነው። አጥንት ውሰጥ የማገባ🙏🙏🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር አባቴ እኔን ልጅህን ስለምታስተምረኝ አመሠግናለሁ ።ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3uАй бұрын

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤

  • @smret5569
    @smret5569Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8opАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6svАй бұрын

    Amen amen 🙏 Yekber Yemesgen Amlakchen. Yesemahuten be libonaye yetsafelegn. Lelaw kahun befit setastemeren ke tselot befit mestawet mayet endeleleben astemerehenal. Tebarek kessis Amessegenalehu 🙏

  • @user-qe6ku5wq1l
    @user-qe6ku5wq1lАй бұрын

    ሚገርም ትምህርት ነው እያንዳንዱ ቃል ለኔ ሚነገር እስኪመስለኝ ድረስ ሁሉም የኔ ደካማ ጎን ነው አንድም ቀን ቅድሚያ ለፈጣሪ ሰጥቼ አላውቅም ነውረኝነቴ ግልፅ ብሎ ታየኝ ቃለህይወት ያሰማለን የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @jemilayasin7200
    @jemilayasin7200Ай бұрын

    ላስተማሩን ለመከሩን መምሕራችን ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @SaraBirhanu-ce6ib
    @SaraBirhanu-ce6ibАй бұрын

    ቀለ ሕይወት ያሰማዎት ቀሲስ።

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ulАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299Ай бұрын

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Egziabher Kene Betesebochot Yetebeqellen ❤❤❤❤❤❤❤❤ legnam Egziabher semii Jaron asteway lebonan yadelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045Ай бұрын

    አሜንአሜንቃልህይወትያስማልን

  • @user-jo3hc3hn5l
    @user-jo3hc3hn5lАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው እኔ ሁሌም ጠዋት ተነስቼ ተስፋየ እሱ እንደሆነ ኣመስጊኘ ወደ ሰራየ እገባለሁ ከዛ ደስተኛ ሁኜ እውላለሁ

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7kАй бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @webet2273
    @webet2273Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላካችን ፈጣሪአችን አባታችን ልዑሉ እግዚህአብሄር የአተ ስጦታ ተኮጥሮ አያልቅም ❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @sami-8103
    @sami-8103Ай бұрын

    Amen egziabiher yimesgen ❤egziabiher yistilin kalehiwot yasemalin❤🙏

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009Ай бұрын

    ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ሣራ ራስዋ ደግሞ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች ዕብራውያን 11፤11

  • @hellochichi5550
    @hellochichi5550Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ዘወትር ባንተ በኩል እግዚአብሔር ይናገረናል፣ ይመክረናል ፣ያስተምረናል ፣ ይገስፀናልና እግዚአብሔር ይመስገን😊😊

  • @mesidessalgne5998
    @mesidessalgne5998Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-mi3ge1kg4c
    @user-mi3ge1kg4cАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍😍😘😘🙏🙏ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስግን

  • @user-kq2xt9dk9j
    @user-kq2xt9dk9jАй бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉❤amenamen❤❤kaliwt❤yasemaln

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe9893Ай бұрын

    ⛪️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️⛪️

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773Ай бұрын

    Amen

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3lАй бұрын

    Amen Amen Amen kale hiywet yasemaln slkan endalneka balegn neger mamsgen ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe5lm4mc8u
    @user-fe5lm4mc8uАй бұрын

    Egzabhern asebkut des alignm 🙏 Egzabher abezto yebarkh memihirachin!

  • @haimanotsirane8864
    @haimanotsirane8864Ай бұрын

    Amen kale hiwet yasemalen kesis.

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @addisberhane8554
    @addisberhane8554Ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen, yhn Kal bezich seat endnsema yeredahen, bekalh endnnor mastewaln sten!! TEMESGEN!!

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872Ай бұрын

    ameen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤❤❤❤

  • @pilateswithgenet2105
    @pilateswithgenet2105Ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️

  • @aass5403
    @aass5403Ай бұрын

    እኳን በሰላም መጥልን ቅስሰ

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Ml-lo5zk
    @Ml-lo5zkАй бұрын

    ❤❤❤

  • @emu3288
    @emu3288Ай бұрын

    Abatachin kale hiwot yasemalin, edme ke tena gar yistot

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6rАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hanaterefe7610
    @hanaterefe7610Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhenАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ነፍሴን መለስካት ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032Ай бұрын

    temgeku temsgne

Келесі