የዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም አዲስ ንስሐ ሙሉ አልበም። Kesis Ashefa # new nesha mezmur.

Пікірлер: 83

  • @KelemworkFanta
    @KelemworkFanta10 күн бұрын

    ቄሲስ በዝማሬ የባረከዎት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዘመነዎት ይባረክ

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066Ай бұрын

    Kesise kale hiwote yasemalen Bereketo yederesigne

  • @SebleMola-ou7er
    @SebleMola-ou7erКүн бұрын

    ዝማሬመላክያሰማልን አሜንእልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z10 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት የሠማልን

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x28 күн бұрын

    አሜን,አሜን,አሜን❤❤🙏😭😭😭😍😍😍😍❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @SebleZemedkun-w6l
    @SebleZemedkun-w6l25 күн бұрын

    kale hiwetn yasemaln❤❤❤❤

  • @SebleZemedkun-w6l
    @SebleZemedkun-w6l25 күн бұрын

    amin❤❤❤❤❤❤❤amini❤❤❤❤

  • @user-ii1sq3mj5o
    @user-ii1sq3mj5o2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰላምህን 😮😮ጤናህን ከነ መላ ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ አሜን🙏

  • @balanyeeshtadasa3171
    @balanyeeshtadasa3171 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤Ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-hd3gd6lg8p
    @user-hd3gd6lg8p Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ክብር አባታችን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በከህኑ ላይ አድረህ በዝማሬ ስለምታስተምረንና የልባችንን እንድንገልጽልህ ስለምትረዳን እናመሰግንሃለን! ከዚህ አልበም 3 መዝሙራትን በቃሌ endateና እርዳኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን!

  • @nourahmad418
    @nourahmad418 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-hj3mx6kw4o
    @user-hj3mx6kw4o2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @adanecheshetu218
    @adanecheshetu218 Жыл бұрын

    አሜን ግዜ የማይለውጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @seblem9352
    @seblem9352 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን በጣም ደሰ የሚል መዝሙር

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 Жыл бұрын

    ዝማሬ. መላእክቶ. ያሰማልን. መምህር

  • @nigstaradom8368
    @nigstaradom8368 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላክ እድሜ ይስጣልን በቤቱ ያፅናልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️

  • @genettsgaye5605
    @genettsgaye56052 ай бұрын

    Amen may God bless us with his kindness, may he forgive us for our sins ,may he clean us with holy water Amen 🙏

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ይብዛልህ

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ

  • @user-ic7sy5bm2r
    @user-ic7sy5bm2r2 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ።

  • @GenetWende-fj1hs
    @GenetWende-fj1hsАй бұрын

    Qale hiyowatin yasemalin abatachin badhime betsegawu yaqoyilin

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 Жыл бұрын

    መምህር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Жыл бұрын

    ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን. ! እግ. / ር. ይመስገን. ወንድማችን. ጠፍተኽ. አልቀረኽም. !

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Жыл бұрын

    😭😭በጣም ልብ የሚነካ የንሰሃ መዘሙር ነው ቀሲሰዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እድሜና ጤና እስከቤተስብህ ይስጥልን

  • @worknehworana2769
    @worknehworana276911 ай бұрын

    Zimare malet endezih aemiron serisiro gebito nefisin yemiyadin eniji sigan asidesito menifesin yemigedil mehon yelebetim silehonum bezimarewot hulu rekichalehuyn geta yibarkihi.

  • @lif331
    @lif331 Жыл бұрын

    ቀሲስ መዝሙሮችህን ትምርትክን ለብዙ ጊዜያቶች ሰምቼዋለው ሁልጊዜ በሰማውት ቁጥር ልብ ውስጥ ሰርስሮ ይገባል እግዚያብሔር መንፈስ ቅድስን ስላየውበት ክብር ለጌታ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ከነቤተሰብክ!!

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-sr7sq2nf6q
    @user-sr7sq2nf6q Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ዝማሬዎችት በሙሉ የእግዚአብሔር መንፈስ የሞላባቸው ዝማሬዎች ናቸው በፀጋው ላይ ፀጋውን ያብዛልህዎት

  • @gerohouse8688
    @gerohouse8688 Жыл бұрын

    🙏💒💥💥💥💥❤❤❤❤❤❤

  • @elsamelese
    @elsamelese Жыл бұрын

    ቀሲስ አሸናፊ፡- ለምንድን እንደሆነ አላውቅም መዝሙሮዎን ስሰማ ልቤ ፍስስ ይላል ሁሌ እንደምለው ስለ እኔ የሚዘምሩ ይመስለኛል ፡፡ ኦህህህ.. እግዚሐብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልኝ!!!

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልሌልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልል👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde6813Ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ በእውነት መንፈሴን አደሰው ዝግ ያለው የዜማው ቅላፄ ።

  • @user-fx9lj8jb8r
    @user-fx9lj8jb8r2 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ዝማሬ መላክእት ያሣማልን

  • @belaytamerat7225
    @belaytamerat72252 ай бұрын

    ቃለሕይወት የያሰማልኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @Icesoccerroblox7
    @Icesoccerroblox7 Жыл бұрын

    መቼም፡አይተውህም፡አይተወንም፡ምርጥ፡ዝማሬ፡ምንም፡የአንተ፡መዝሙር፡የሚመረጥ፡የለውም፡ሁሉም፡ምርጥ፡ነው።ጌታ፡በእድሜ፡በጤና፡በሞገስ፡ያቆይልን።

  • @tadessetadesse1065
    @tadessetadesse1065 Жыл бұрын

    አሜን ጸጋና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ

  • @sadhaxx
    @sadhaxx4 ай бұрын

    ዘማሪ መላዕት ያሰማልን መምህርራች በእድሜ በጤና ይጥብቅልን

  • @emiuemiu9690
    @emiuemiu9690 Жыл бұрын

    Nebisen yemiyareseris seganim yemiyalemelim mezimure kesis aniten yesexen EGIZABEHER yemesegen zimare melakitine yasemaline Amen

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካቼን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያምሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዘና ማርቆሥ ሥለ አባ አባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ብርባና ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሤት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያኖት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለንአቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህ ሥጠን ለ ሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @user-vn1ue8qm9v
    @user-vn1ue8qm9v3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በለቅሶ የማዳመጥዉ መዝሙር ነው

  • @edlwondale3079
    @edlwondale307910 ай бұрын

    አባታችን በውነት ከ❤ ዝማሬመላክትን ያሰማልን

  • @Kenako-bp9bj
    @Kenako-bp9bj6 ай бұрын

    Amen Amen Amen Zimare melakti yasemalin

  • @fantafirissa7080
    @fantafirissa70806 ай бұрын

    ቃ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ❤ይጠብቅህ

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Жыл бұрын

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤👏

  • @bityrana
    @bityrana3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-gf4tt4mn8p
    @user-gf4tt4mn8p Жыл бұрын

    ምርጥ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እደሜና ጤና ይስጥል

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ በቤቱ ያጽናልን❤

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአንተ ውስጥ አድሮ የሚበረታን እግዚብሄር ይመስገን የማይተውን ጌታ የኔ አባት ኡፍፍ ምን ልበል የድንግል ልጅ

  • @saragasa174
    @saragasa1745 ай бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @yoseftechnologysolution5993
    @yoseftechnologysolution5993 Жыл бұрын

    Abetu menja Dege Abat Neh. Zelalem Temesgen. Kisses Ashenafi Min I yenet Megelet New . Be hiwote endezi I yenet leb yemeisber , astemeari , Tesfa yemiate Mezmur. Semichea Alwekem. Zemarea Melaketen Yasnamlen. Tebarke memher.

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj47749 ай бұрын

    Zemarey amelek ysemal elll😢😢😢

  • @liyazelalem4485
    @liyazelalem4485 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @AbcdEfg-rv3dw
    @AbcdEfg-rv3dw3 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @almazketemaalmazketema9277
    @almazketemaalmazketema9277 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rgatteweldemdhin203
    @rgatteweldemdhin203 Жыл бұрын

    Amen eillllllllllll zmare malaeikt yasmaln 🙏 🙏🙏✝️✝️✝️

  • @naniiakilile8782
    @naniiakilile8782 Жыл бұрын

    Amenamen zimare melakit yasemalin betselot asibun

  • @tekabetufa7783
    @tekabetufa7783 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pk7xp2bd1m
    @user-pk7xp2bd1m Жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN zimare melaekt yasemalin abbatachin Bexaam libhi yemineku zimarewochi nachew kezi mezimurochi yemichilewu axenalew ke egzihaber fikad gar Hulunim ewedachewalew Abiso yalamenewun tomas Alitewikegnim bichaye

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ላክ አርጉት

  • @WubitLakewkidane
    @WubitLakewkidane11 ай бұрын

    መምህር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏🏽ቤተሰብህን ይባርክልን ክጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልን ❤ ያለሁበት የፈተና ጊዜ በትምህርቶችህ እና በመዝሙርህ ነው እየወጣሁት ያለሁት🙏🏽🙏🏽

  • @Salma-ut3cd
    @Salma-ut3cd Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @sabagautschi5363
    @sabagautschi5363 Жыл бұрын

    ዝምሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @hamelmalniguse7708
    @hamelmalniguse7708 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ ተባረክልን 🙏🥰 ትምርትክ መዝሙርክ የሂወቴ ምግብ ነው ታሪኬን ቀይሯል እና አመሰግናለው ተባረክልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @meronmeriti4613
    @meronmeriti4613 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 Жыл бұрын

    አሜንአሜን🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @uaser4331
    @uaser433111 ай бұрын

    Amen 🤲🤲🙏🙏🙏❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g5 ай бұрын

    አሜን

  • @saraabrham9944
    @saraabrham9944 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ቄሲስ በነጠላ ልቀቁልን ከተቻለ ትላንት ትላንት ብዙ አየሁበት ሀጥንትን ያለመልማል ወደ ልብ ውስጥ ሰንጥቆ ይገባል መልክቶቹ ሁሉ ልብን እርፍ ያደርጋል ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese56759 ай бұрын

    የርሶን መዝሙር ባዳምጠው ባዳምጠውአልጠግበውም

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Жыл бұрын

    እዩልኝ ጌታዬን መፎካከሪያዬን ያቆመኝ በምክሩ ያልተወኝ ብቻዬን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በመዝሙር በስብከቱ መምህሬን ተጠቅመህ ነፍሴን ያለመለምካት ቅዱስ አምላኬ ጌታዬ ዉዴ ኢየሱስ ተመስገን አሜን

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Жыл бұрын

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥲🥲🤲🤲🤲☝️🙏🙏Amen(3) qaliyootii asamale ye baruu ye amakachin simen ye taganehun izaberii hixachu abachini baxamii hamsaginaloo

  • @user-pk7xp2bd1m
    @user-pk7xp2bd1m Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕇🕇🕇🕇⛪

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 Жыл бұрын

    መድሃኔ አለም ወዴት ነህ?ስጋ ሲፈትነኝ ስናወጥ ልጅህ ወዴት ነህ? የኔ ጌታ ወዴት ነህ? ቀሲስ ዘላለም ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን:: እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ልብ ውስጥ ጠልቆ የሚገባ መዝሙር ከመሆኑ የተነሳ በሰማሁት ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል::

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

Келесі