የዘንድሮ ባሎች ታድለዋል

Ойын-сауық

Пікірлер: 81

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf2 ай бұрын

    😂😂😂😂😅😅😅😅በጣም በልተኸ ተጋደም ብቻ ነውኮ ግን አልዋጣቸው እያለ ደሞ የሚሄዱም አሉ አልዋጥላቸው እያለ😢😢😢😢😢

  • @user-ke7sh7tm2t
    @user-ke7sh7tm2t2 ай бұрын

    በጣም ነው የታደሉት አሁንማኮ ተቃራኒ ሆኖል ወድ ማሟላት ሲገባ ሴቱ ምንም ማድረግ አይቻል በጣም ሶሪ😂

  • @user-tn6bi2lk5d

    @user-tn6bi2lk5d

    2 ай бұрын

    ታዳእኮ ሀላፊነታቸውን አስረሳናቸው ማረጡ

  • @leylawellotube

    @leylawellotube

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-tn6bi2lk5d

    @user-tn6bi2lk5d

    2 ай бұрын

    @attentiontohealth4987 ረ ስንት አለ ተቀምጦ የሴት ብር ቤቻ የሚጠባበቅ

  • @leylawellotube

    @leylawellotube

    2 ай бұрын

    @attentiontohealth4987 ❤👈

  • @hawwaadries3582

    @hawwaadries3582

    2 ай бұрын

    ወዶች የቀራቸዉነገር ቢኖር መህር መጠየቅ ብቻነዉ 😂😂😂😂😂 ተጠይቀዉም ሆኗልኮ ለማግባት ተጠይቀዉ ሤቶችነበሩ ልምከርበት የሚሉት አሁንደሞ ወዶችሆነዋል ተሽኮርምመዉ ልምከርበት የሚሉት

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ረምላየ ሁለተኛው መጅሊስ በጣም አምሮኛል ለ8 ሜትር አሁናዊ ዋጋ ስንት ይወስዳል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi19622 ай бұрын

    የማላቅህ ባል ተብዬው 😮😮እንደው እኔ ለፈቸ ደክሜ መተህ ሰትቀመጥ አታፈረም ግን😢😢እግረህን ሰብሬ ዶሮ ትጠብቃለህጅ አንላቀቅም የፈረጅ ዶሮወች ገዝቸ ማለቴ ነው

  • @SusuTube-hh9ns
    @SusuTube-hh9ns2 ай бұрын

    የኔ ዉድ የኔ ጀግና ጀዛከላህ ኸይር ሁለየም አድናቂሽ ነኝ የኔ ጠንካራ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ባሎችማ ታድለዋል🤣🤣🤣

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d2 ай бұрын

    ቀላል ታድለዋል የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የስጠን ጉሉ አሚን❤

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    2 ай бұрын

    ❤❤አሚንንንንን🎉🎉

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed57712 ай бұрын

    መጅሊሶቹ ቆንጆ ናቸው ግን ቤትን ሴት ሞልታ መጠበቅ እኔ አልስማማበትም ባልየው እንጂ ለሴት ሁሉን ነገር አሞልቶ አስውባት ሊወስዳት የሚገባው እንጂ በተቃራኒ ሴት ባል የምያደርገውን ማድረጎ እራሱ ያሳዝናል ግዜው

  • @bintmoha3172

    @bintmoha3172

    2 ай бұрын

    ሞኝ አቱኝ ይህን ዘመን ወንድ ተማምነሽ ትዳር አትመስርች በመጀመሪያ በራስ መተማመን ይኑርሽ ከኖረ ይኖራል ከሄደም ጥርግ ይበል

  • @sethiotube5682
    @sethiotube56822 ай бұрын

    አልቀረበትም የኔዉስ ቱ ዝንጥ ያለ ቤት ሰርቻለሁ ግን ዘመድ ጥየቃጂ የሚገባበት የራሡን ሰርቶ እድጠብቅ አስጠቅቄዋለሁ እናትዋ እና አባትዋ ፏ ይበሉበት

  • @lomineSh3384
    @lomineSh33842 ай бұрын

    እኔ ወላሂ አፈር ይበላታል እጅ አንድ ብር አላወጣም ሊያስተዳድረኝ እጅ ላስተዳድረው አይደለም

  • @user-vo3ut1gg6n

    @user-vo3ut1gg6n

    2 ай бұрын

    ጎበዝ😂😂😂😂😂 ወላሂ እዳትሸወጅ ማሬ ሴቱደሁ ነቅሏል እድሜያቸዉን እየፈጁ የቤት እቃ ሳይቀር አሟልተዉ ያገባሉ ገዘቡ ሲያቅ ትቶ ይሄዳል😢😢 እኔ በልጅነቴ አግብጀ ወለድኩኝ 2 ልጆች የሰፈሬን ልጅ ነዉ ያገባሁት ያዉ ቤት ገዝተናል ግን ገና ብዙ ይቀረዋል ልጅ በልጅነት ስለሆነ ልጅ ነዉ ያስቀደምነዉ አልሀምዱሊላህ ቤቴንም አስተካክላለሁ ባለቤቴ አላህ ከስር ቤት ወቶ ሀገሩ ቢያስገባልኝ

  • @lomineSh3384

    @lomineSh3384

    2 ай бұрын

    @@user-vo3ut1gg6n የባል እጥረት ያጋጠማቸው ናቸው ፈርሸው የሚያገቡት ወላሂ አንድም ሴት ትዳሯ ያማረላት አላየሁም ቤት ገዝተው ፈርሸው ያገቡ ሴቶች በደስታኑረው አላየሁም ልክ እደማስቲካ ታኝካ የተተፉ ናቸው 😥

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali44792 ай бұрын

    ማሽአላህ ርምሊ ኤንሺአላህ እኔ በቅርቡ ጎራ እላለሁ ሆቢ እቃ አዛችሁ ከደርሰ በቶሎ ለምን አታነሱም ወላሂሌላጋ አልደረሰም ጠብቁእያሉ አመት የሚስጠብቁአሉ ያላ ያዘዛችሁ አሱ

  • @ekramtube7832
    @ekramtube78322 ай бұрын

    ሁለተኛዉ በጣም ያምራል

  • @husenaliy752
    @husenaliy7522 ай бұрын

    ማሻአላህ ሁለተኛው ያምራል አላህ ያግዘና መግዛቴ አይቀርም

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x2 ай бұрын

    ማሻአሏሕ እኛም እንገዛለን ሰንመጣ ኢንሺአላሕ❤❤

  • @user-pt1mq3be8u
    @user-pt1mq3be8u2 ай бұрын

    ማሻአላህ ❤❤ኢሻአላህ ቤቴን ልጨርስና መቸ እደሚልቅ አላቅም😂 አችነሽ እምታሳምሪልኝ ውዷ እህቴ ጎበዝ ነሽ በርች❤❤

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w2 ай бұрын

    በርች የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeyiba2
    @Zeyiba22 ай бұрын

    ማሻ አላህ በርች ረምሊዬ የኔም መጅልስ እናቴ ወዳልኛለች መርቃሻለች mimi ነኝ ❤❤❤❤

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    ❤❤

  • @lubabamohmmed4324
    @lubabamohmmed43242 ай бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ቤቴ ውስጡን ቻክ ላሰራና አዝሻለሁ ውዶ እህቴ

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u2 ай бұрын

    ማሻአላህ በርቺ አላህአገራችንሰላምያምጣልን

  • @aaaa1766
    @aaaa17662 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ረምረየ ❤❤❤

  • @zanathamza1585
    @zanathamza15852 ай бұрын

    ረሚየ ፡፡2 ተኛውን ዎጋቸውን ንገሪኝ❤

  • @rahmaram8778
    @rahmaram87782 ай бұрын

    ማሻአላሕ❤ሲያምርረምላየ

  • @user-gx9vn4tq8g
    @user-gx9vn4tq8g2 ай бұрын

    ቁጥርሽን አስቀምጭልን ረሙ

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    0914609597

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal96142 ай бұрын

    ማሻአላህ ሲያምር ውነት በተለይ ስልፍሩ

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad56382 ай бұрын

    እረምሊ የትራስልብስእና ሞኬትአለሽውይ

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s2 ай бұрын

    ማሻአላሲያምርእራምላየ❤❤

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed40982 ай бұрын

    ማሻ አላሕ ያምራል

  • @emumahiryoutube5517
    @emumahiryoutube55172 ай бұрын

    ቀኑ የነሡ ነዉ አላህ ይህድይኩም በሥ

  • @munaedris6890
    @munaedris68902 ай бұрын

    اللهم امييين❤

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed68182 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @hawamedia655
    @hawamedia6552 ай бұрын

    ለምን አትወስዱም ተሰርቶ ካለቀ ለእሷም ሆነ ለእናንተ ቦታ መልቀቁ ይሻላል ተደራርቦ ቦታ ከሚያጣብብ

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    ወላሂ በጣም ተቸግሬአለሁ አስቸኳይ አዘው 6ወር ያስቀምጡብኛል🥺🥺

  • @fatimamohammed6818

    @fatimamohammed6818

    2 ай бұрын

    ረምሊበኢሞአውረኝእህቴ​@@remlalemma

  • @user-rq7is6ds5t
    @user-rq7is6ds5t2 ай бұрын

    ሀላፊነታቸውን አስረሳናቸው 😁😁😂😂😂😂😂

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g2 ай бұрын

    ቀላል ታድለዋል ረሚ

  • @user-pr4yf2fy7b
    @user-pr4yf2fy7b2 ай бұрын

    ሴቱ እናተ ናችሁ ይሄን እድል የሰጣችሆቸው ደሞኮ ትዳሩ አያምር እኔ መሽም መሸም አላረገው

  • @rukiyatube6682
    @rukiyatube66822 ай бұрын

    ደሴ የት አካባቤ ነው

  • @medifentaw7513
    @medifentaw75132 ай бұрын

    ይሄን አፍችሁን ፈርቸ ቁሜ ልቀር ነው 😂 ቤት ያለው ወዲም የለም እኔ ቤት አለኝ አልሀምዱሊላህ ግን የሰውን ወሬ ፈራሁ በዚህ አጋጣሚ ባል ያለው ቤት ፈልጎልኝ የምር ቁሜ ቀረሁ ገዘብሺን ብሎ ነው አገር ያለ ወዲ እሚያገባሺ እያሉ እያሳቀቁኝ ነው😂

  • @user-pr4yf2fy7b

    @user-pr4yf2fy7b

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ገንዘብ ባይፈልግማ እዛው አይቶ እሚወዳትን ያገባ ነበር እኔ ለሰው ሳይሆን ለራሴ ህሌናየ አይፈቅድልኝም እኔ በት እሱን ለማስገባት

  • @user-pr4yf2fy7b
    @user-pr4yf2fy7b2 ай бұрын

    ለምን ገጠር ጎጆ ቀልሶ አያኖረኝም

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam60552 ай бұрын

    አየ እረምሊ ያሥቀኛል ሁለ ነገርሺ

  • @seadamohammed2549
    @seadamohammed25492 ай бұрын

    ማሻ አላህ ያምራሉ

  • @ssds463
    @ssds4632 ай бұрын

    የምርእረምሊ""ሙሉየቤትእቃ""እዲሑምምመጂሊሥአሠርተሽቤቴንፏታደርጊአለሽ"""አማና""አሑንቤቴኮርኒሥብቻቀርቶኛል"""የሐይቅልጂነኝ

  • @user-gv2pk5cn4g
    @user-gv2pk5cn4g2 ай бұрын

    ወአለይኩ ምሰላም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ክክክክክ

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl2 ай бұрын

    👍👍

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u2 ай бұрын

    እስሚኝእረምላ እኔመጅሊስአለኝ ግንጨርቁን ከላይመቀየር ይቻላል⁉️⁉️⁉️⁉️ጨርቁንለማሰቀየርአሰቢነበር⁉️

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f2 ай бұрын

    ሴቶቹ በዎዶቹ ቅናት ገደላችሁ😂😂😂 እድል ነው ምን ታረጉታላችሁ እረምለየ የት ነው ያሰራሽው ደሴ ነው

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    ደሴ እኔጋር

  • @AzzaAlkaabi-qb4iu
    @AzzaAlkaabi-qb4iu2 ай бұрын

    Wagachew indet new

  • @shamstaha9211
    @shamstaha92112 ай бұрын

    ወጋው ስንት ነው?

  • @amufoziya77
    @amufoziya772 ай бұрын

    ስላምፍቅርአንደነትለሀገርቸ ስብክራብአደርጉኛበቅንንትውድይሀገርልጅቸ

  • @munaedris6890
    @munaedris68902 ай бұрын

    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @zedahmed9371
    @zedahmed93712 ай бұрын

    እዉነት ነው አሁንስ 😄😎

  • @samerahsamerah
    @samerahsamerah2 ай бұрын

    አልሽውና ኪኪኪ ታድለው

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj2 ай бұрын

    ለመጅልስ የሚሰራው ቦንድድ ለፍራሽ እና ለትራስ መስራት ይቻልል በትዛዝ ???

  • @hawamedia655

    @hawamedia655

    2 ай бұрын

    አወ ይሰራል

  • @Gurage4
    @Gurage42 ай бұрын

    እረወዶች አታበላሹብን እንተሳሰብ ወገን 😅

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h2 ай бұрын

    ቀላል ታደሉ

  • @user-yy3xl3gb6e
    @user-yy3xl3gb6e2 ай бұрын

    ቀላል ይታደላሉደ 😅

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed68182 ай бұрын

    እህቴረምሊሙሉየቤትእቃትገዥልኝለሽወይእህቴ

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    ኢንሻአላህ

  • @user-zn6ly9iw2x
    @user-zn6ly9iw2x2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ራማላየ ደሰ ይላል ሰልክሺን እፈልግ ነበር ማማየ

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    0914609597

  • @user-ms3mj4bf5p
    @user-ms3mj4bf5p2 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ረምላየ ባለሀያ ቲክነስ አሁን ባለው ዋጋ ሜትር ስንት ነው

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    8500

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah98722 ай бұрын

    ማሻአላህ

Келесі