የወይባ ጢስ አገልግሎት ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | weyba tis price in Ethiopia 2016

ማንኛውም ገበያ ለይ ያሉ ምርቶችና አገልግሎቶችን አድራሻ ዋጋቸውን ተጠቅሜ ወደናተ የማደርስበት ADDIS GEBEYA KZread channel subscribe አድርገዋል?
በዛሬ ቪዲዮ የወይባ ጢስ ዋጋ እና ጥቅሞቹን በ አበባ ወይባ ጭስ አሳያችኋለሁ
አድራሻ
ገርጂ ሰሊ ሆም ፍርማሲ ገባ ብሎ
አበባ ወይባ ጢስ
0931668888

Пікірлер: 32

  • @frehiwottsegaye4704
    @frehiwottsegaye47047 күн бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ከሚሰጠው አገልግሎት አንፃር ዋጋው ጥሩ ነው ።

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2rАй бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ዋጋው እንመጣለን

  • @kalkidangetaneh140
    @kalkidangetaneh140Ай бұрын

    Best Weyeba Tis in-town, very clean place,perfect customer service, very affordable, plus they use organic products. The location is very convenient and have enough parking 🅿️……. For me Abeba Weyena is number 1. Keep it up ❤❤❤❤

  • @user-vm8ok3wm4s
    @user-vm8ok3wm4sАй бұрын

    KERIKEDE IS A FLOWER NOT A LEAVES, HIBISCUS FLOWER.

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2rАй бұрын

    ስንት ነው ዋጋው እና አድራሻ የት ነው

  • @almazali4784
    @almazali4784Ай бұрын

    ጫማ የግል ቢሆን ይመረጣል ፎጣም የግል ቢሆን ጥሩ ነው ጫማ ፈገስ አለበት ብዙ ሰው ተጠንቀቁ 👍👍 ወይባ ደስ ይላል ተጠቀሙ 👍👍

  • @hasnag3161
    @hasnag3161Ай бұрын

    በጣም አሪፍ

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489Ай бұрын

    WOWWW😮

  • @Alshaday
    @AlshadayАй бұрын

    ስልክ

  • @mukubanti6778
    @mukubanti6778Ай бұрын

    Oh it’s heaven ❤

  • @starbee5
    @starbee5Ай бұрын

    This msg is for the owner they use their hand for everything. What about cross-contamination? The equipment needed to be sterilised or only for the face they have to use & throw sticks I Used ones I'm great full for the service, but Health wise its concerning.

  • @najahtn809
    @najahtn809Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌

  • @User76148
    @User761482 ай бұрын

    ዳቦችሁን ለማሳጠን ነው የምን የቆዳ ውበት ነው አሀ ለካ እሱም ቆዳ ነው!!

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993Ай бұрын

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን ❤

  • @samritube9007

    @samritube9007

    Ай бұрын

    ስልካቸውን እስክሪን ሹት አንሽው video ላይ አለ እከ

  • @Azebkabed
    @AzebkabedАй бұрын

    ሣልክ ላኪልን እና አድራሽ

  • @ethiopiaagere5699

    @ethiopiaagere5699

    Ай бұрын

    ስልክ አለኮ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381Ай бұрын

    ግን ይገርማል ማር እና ቄቤ እንደዚህ ተቀብቶ ፎጣው ልብሱ አይሸትም እንዴትስ ታጥቦ ይለቃል እሱን አጥቦ ለማስለቀቅ በጣም ውሀ እና ሳሙና እንደሚፈጂ ነው?

  • @aklilferda4853

    @aklilferda4853

    Ай бұрын

    ላርጎና በረኪና አርገሽ ትንሽ ሰአት ስትዘፈዝፊዉ ዉልቅ ነዉ የሚለዉ ሽታ እንኳን አይኖረዉም ።

  • @user-gr5ie1yx8l

    @user-gr5ie1yx8l

    11 күн бұрын

    ​@@aklilferda4853😂😂

  • @meseretabebe773
    @meseretabebe773Ай бұрын

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @Addisgebeya0

    @Addisgebeya0

    Ай бұрын

    አድራሻ ገርጂ ሰሊ ሆም ፍርማሲ ገባ ብሎ አበባ ወይባ ጭስ 0931668888

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4pyАй бұрын

    እል ልልልልልልልልል እሰይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364Ай бұрын

    ቦታው የትነው ?? ዋጋስ??

  • @hirutkidanemariam5364

    @hirutkidanemariam5364

    Ай бұрын

    ብዙ ቦታ አይተናል " ችግሩ በሚዲያ የምናየውና ልንጠቀም ስንሄድ ያለው መስተንግዶ ይለያያል ። እንዴህ እናየዋለን።

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979Ай бұрын

    እህቴ ወገብሽን 1ጫማ 2 ምኝታ 3 ብዙሰአት አትቁሚ በተለይ እህቴ ሂል ጫማ እርግፍ አርገሽ ተይ ልምከርሽ

  • @Addisgebeya0

    @Addisgebeya0

    Ай бұрын

    🙏

  • @ethio5184
    @ethio51842 ай бұрын

    እቃቹህ እንዳይቆረፍድ

  • @dagemadis6424

    @dagemadis6424

    2 ай бұрын

    እንደውም ያጣፍጠዋል😂😂😂😂😂ከምሬን ነው

Келесі