የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም አዲሱ ኮሌክሽን ቁ 2

Пікірлер: 195

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh18 күн бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን መዝሙሮት በሙሉ ነፍስ ይዘራሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbiyAdinew
    @AbiyAdinew2 ай бұрын

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሀለው ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Жыл бұрын

    አምባየን ካይኔ አበሰ ሰባራ ልቤን ፈወሰ እሳቱን ውሃ አድርጎ ሁሉን አረገው ለበጎ:: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ "የሰማል ;በዝምታ ዝማሬወችህ የኔ pRN ናቸው ዛሬ ደግሞ የሄን ዝማሬህ ስንት እንደሰማሁት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @midanwerku6530
    @midanwerku65303 жыл бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ስላሴ የእውነት መዝሙሮች ህ እና ስብከቶችህ ለኔ የነፍስ ምግብ ናቸው

  • @AMEN12728
    @AMEN127283 жыл бұрын

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ አንተ ካሻገርከኝ ሁሉን አልፋለሁ!!! ተመስገን! ፀጋውን ያብዛልን!

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c3 жыл бұрын

    እቴ ሙሽራዬ ሰሎሞን ያለሽ/2/ እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ በቤቴ እኔም ልበልሽ እናቴ ድንግል ሆይ ግቢ በቤቴ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @fantanesh6503
    @fantanesh65033 жыл бұрын

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሀለሁ 💜💜💜

  • @tekabetufa7783
    @tekabetufa77833 жыл бұрын

    ቀሲስ አሽዬ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው ከረጅም እድሜ እና ጤና ጋር 🙏🙏🙏

  • @tinateshome8643
    @tinateshome86433 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ቀሲስ እውነት አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ሰላም ይሰማኛል ለሁሉም ነገር ነበር እምጨነቅ አሁን ግን ካንተ ትምህርት እና ከእግዚአብሔር ቃል ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ ተመሰገን ።

  • @tsehayneshali970

    @tsehayneshali970

    3 жыл бұрын

    Ameeen zimare meliakit yasemalin Libe erife yilali zimarehin sisema

  • @genetgezahi7127

    @genetgezahi7127

    2 жыл бұрын

    @@tsehayneshali970,❤️❤️❤️

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia773 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን! አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሀለሁ አሜን ! ስምህ ይባረክ ኢየሱስ የድንግል ልጅ! ዝማሬ ሙለእክትን ያሰማልን ቀሲስ

  • @emuemu7890
    @emuemu789011 ай бұрын

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እውድሀለሁ(2)👏👏👏👏👏👏👏🎤👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️🌹🥰❤️❤️

  • @jawadladki8490
    @jawadladki84903 жыл бұрын

    በትዝታ ወደ ደጉ ዘመን የሚመልሱ ውብ ዝማሬዎች አሹዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እንወድሀለን!

  • @djgdic
    @djgdic7 ай бұрын

    አባታችን መዝሙርዎትን ጥዋትም ማታም ሰምቼ አልጠግበውም እድሜና ጤና ከነቤተሰብወት ያቆይልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @tshayebekele3846
    @tshayebekele38462 жыл бұрын

    ቀሲስ ያንተ መዝሙር ውስጥ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ በአረብ ሀገር እያለሁ በጣም የማዳምጠው የሚያፅናናኝ ያንተ መዝሙር ነበር አሁን ድረስ እየደጋገምኩ ነው የምሰማው

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    Жыл бұрын

    Enem 😭

  • @muluyebayeh3663
    @muluyebayeh36632 жыл бұрын

    ዝማሬህ እውነት ሂወት ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠልን እግዚብሄር ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን ፡፡

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏✝️❤️💛💚❤️💛💚

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መመህር እድሚና ጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu989324 күн бұрын

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏"እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ /፪/እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ እኔም ልበልሽ እናቴ ድንግል ሆይ ግቢ ከቤቴ " ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @eritrealove7981
    @eritrealove79813 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ቀሲስ።

  • @kidistalemu7567
    @kidistalemu756713 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ለኔ የድረሰልኝ ይድረሰልን

  • @merimeri7862
    @merimeri78623 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @aby605
    @aby6059 ай бұрын

    ስራህ ቀላል ትክክል ነው አባቴ 😢. ክብርር ር ክብርብር በልልኝ አምላኬ የኔ ቻይ 😢

  • @abaia6186
    @abaia61867 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አዎ እግዚአብሔርን የያዘ ሁሉን ይሻገራል

  • @ayniyegirmaa4941
    @ayniyegirmaa49412 жыл бұрын

    Amenn Amenn Amenn

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen37982 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @saragasa174
    @saragasa1742 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @AbcdEfg-rv3dw
    @AbcdEfg-rv3dw2 ай бұрын

    እመቤቴ ትጠብቅህ ቀሲስ

  • @bayushtube7706
    @bayushtube77063 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ልልልልልልልልልልል👏👏👏🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ተስፋ እምናደርጋትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መዝሙሮች ሁሉ ተሰምተው አይጠገቡም ማርያምን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርለዎት

  • @mekditube1589
    @mekditube15892 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemeriy meleakt yasemalen ellllllllll elllllll ellllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @selamh4119
    @selamh4119 Жыл бұрын

    ልብ የሚነካ መዝሙር እንባን ካይኔ አበሰ የተገፉትን እንባ የሚያብስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @zed8788
    @zed87882 ай бұрын

    your mezuers makes to be calm to think how Great our God is bless you

  • @edlwondale3079
    @edlwondale30797 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @addis94239
    @addis942398 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @tizitateferi2451
    @tizitateferi24513 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልሌሌሌ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷💚💛❤ልብ የምነካ መዝሙር ነው መምህር በእድመ በፀጋ በጤና ያቆይልን

  • @user-wg6dw7ks8p

    @user-wg6dw7ks8p

    2 жыл бұрын

    ግን ማራም ሢል ሠምታችሆል ኦሮቶዶክሥ አይደለም ቀይሮል እሽ

  • @semzaw
    @semzaw Жыл бұрын

    መዝሙሮቹ በራሳቸው ሙሉ ስብከት ናቸው። እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @KO-hn9fk
    @KO-hn9fk3 жыл бұрын

    ክርስቶስ ይጠብቅክ 🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @senehayhu9732
    @senehayhu9732 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር ለእርሡ ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu23293 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከተቻለ ለሌላጊዜ ግጥሙን አብሮ ቢኖሩው ጥሩ ነበር አብረን እንድንዘምር ይረዳናል

  • @lemmahana6522
    @lemmahana6522 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @saram4830
    @saram48302 жыл бұрын

    ቀሲሳችን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ከነቤተሰብ ይባርክልህ የድንግል ልጅ አማኑኤል 🙏🙏🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @wiaamcell4609
    @wiaamcell46093 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏ፀገው ያብዞለት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏 አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ /2/ አንተ ካሻገርከን ሁሉን አልፋለሁ /2/ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቀሲስ🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏

  • @dehabgiday9467
    @dehabgiday94673 жыл бұрын

    የማይጠገብ መዝሙር እግዝአብሔር ይባርክህ አባቴ

  • @hanaayele2460
    @hanaayele24602 жыл бұрын

    ወንድሜ ሆይ ቅዱስ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ ።ጌታ ኢየሱስ ክስቶስ ከፊት ለፊትህ ይውጣልህ። ክንዱ ትዘርልህ። ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ። በርታ አሁንም የእግዚአብሄር ፀጋው ይብዛልህ አሜን።

  • @milly7878l
    @milly7878l2 жыл бұрын

    ሁሉም መዝሙሮችህ በጣም ጥሩ ናቸው በአሁኑ ወቅት ደግሞ ልቤ ውስጥ የቀረው አምላኬን አምኜ ስወጣ ስገባ ሚካኤል ደረሰ ዳንኩኝ ከከበባ ስሙን ለሚጠሩ ይላካል መላኩ ያልከው እና ከሰው በላይ መዳፍ አቆመኝ እንደማይተው ምስክጕ ነኝ የሚሉት በጣም ልብን ይነካሉ፡፡ በስብከትህም በእመቤታችን ሰይፍ ያለፈባት መሆኗን መመስከርህም በጣም ያስመሰግንሃል፡፡ Keep on Witnessing like this

  • @askaleknife6615
    @askaleknife66153 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ::

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz68256 ай бұрын

    አምላኬን አምኜ ስወጣ ስገባ ድንቅ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኝ

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew43533 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመንዎት ይባረክ።

  • @midanwerku6530
    @midanwerku65303 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን አሜን

  • @hannasolomon7820
    @hannasolomon78203 жыл бұрын

    egziyabher yemesgen. Zare des bilognal wede egziyabher bete temelshalehu.

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika6392 жыл бұрын

    መምህራችን ፦ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።በእውነት መዝሙሮችህ የነፍስ ምግብ ናቸው።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @nuhme3637
    @nuhme36373 жыл бұрын

    አቤቱ ጉልበቲ ሁይ እወድሀለው አተካሻገርህኞ ሁሉን አልፍለው. እውነት ነው ክብር ለፍጣሪ ይሁን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን አገሩ ስላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ👏👏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👏👏👏👏⛪

  • @israelbanti3095

    @israelbanti3095

    2 жыл бұрын

    This is not Ethiopian flag it's ganian flag

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile28032 жыл бұрын

    Endet hiwot ,Selam yemiset mezmuroch nachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet5512 жыл бұрын

    ሁሌም አዲስ መዝሙር ስወድቅ ስነሳ ዝማሬዋትን እሰማለው ከቀሲስ ዘማሬ መላእክት ያሰማልኝ።

  • @ayushenen7234
    @ayushenen72342 жыл бұрын

    Waaqayyoon bara tajaajila keetii siif haa eebbisu.Faarsaa ergamootaa si haa dhageessisu.

  • @user-do9yx2io1t
    @user-do9yx2io1t3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @rahwagebreyohanns6122
    @rahwagebreyohanns6122 Жыл бұрын

    gena Amharic salchl neber emadamtew yeneberku, yeteleye yemenfes selam ena ergata ysetal! enlkf embi bilegn enkuan andua salchers new mtegnaw ! kebereketo yakaflen 🙏

  • @saragasa174
    @saragasa17410 ай бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @tarafchtarafach7938
    @tarafchtarafach79388 ай бұрын

    Amin Amin Amin 5

  • @yuqwe4237
    @yuqwe42373 жыл бұрын

    አልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን አጥትን የሚአለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ዘመንህን አምላክ ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @samrawitgebremesqel1444
    @samrawitgebremesqel14443 жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን❤️❤️❤️❤️🌸🌸🌸🌸🌸🙏🙏🙏🙏

  • @edlwondale3079
    @edlwondale30799 ай бұрын

    እግዚብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemnegash6804
    @serkalemnegash68043 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mesuyoutube1089
    @mesuyoutube10893 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልል ዝማሬ መላዕክት ያስማልን መምህራችን ዘመኑሁን ሁሉ የተባርከ ይሁን እናመስግናለን

  • @l4e3ul
    @l4e3ul Жыл бұрын

    Amen tebarek

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሠማልን

  • @abbyalaryani1044
    @abbyalaryani10443 жыл бұрын

    አባቶቻችንን በውነት. መድሀኒለም ይጠብቅልን. ዝማሬ. መላክትን ያሠማልን

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፥በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀሲስ አሸናፊ!!

  • @tsigefekadu5332
    @tsigefekadu53322 ай бұрын

    በመቤቴ የአሽዬን መዝሙር እንደኔየ ሚወደው ማነው

  • @yeswezeryeswezere9171
    @yeswezeryeswezere9171 Жыл бұрын

    መዝሙሮችህን በጣም ነው ምወዳቸው ድምፅ ሁሉ ነገር በጣም ለጆሮ ሚስማማ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባአክ የኦርቶዶክስ መዝሙር ብዙም አላዳምጥም ያንተን ግን ሲከፋኝም ስደሰትም ባዳምጠው አይሰለቸኝም የሐዋርያት ተከታይ የሆነች አብራኝ ምሰራ ልጅም በጣም ነው ምታዳምጥህ መዝሙሮችህን ትወደዋለች

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @netsanetgebregiorgis1752
    @netsanetgebregiorgis17523 жыл бұрын

    My favorite mezimur 🙏

  • @ayushenen7234
    @ayushenen72342 жыл бұрын

    May God bless you! I have grown up listening your spiritual songs.Thank you so much!

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm32533 жыл бұрын

    Ellllllllll esye LULE EGZABHYER YEKBER Zimmer melakt yasemaln bewnt zemnh yebark betam des yemil mezmure nw kesis

  • @user-xi6tm8hx9e
    @user-xi6tm8hx9e7 ай бұрын

    amen amen amen እልልልልልልልልልልል

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን መምህራችንበ እድሜ በጤና ያኑርልን

  • @tube3009
    @tube3009 Жыл бұрын

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዘማሬ መልክት የስማልን

  • @sebledebebe9244
    @sebledebebe92442 жыл бұрын

    I cant stop crying😭... ashuye God bless u moreeee

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose58793 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zemare Melkt yasemalen ❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes29272 жыл бұрын

    ስለአንተና ስለመዝሙርህ እግዚአብሔር ይመስግን::

  • @rahelalemu127
    @rahelalemu1272 жыл бұрын

    I always feel unusual peace when I started listening your voice May God bless you and your family's Thank you so much! .

  • @yishakanjulo3389
    @yishakanjulo33892 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤🙏

  • @user-kk2kp8uy1w
    @user-kk2kp8uy1w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @tube5986
    @tube59862 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💒💒💒💒

  • @kidistasfaw1472
    @kidistasfaw14723 жыл бұрын

    🙏🙏🙏እግዚሃብሄር ይስጥልን

  • @seresere7700
    @seresere77008 ай бұрын

    አሜን አ ሜንአሜን

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💛❤️🙏

  • @metekaabra4026
    @metekaabra4026 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mulusemu8494
    @mulusemu84942 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 Жыл бұрын

    አቤት እንዴት መንፈስን ያድሳል እግዚአብሔር ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @meseretbayou9112
    @meseretbayou9112 Жыл бұрын

    የሚያፅናና መዝሙር ነዉ ዠማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zaraexpress7333
    @zaraexpress7333 Жыл бұрын

    Thanks Brother God bless you. ❤

  • @yalemzerfabera7346
    @yalemzerfabera73462 жыл бұрын

    በዝምታ መልስ አለ ከጌታ በዝምታ መልስ አለ ከጌታ በዝምታ መልስ አለ ከጌታ አሜን አሜን አሜን

  • @seblem9352
    @seblem93523 жыл бұрын

    አነትም አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሀለሁ; እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын

    Amen amen Amen 😭

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew71813 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን !!!!!!

Келесі